🚨David Ornstein ስለ አርሰናል ዝውውር;
- አርሰናል አጥቂ ሊያስፈርም ይችላል አርቴታ ትክክለኛውን ተጫዋች በመምረጥ ይሳተፋል።
- ኢሳክ የአርቴታ ዎንኛ ኢላማ ቢሆንም ኒውካስትል ኮንትራቱን ለማደስ በማቀዱ ምክንያት ሊገኝ አልቻለም።
- ሴስኮ በዚህ ወር የትም አይሄድም
- ማንቸስተር ሲቲ ስቬሬ ኒያንን አያስፈረምም። አርሰናል ከተወካዮቹ እና ክለቡ ጋር ጥሩ ንግግር እያረገ ነው።
- አርሰናል ዚንቼንኮ በዚህ ወር እንዲለቅ ሊፈቅድለት ይችላል ፣ ይህ ከሆነ ቲየርኒ እስከ ክረምቱ ድረስ ይቆያል።
@HULE_ARSENAL_ETH@HULE_ARSENAL_ETH