HAWASSA CITY FUEL INFORMATION™ - የUዋሳ ከተማ ነዳጅ መረጃ ™

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha

➡️ ይህ የUዋሳ ከተማ ነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት መረጃ ቻናል ነው ።
➡️ በጋራ መስራት ለተሻለና ፍትሐዊ አቅርቦት!
@hawassacityfuel #Hawassa , #ነዳጅ , Hawassa city fuel supply and distribution information.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri

ሴኞ 1/07/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1,ኖክ ቁ-1:-  ሚንባስ ታክስ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።

ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo

🔔🔔🔔🔔🔔ማስታወቂያ🔔🔔🔔 🔔🔔

✔️ ንግድና አገልግሎትዎን ማስታወቅ ፈልገዋል እንግዲያውስ ጥሩ ቻናል መርጠዋል ።

✔️ቻናላችን ለማስታወቂያ ክፍት ነው 🤩 ።

✔️በ ቴሌግራም @EvadPromo ያናግሩን በቅናሽ 💵ጥሩ ደምበኛ ያፍሩ ።

https://t.me/hawassacityfuel

❗️ሃሳብ ፤ አስተያየት ፤ ጥቆማ ለመስጠት ኮመንት የሚለውን ተጭነው ይስጡ ወይም ታች ባለው ሊንክ የ ውይይት ግሩፑን ይቀላቀሉ ።

https://t.me/hawassacityfuel2

✔️ቅዳሜ 29/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1, ቶታል መናኸርያ :-  ባጃጅ ብቻ
   (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*2,የተባበሩት ሞኖፖል:-  በቀን 27/6/17 ዓ.ም ተመዝግቦ ያደረ የቤት መኪና ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)  ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
-በከተማችን ውስጥ የቤንዝል እጥረት ከመኖሩ ጋር ተያይዞ ያለውን ውስን ነዳጅ ለሁሉም በፍትሐዊነት ለማዳረስ ስባል የቤት መኪና ከ30 ሊትር በላይ መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።

*3,ኖክ ቁ-1:-  ተመዝግቦ ያደረ የግል ሞተር ሳይክል ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*4,ቴራ ስቲ ሴንተር:- ተመዝግቦ ያደረ የግል ሞተር ሳይክል ብቻ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
-በከተማችን ውስጥ ከፍተኛ የቤንዝል እጥረት ከመኖሩ ጋር ተያይዞ ያለውን ውስን ነዳጅ ለሁሉም በፍትሐዊነት ለማዳረስ ስባል የግል ሞተር ሳይክል ከ12 ሊትር በላይ መቅዳት የማይችሉ መሆኑን መምሪያው አጥብቆ ያሳስባል።

*5, ታፍ :- ባጃጅ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።

ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel

⭐የUዋሳ ከተማ ነዳጅ መረጃ ™ - Hawassa city fuel distribution info™. ✔️

⭐ለፈጣን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ

⭐ በጋራ መስራት ለተሻለና ፍትሐዊ አቅርቦት 🎆

✔️Join & share 📱

https://t.me/hawassacityfuel

✨ነጻነት ስዩም ግሎባል ኦይል🚩

☑️ለማንኛውም ተሽከርካሪዎች ተስማሚ የሆኑ ዘይቶችና የማደያ መለዋወጫ መሣሪያ ሲፈልጉ እኛ ጋር ይምጡ

☑️አድራሻ፦ መናኸሪያ ቶታል ፊትለፊት ባለው ኮብል ስቶን መንገድ 50ሜትር ገባ ብሎ ።

✔️ 0911276815 / 0914646443

✔️ ለተመሳሳይ ማስታወቂያ በ ቴሌግራም @EvadPromo ያናግሩን 🤩

https://t.me/hawassacityfuel

ዐርብ 28/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1, ቶታል መናኸርያ :-  ኪዩት ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*2,የተባበሩት ሞኖፖል:-  ኪዩት ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)  ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።

*3,ኖክ ቁ-1:-  የግል ሞተር ሳይክል ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*4,ቴራ ስቲ ሴንተር:- የግል ሞተር ሳይክል ብቻ።
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
-በከተማችን ውስጥ ከፍተኛ የቤንዝል እጥረት ከመኖሩ ጋር ተያይዞ ያለውን ውስን ነዳጅ ለሁሉም በፍትሐዊነት ለማዳረስ ስባል የግል ሞተር ሳይክል ከ12 ሊትር በላይ መቅዳት የማይችሉ መሆኑን መምሪያው አጥብቆ ያሳስባል።

ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo

5k 0 15 11 18

⭐ የUዋሳ ከተማ ነዳጅ መረጃ ™ - Hawassa city fuel distribution info™. ✅

⭐ለፈጣን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ 🤩

⭐ በጋራ መስራት ለተሻለና ፍትሐዊ አቅርቦት 🎆

✔️Join & share 📱

@hawassacityfuel #Hawassa #ነዳጅ #ኢትዮጵያ
https://t.me/hawassacityfuel

ሐሙስ 27/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1, ቶታል መናኸርያ :-   ተመዝግቦ ያደረ የመንግስት ሞተር ሳይክል  እና ተመዝግቦ ያደረ ጎዶሎ ሰሌዳ ያላቸው ባጃጆች ይስተናገዳሉ።
  -የትኛውም የመንግስት ሠራተኛ ከምሰራበት መስርያ ቤት ሞተሩ የዛ ተቋም ስለመሆኑ የሚያሳይ ደብዳቤ እና የመስርያ ቤቱን መታወቅያ ይዞ ያልመጣ ነዳጅ መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።

*2,የተባበሩት ሞኖፖል:-  የቤት መኪና ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)  ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።

*3,ኖክቁ-1:-  የቤት መኪና ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
-በከተማችን ውስጥ ከፍተኛ የቤንዝል እጥረት ከመኖሩ ጋር ተያይዞ ያለውን ውስን ነዳጅ ለሁሉም በፍትሐዊነት ለማዳረስ ስባል የቤት መኪኖች ከ40 ሊትር በላይ መቅዳት የማይችሉ መሆኑን መምሪያው አጥብቆ ያሳስባል።

ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo

ዕሮብ 26/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1, ቶታል መናኸርያ :- የመንግስት ሞተር ሳይክል ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
-የትኛውም የመንግስት ሠራተኛ ከምሰራበት መስርያ ቤት ሞተሩ የዛ ተቋም ስለመሆኑ የሚያሳይ ደብዳቤ እና የመስርያ ቤቱን መታወቅያ ይዞ ያልመጣ ነዳጅ መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።

*2,የተባበሩት ሞኖፖል:-  ባጃጅ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)  ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*3,ኖክቁ-1:- ባጃጅ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።

ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo

✔️ማክሴኞ 25/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1, ቶታል ፒያሳ ፦ኪዩት  ብቻ!
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።

*2, ቶታል ሞቢል :- ሚንባስ ታክስ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉና ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳሉ።

*3,የተባበሩት ሞኖፖል:- ኪዩት ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*4, ኖክ ቁ-1:- L(ኤል)ሞተር ሳይል ብቻ(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።

ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel

6.6k 0 12 12 109

⭐ የUዋሳ ከተማ ነዳጅ መረጃ ™ - Hawassa city fuel distribution info™. ✅

⭐ለፈጣን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ 🤩

⭐ በጋራ መስራት ለተሻለና ፍትሐዊ አቅርቦት 🎆

✔️Join & share 📱

@hawassacityfuel #Hawassa #ነዳጅ #ኢትዮጵያ
https://t.me/hawassacityfuel

🔔 ማያዬ የዓይን ክሊኒክ ሐዋሳ 👀

✔️እጅግ ዘመናዊና ጥራታቸውን በጠበቁ የዓይን ሕክምና ማሽኖች

✔️በሞያው በተካነው የዓይን ስፔሻሊስት ሐኪም ዶ/ር ሐምዛ (ሻንበል) ሲንዶሎ  ፤

✔️ በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያለው ሕክምና ያግኙ ፤

✔️ ለሳይት፣ ለንባብ ፣ ለፀሃይ ብርሃን ማንኛውም የመነፅር ሥራ ።

✔️አላማችን የዓይኖን ጤና ማስጠበቅ ነው ይምጡና ይጎብኙን

➡️ አድራሻችን :- ሐዋሳ ሴንትራል ሞል ከ አሮጌው መናህሪያ ፊት ለፊት 1 ኛ ፎቅ
 
☎️ 0462217523 / 0908161718

✈️ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 😎

https://t.me/hawassacityfuel

✔️ሴኞ 24/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1, ቶታል ፒያሳ ፦ባጃጅ  ብቻ!
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።

*2, ቶታል ሞቢል :- ባጃጅ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል ።

*3,የተባበሩት ሞኖፖል:- ዳማስ ታክስ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።

ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel

✨ነጻነት ስዩም ግሎባል ኦይል🚩

☑️ለማንኛውም ተሽከርካሪዎች ተስማሚ የሆኑ ዘይቶችና የማደያ መለዋወጫ መሣሪያ ሲፈልጉ እኛ ጋር ይምጡ

☑️አድራሻ፦ መናኸሪያ ቶታል ፊትለፊት ባለው ኮብል ስቶን መንገድ 50ሜትር ገባ ብሎ ።

✔️ 0911276815 / 0914646443

https://t.me/hawassacityfuel

✔️ቻናላችን ለማስታወቂያ ክፍት ነው 🎆

✔️በ ቴሌግራም @EvadPromo ያናግሩን

https://t.me/hawassacityfuel
@hawassacityfuel #Hawassa , #ነዳጅ , Hawassa city fuel supply and distribution information.

ቅዳሜ 22/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1, ቶታል ፒያሳ ፦ኪዩት  ብቻ!
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*2, ሞቢል ቶታል :- ኪዩት ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል ።

ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo

ሐሙስ 20/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1, ኖክ ቁ-1 ፦ ሚንባስ ታክስ  ብቻ!
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።

ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel

19 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.