Habesha crypto 💰


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Creator @Abi_pavlo
💠ሰላም የሀበሻ Crypto Fam🙌
🔔በዚህ ቻናል Crypto & Airdrop News በፍጥነት ታገኛላችው ✌️✌️
ማንኛውም አይነት promotion ከፈለጋቸው ማናገር ትችላላቸው ለማግኘት👉 @Abi_pavlo
Buy Ads: https://telega.io/c/Habesha_Cryptoo

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Todays market⬇️


JUST IN: $150B Total cryptocurrency market cap drops in the past 24 hours

@habesha_cryptoo
@habesha_cryptoo


Waiting 100 reaction on this post to start Habesha memecoin trade to trade memecoin with us

Post link👇👇👇

https://t.me/habesha_Cryptoo/3159


☢️ብሎክቼይን (Blockchain) ምንድን ነው?

የዲጂታል መረጃን በደህንነት እና ባልተማከለ (decentralized) በሆነ  መንገድ ለማከማቸት የሚያገለግል ቴክኖሎጂ ነው። በቀላል አነጋገር ይህ የገንዘብ ግብይቶችን፣ ውሎችን፣ ወይም ማንኛውንም የዲጂታል መረጃ በሚመለከት ሙሉ ታሪክ የሚያስቀምጥበት የሒሳብ ደብተር (Digital Ledger) ነው። ብሎክቼይን ለቢትኮይን (Bitcoin) እና ሌሎች ክሪፕቶከረንሲዎች መሠረት ሆኖ ይገኛል  ነገር ግን ከገንዘብ በላይ ብዙ አገልግሎቶችን ሊያቀርብ ይችላል።

♨️ብሎክቼይን እንዴት ይሠራል?
 
1. ብሎኮች (Blocks)
   ብሎክቼይን በቃል ትርጉሙ "የተሰበሰቡ ብሎኮች ሰንሰለት" ነው። 
   - እያንዳንዱ ብሎክ አንድ የተወሰነ የግብይቶች ቅርጸ-ቁሳቁስ ይይዛል። 
   - እያንዳንዱ ብሎክ የራሱ የሆነ የዲጂታል ፊርማ (Hash) እና የቀድሞውን ብሎክ ፊርማ ይይዛል፣ ስለዚህ ተከታታይ ሰንሰለት ይፈጠራል። 

2. Decentralized (ያልተማከለ)
   - ብሎክቼይን በአንድ ማዕከላዊ አካል (ለምሳሌ፦ ባንክ) ሳይሆን በዓለም ዙሪያ በሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮምፒዩተሮች (ኖዶች) ላይ ይከማቻል። 
   - እያንዳንዱ ኖድ የብሎክቼይኑን ቅጂ ይይዛል፣ ስለዚህ መረጃው የማይቀየር (Immutable) ነው። 

3. ደህንነት (Security)
   - ብሎኮች አንዴ ከተጨመሩ በኋላ ሊቀየሩ አይችሉም። ይህ የሚሆነው በሂሳብ ኮድ (Cryptography) እና በስምምነት ስልተ-ቀመሮች ምክንያት ነው። 
     - ምሳሌ: የሥራ ማረጋገጫ (Proof of Work) ይጠቀሳል


#️⃣Memhash 100k energy code
epic_event

@habesha_cryptoo
@habesha_cryptoo


አሁን ለሁሉም እየሰራ ነው ፊደሎቹን አስተካክላችሁ Check ካላችሁት በኃላ Relod አድርጋችሁ ከእንደገና ግቡ Done ✔️


🧢 Caps last Day 5task

ከላይ እና ከታች ባሉት ቀስቶች ፊደሎች እየቀያየራችሁ STAKING የሚል ቃል ፈጥራችሁ ከታች Check በሉት👍

@habesha_cryptoo
@habesha_cryptoo


♨️FEBRUARY  |  Q1 2025

🏆Best month of the year for the crypto ecosystem.
🔑Main reasons :
1. BTC will be pump
2. Many airdrop projects will be dive in to the market or  list.

▫️Be Active ,patients and dedicate


◻️ Magic Newton Event

💢Join Here :
https://www.magicnewton.com/
▫️$83Million Fundraise

➨Register with Email & Verify
➨Complete All Task
➨Daily Roll Check-in
➨Done

♨️No refers


♨️Ecosapiens $MEGA Airdrop

👉Join Here :https://ecosapiens.xyz/pages/airdrop?ref_id=O36GHRF2K


▫️Submit Email & BSC Address from MetaMask
▫️Done

🗓Limited


Paws የሚጠቀምበት የX account ታግዷል🙈

@habesha_cryptoo
@habesha_cryptoo


GOOD MORNING


ሰኞ የመጨረሻ ቀን ነው Badge Update ለማድረግና wPaws ለመግዛት

ቀጣይ ሳምንት፤ Paws Website ላይ Activity Check ይመጣል፡፡

@habesha_cryptoo
@habesha_cryptoo


የሚያስቸግር ነገር ካለ ሞክራችችሁ live ላይ እንሰረዋለን ።


🔥 Layer Edge 

🏦📲Check Your Node Time

🎉 Minimum  Eligible Time
50 Hour

✅LINK=} http://dashboard.layeredge.io
✅INVITE CODE =} AK0wQ2Mo


$Paws ቀጣይ step TGE ነው💀




.NAORIS PROTOCOL AIRDROP 🔥🔥🔥

DEPIN PROJECT SAME LIKE GRASS 😎

11 MILLION FUND RAISED 💵

Install Naoris Wallet and create a new account (don't forget to save your mnemonics).
Access code:👇

👇👉 ap4WRAf6fV7BmdMz


2. Go to the website, connect your Naoris wallet and click Start Testnet:

3. After that you will be redirected to a new tab. Install the extension (browser node):👇👇
NODE EXTENSION Download አድርጉ

4. Track your progress and invite friends on the dashboard page:

5. Explore the available dapps on this page (scroll down). At the moment, only Galxe quests and explorer are available.


Guys ሀበሻ meme coin TRADE ይጀመር ?

እስቲ 100 REACTION
👇👇👇👇👇👇👇👇


♨️UXUY WALLET AIRDROP

🏆Backed by Binance Labs

▫️$10 Million Fundraise

1. Join: https://t.me/UXUYbot/app?startapp=A_463171756_inviteEarn

2. Click Create UXUY Wallet

3. Save your secret phrase and start collecting points
 
4. Complete simple tasks on the Earn tab to get more points

🔸Don't miss okey!

@habesha_cryptoo
@habesha_cryptoo

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.