📚#የሀዲስ_ትምህርት
📖الحديث الرابع والثلاثون
عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه قال: سمعت رسول اللهﷺ يقول: «من رأى منكم منكرا فليغيره بيده، فإن لم يستطع فبلسانه، فإن لم يستطع فبقلبه، وذلك أضعف الإيمان.»رواه مسلم.
📘ሐዲስ ቁጥር 34
አቡ ሠዒድ አል ኹድሪይ: የአላህን መልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰማዋቸው ብለዋል;
«ከናንተ መጥፎ ስራን ያየ በእጁ ይከላከል፤ ካልቻለ በምላሱ ይከላከል፤ ካልቻለ በቀልቡ ይከላከል፤ ይህ (በቀልቡ መጥላት) ትንሹ የኢማን ቅርንጫፍ ነው።»
ሙስሊም ዘግበውታል።
🔗ከሐዲሱ የምንይዛቸው ቁምነገሮች
📍መጥፎ ስራን መከላከል ግዴታ እንደሆነ
📍ግዴታ የሚሆነው ሲሰራ ያየ ወይም የሰማ(ያወቀ) ሰው ላይ እንደሆነ
📍መጥፎ ነገርን የምንከላከለው በችሎታችን ልክ እንደሆነ
📍ኢማን እንደሚጨምርና እንደሚቀንስ
📍ኢማን ንግግርንም፣ተግባርንም እንደሚያካትት
والله أعلم
© ሂዳያ መልቲሚዲያ
🗓 ሐሙስ | ህዳር 19/2017
♡ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕 📢
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ