ነሲሓ ኮንፈረንስ በሚሊኒየም አዳራሽ በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል!!
------------
የዳዕዋን አካሄድ ለይቶ የተረዳው ማህበረሰብ የአሰናካዮች ማሰናከል ሳያደናቅፈው ወደ ሚሊኒየም አዳራሽ በመትመም ቦታ ቦታ ይዞ ፕሮግራሙን በጥሞና እየተከታተለ ይገኛል!!
ሁሌም ኢስላማዊ ማህበረሰብ ግንባታ ላይ ማተኮር የነሲሓ መቅድምና መሰረታዊ አጀንዳ በመሆኑ ሁሌም ሊደገፍ ይገባዋል!! ማህበረሰብን በኢስላማዊ አስተምህሮ ከማነፅ ይልቅ በሙስሊሞች መካከል ግጭት እንዲፈጠር የሚነዙ ወንድሞች ክፍተቱ ለትውልድ የሚተርፍ ፍሬ ቢስ አካሄድ መሆኑን በመረዳት ትችትን በመራቅ ተውሂድን እና ሱናን ማስተማር ላይ ማተኮር እንደሚገባቸው እግረ መንገዳችንን መልክት ለማስተላለፍ እንወዳለን!!