📚#የሀዲስ_ትምህርት
📖الحديث الحادي والثلاثون
عن أبي العباس سهل بن سعد الساعدي رضي الله عنه قال: جاء رجل إلى النبي ﷺ فقال؛ يا رسول الله! دلني على عمل إذا عملته أحبني الله وأحبني الناس؛ قال: «ازهد في الدنيا يحبك الله، وازهد فيما عند الناس، بحبك الناس.» حديث حسن رواه ابن ماجة وغيره بأسانيد حسنة.
📔ሐዲስ ቁጥር 31
አቢል ዐባስ; ሰህል ቢን ሰዕድ አሳዒዲይ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ብሏል;
“አንድ ሰው ወደ ነቢዩ ﷺ ዘንድ መጣና; ❝አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የሆነን ስራ አመላክተኝ፥ ስሰራው አላህ እንዲወደኝ፤ ሰዎችም እንዲወዱኝ የሚያደርግ❞ አላቸው። «ዱንያን ቸላ በል አላህ ይወድሀል፤ ሰዎችን(ከመጠየቅ) ቸላ በል ሰዎች ይወዱሀል።» አሉት።”
ኢብኑ ማጃህ እና ሌሎችም ሀሰን በሆነ ሰነድ ዘግበውታል።
🔗ከሀዲሱ የምንይዛቸው ቁምነገሮች
📍የአላህን ውዴታ የሚያስገኙ ተግባራትን ማወቅና መተግበር እንደሚገባን
📍አንድ ሰው ሰዎች እንዲወዱት ቢፈልግ(በወንጀል እስካልሆነ ድረስ) እንደማይወገዝ
📍የአላህን እና የሰዎችን ውዴታ ማግኛ ስራ ምን እንደሆነ
والله أعلم
© ሂዳያ መልቲሚዲያ
🗓 ሐሙስ | ህዳር 12/2017
♡ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕 📢
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ