📚#የሀዲስ_ትምህርት
📖الحديث الثاني والثلاثون
عن أبي سعيد سعد بن مالك بن سنان الخدري - أن رسول الله ﷺ قال: «لا ضرر ولا ضرار»حديث حسن رواه ابن ماجة والدارقطني
📗ሐዲስ ቁጥር 32
ከአቢ ሠዒድ ሠዕድ ኢብኑ ማሊክ ኢብኑ ሲናን አልኹድሪይ እንደተላለፈው; የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል; «ዶረርም ዲራርም የለም»ሐዲሱ ሀሠን ነው። ኢብኑ ማጃህና ዳረቁጥኒይ ዘግበውታል።
-------------------------------------------
ዶረር፦ ሳያውቁ ሌላን መጉዳት ነው
ዲራር፦ ሆነ ብሎ ሌላን መጉዳት
📎ከሀዲሱ የምንይዘው ቁምነገር
📍ሳናውቀው ሌላን እየጎዳን ከነበረ፥ ካወቅንበት ሰዓት ጀምሮ ማቆም አለብን
والله أعلم
© ሂዳያ መልቲሚዲያ
🗓 እሁድ | ህዳር 15/2017
♡ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕 📢
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ