“ጨዋታውን ከሜዳችን ውጪ ጨርሰን ለመምጣት እንሞክራለን” አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ “ስለምናልፍ የአስገዳጁ ነገር ችግር አይፈጥርብንም” አቶ ባህሩ ጥላሁን “ተጠያቂ የምናደርገው ራሳችንን ነው” ታሪኳ በርገና - ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2026 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኡጋንዳ አቻው ጋር የፊታችን አርብ ከሜዳው ውጪ ያደርጋል። ቡድኑ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በጂም እና በሜዳ ላይ ዝግጅቱን ሲያደርግ የቆየ ሲሆን ከጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ጋርም ሁለት የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን በአበበ ቢቂላ ስታድየም አድርጓል። ቡድኑ በነገው ዕለት ወደ ኡጋንዳ ካምፓላ ከተማ ከማቅናቱ በፊቴም በዛሬው ዕለት ዋና አሰልጣኙ