Google Jobs


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Martaba


✅ በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
▹ የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ
👉 @Googlejobs4

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Martaba
Statistika
Postlar filtri


- የአብክመ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት
የስራ መደብ 1: የህግ አማካሪ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በህግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 8 ዓመት
ደመወዝ: 11,634 ብር
የስራ መደብ 2: ጥበቃ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ደመወዝ: 5,104 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 05/07/2017

- ግሎባል አሊያንስ ፎር ኢምፕሩቭድ ንዩትሪሽን ኢትዮጵያ
የስራ መደብ: ጽዳትና ተላላኪ
የትምህርት ዝግጅት: 10/12ኛ ክፍል
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 05/07/2017 E.C

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


Addis Hiwot Rehabilitation and Reintegration Association - NGO 

Position: Accountant
Qualification: BA degree in Accounting, or related field

Salary: 14,584 ETB
Experience: 2 years
Location: Bahirdar
Deadline: 05/07/2017 E.C 

How to Apply
Interested Applicants are submit CV and credential documents to
👉 add_hiwot@yahoo.com
or in person to NAPHAD office

For more information, read the comment section!
@GoogleJobsInAmhara


በባህርዳር ከተማ አስተዳደር በላይ ዘለቀ ክ/ከተማ

የስራ መደብ: ሴክሬታሪ
ተፈላጊ ሙያ: ሴክሬታሪ ሳይንስ, ዳታቤዝ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ

የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ደመወዝ: 6,485 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 05/07/2017

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


ሃይላንድ ኮሌጅ

የስራ መደብ: መምህር
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በፋርማሲ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02/07/2017

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህንን ኢሜል በመጠቀም
👉 hlcb2003@gmail.com
ወይም በአካል በመገኘት ለስራው ማመልከት ትችላላችሁ።

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


Bahir Dar Polytechnic College
Part-time work

Position: Instructor
Qualification: MA/PhD degree in Educational planing, Curriculum studies, or related field

Required number: 3
Experience: Teaching in higher education
Location: Bahirdar
Deadline: 02/07/2017 E.C

For more information, read the comment section!
@GoogleJobsInAmhara


- በባህርዳር ከተ/አስ ዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ
የስራ መደብ 1: ሪከርድ ሰራተኛ
የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ በማንኛውም ሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: 6,485 ብር
የስራ መደብ 2: ሴክሬታሪ
ተፈላጊ ሙያ: ሴክሬታሪ ሳይንስ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: 6,940 ብር
የስራ መደብ 3: ጥበቃ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
ብዛት: 7
ደመወዝ: 5,283 ብር
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04/07/2017

- 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ትምህርት ቤት
የስራ መደብ: የአማርኛ መምህር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02/07/2017

- ጋምቢ ቲችንግ ጠቅላላ ሆስፒታል
የስራ መደብ : ሚድዋይፈሪ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በነርሲንግ ሙያ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04/07/2017

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


- የአብክመ ገንዘብ ቢሮ
የስራ መደብ: የፕሮጀክት ሂሳብ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: አካውንቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 8 ዓመት
ደመወዝ: 19,622 ብር
የስራ ቦታ: ገንደውሃ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 05/07/2017

- ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ

የስራ መደብ 1: ስቶክ ኮንትሮል
የትምህርት ዝግጅት: አካውንቲንግ, ማኔጅመንት, ማርኬቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ: 14,821 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ መደብ 2: ሴክሬታሪ
የትምህርት ዝግጅት: ሴክሬታሪ ሳይንስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ: 9,034 ብር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03/07/2017

- አባይ ኮንስትራክሽን
የስራ መደብ: ሞባይል ካሸር
የትምህርት ዝግጅት: አካውንቲንግ,ማኔጅመንት, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ደመወዝ: 5,757 ብር
የስራ ቦታ: ፈርሻሆ ፕሮጀክት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03/07/2017

የስራ ዝርዝሩን ኮመንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


አፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል

የስራ መደብ 1: አሲስታንት ነርስ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ/ዲፕሎማ በነርሲንግ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02/07/2017

የስራ መደብ 2: ጁኒየር ነርስ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በነርሲንግ ሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04/07/2017

የስራ ቦታ: ባህርዳር
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን - አሚኮ

የስራ መደብ: ዜና አቅራቢ
የትምህርት ዝግጅት: በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲግሪ የተመረቀ/ች

ብዛት: 9
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 01/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


(update) University of Gondar
By United Nation on Drug and Crime (UNDC) Fund

የስራ መደብ 1: የህግ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ/ዲፕሎማ በህግ ሙያ
ብዛት: 5
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለዲግሪ/4 ዓመት ዲፕሎማ

የስራ መደብ 2: የጽህፈት ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ/ዲፕሎማ በኮምፒውተር ሳይንስ, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ሴክሬታሪ ሳይንስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት

የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


የአብክመ ጤና ቢሮ

የስራ መደብ 1: ጠቅላላ ሀኪም
ብዛት: 150
የስራ ልምድ: 0 ዓመት

የስራ መደብ 2: IESO
ብዛት: 5
የስራ ልምድ: 0 ዓመት

የስራ ቦታ: ክልሉ ላይ ባሉ ክፍት ቦታዎች
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


Wegagen Bank - ወጋገን ባንክ

Position: Graduate Trainee
Qualification: BA degree in Accounting, Management, Economics, Marketing, or related field

Experience: 0 year
Location: Bahirdar, Kemissie
Deadline: 02/07/2017 E.C

Application Link
👉 https://vacancy.wegagenbanksc.com.et:9090/

@GoogleJobsInAmhara


ሃይላንድ ኮሌጅ - የትርፍ ሰዓት ስራ

የስራ መደብ: መምህር
የትምህርት ዝግጅት: ማስተርስ ዲግሪ በማኔጅመንት, አካውንቲንግ

ብዛት: 4
የስራ ልምድ: የማስተማር ልምድ ያለው/ላት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 29/06/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


- የአብክመ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
የስራ መደብ 1: የሶፍትዌር ባለሙያ
ተፈጊ ሙያ: ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ: 9,645 ብር
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
የስራ መደብ 2: ጅአይ ኤስ ባለሙያ
ተፈጊ ሙያ: ጂኦግራፊ, ጅአይኤስ, ላንድ አድሚኒስትሬሽን, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ: 9,645 ብር
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02/07/2017

- የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ
የስራ መደብ : ሴክሬታሪ
የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ በሴክሬታሪ ሳይንስ, ኮምፒውተር ሳይንስ, ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ:7,424 ብር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03/07/2017

- የአብክመ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ቢሮ
የስራ መደብ : የቦቲ ሹፌር
ደመወዝ: 7,916 ብር
የስራ ልምድ: ከ 0-2 ዓመት
የስራ ቦታ: ቡሬ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 01/07/2017

- ሪሲፒንስ አለም አቀፍ ት/ቤት
የስራ መደብ : የስፖርት መምህር
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 27/06/2017

የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


ብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ

የስራ መደብ: የጥገና ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: ደረጃ-4/ደረጃ-3 በኤሌክትሪሲቲ, ጀኔራል መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ሙያ

የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለ ደረጃ-4 /2 ዓመት ደረጃ-3
ደመወዝ: 5,569 ብር + ጥቅማጥቅም
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 08/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara


- Best for Development Ethiopia-NGO
Position: Woreda Program Officer
Qualification: Animal science, Plant science, Agri Economics, Business administration, Rural development, Agriculture
Required number: 3
Experience: 6 years
Location: Wonbera, Dangur, Dibate
Deadline: 28/06/2017 E.C

- Ghion Plastic Products Manufacturing PLC
Position: Machine Operator
Qualification: Electrical engineering, Mechanical engineering, Electriccity
Salary: 12,878 birr
Experience: 3 years
Location: Bahirdar
Deadline: 28/06/2017 E.C

- Affluence Electronic Manufacturing PLC
Position: Technician
Qualification: Electrical engineering, Mechanical engineering, Electriccity
Required number: 3
Experience: 1-3 years
Location: Bahirdar
Deadline: 30/06/2017 E.C

For more information, read the comment section!
@GoogleJobsInAmhara


ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ - ፔፕሲ ኮላ

የስራ መደብ 1: ጀማሪ የሰው ሃብት
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት, የሰው ሃብት አስተዳደር, ቢዝነስ ማኔጅመንት, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር

የስራ መደብ 2: የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ ኮምፒውተር ሳይንስ, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት ሁለቱ ዓመት በፋብሪካ የተገኘ ልምድ
የስራ ቦታ: ጎንደር

የስራ መደብ 3: ከፍተኛ አካውንታንት
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት ሁለቱ ዓመት በፋብሪካ የተገኘ ልምድ
የስራ ቦታ: ጎንደር

የስራ መደብ 4: ኤሌክትሪሻን
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ, ኤሌክትሪካል አውቶሜሽን, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር

የስራ መደብ 5: የፋይናንስ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 8 ዓመት አራት ዓመት በፋብሪካ የተገኘ ልምድ
የስራ ቦታ: ጎንደር

ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 01/07/2017
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች
ጎንደር ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ወይም አዲስአበባ የማህበሩ የስው ሃብት ቢሮ አስፈጊውን የትምህርት ማስረጃ በመያዝ በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
@GoogleJobsInAmhara


እንኳን ለ 129ኛው የአፍሪካውያን የኩራት ቀን አደረሳችሁ!
ዓድዋ!✌️✨


BGI Ethiopia

Position 1: HR Operation Officer
Qualification: Bachelor's ’s degree in management, Public administration, human resources management, or related
Experience: 2 years
Location: Kombolcha
Deadline: 02-07-2017 E.C
Application Link
👉 https://bgiethiopia.com/jobdescription.html?id=156

Position 2: Polyvalent Chemist
Qualification: Bachelor’s degree in applied chemistry, applied biology, chemical engineering, industrial chemistry, food science, microbiology, related field
Experience: 4 years
Location: Kombolcha
Deadline: 04/07/2017 E.C 
Application Link
👉 https://bgiethiopia.com/jobdescription.html?id=165

Position 3: Finance Business Partner
Qualification: Bachelor’s degree in Finance, Accounting, Business Administration, or Business Management
Experience: 8 years
Location: Kombolcha
Deadline: 25/06/2017 E.C 
Application Link
👉 https://bgiethiopia.com/jobdescription.html?id=150

@GoogleJobsInAmhara


The Norwegian Refugee Council- NRC

Position 1: Finance Technical Assistant
Qualification: BA degree in Accounting, Finance, Business Administration, or related field
Experience: 3 years
Salary: undefined US dollar
Location: Gendewuha
Deadline: 24/06/2017 E.C 
Application Link
👉 https://ekum.fa.em2.oraclecloud.com/hcmUI/CandidateExperience/en/sites/CX_2019/job/17550

የስራ መደብ 2: ሹፌር
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍልና ከዛ በላይ - ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር, ማይጸብሪ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24/06/2017
ለስራው ለማመልከት
👉 https://ume.la/YrpwS8

@GoogleJobsInAmhara

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.