HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የቂርዓትና የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
በቻናሉ ላይ ያለወትን ሀሳብና አስተያዬት በሚቀጥለው ቦት ልታሳውቁን ትችላላችሁ።
@HUMTJ_BOT

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri












ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች dan repost
• شَرحُ حَــديثِ إنَّا كُـنَّا فِـــي جَـاهِلِيَّةٍ  
• لمَـــــــــــــــــــــعالي الشَّـــــــــــــيخِ
• صالحِ بنِ فَوزان بنِ عَبدِاللهِ الفَوزان

√ #ሸርሑ_ሐዲሢ_ኢና_ኩና_ፊ_ጃሂሊያ
√ የሸይኽ ሷሊሕ ብኑ ዐብዲላህ አልፈውዛን
√ በኡስታዝ አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ


ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 dan repost
📢 بشرى سارة لطلبة العلم 📢

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች!

አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

የሚጀመረው ደርስ :-
ما لا يسع المسلم جهله

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ الدكتور خالد بن حمد الخريف- حفظه الله تعالى -

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት
ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
ሮብ እና ሀሙስ ከመغሪብ - ዒሻ


🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :-
ጥቅምት 27 ሮብ 2017


ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 dan repost
📎 جديد 📎


📢 بشرى سارة لطلبة العلم 📢

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች!

አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

የሚጀመረው ደርስ :-
عقيدة التوحيد

የኪታቡ አዘጋጅ :-
معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان - حفظه الله تعالى -

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት
ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
➛ማክሰኞ ፣
➛ሮብ ፣
➛ሀሙስ ፣
ከ ፈጅር ሶላት በኋላ



🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :-
ጥቅምት 19 ማክሰኞ 2017


https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents


ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 dan repost
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ሰኞ ጥቅምት 18


الممتع في شرح الآجرومية


ትምህርት ከ ፈጅር ሶላት በኋላ ይቀጥላል ።

በ ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ ።



ገና እየተጀመረ ስለሆነ መጀመር የምትፈልጉ ሰወች አሁንም አረፈደም።



https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents


ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 dan repost
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዛሬ እሁድ ጥቅምት 17


مختصر أخلاق حملة القرآن
للإمام الآجري


ትምህርት ከ መغሪብ ሶላት በኋላ ይቀጥላል ።

በ ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ ።



ገና እየተጀመረ ስለሆነ መጀመር የምትፈልጉ ሰወች አሁንም አረፈደም።



https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents




ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 dan repost
📎 جديد 📎


📢 بشرى سارة لطلبة العلم 📢

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች!

አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

የሚጀመረው ደርስ :-
مختصر أخلاق حملة القرآن

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الإمام أبو بكر محمد بن الحسين الآجري -رحمه الله تعالى -

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት
ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
➛ቅዳሜ ፣
➛እሁድ ፣
ከመغሪብ - ዒሻ
( በቀናቶቹ ማስተካከያ ሊደረግ የሚችል)


🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :-
ጥቅምት 16 ቅዳሜ 2017






https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents


ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 dan repost
📢 بشرى سارة لطلبة العلم 📢

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች!

አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

የሚጀመረው ደርስ :-
الممتع في شرح الآجرومية

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ أبو أنس مالك بن سالم بن مطر المهذري - حفظه الله تعالى -

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት
ኡስታዝ ዐብዱ-ሰላም ሸይኽ ሀሰን

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-
ቅዳሜ ፣ እሁድ ፣ ሰኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ
( በቀናቶቹ ማስተካከያ ሊደረግ የሚችል)


🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :-
ጥቅምት 15 ቅዳሜ 2017





النحو زين للفتى يكرمه حيث أتى
من لم يكن يعرفه فحقه أن يسكتا



https://t.me/HawassaUniversityMuslimStudents


የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ dan repost
✍ዛሬ ከመግሪብ በኋላ ጀምሮ በሐዋሳ ከተማ አልሁዳ ተማሪወች መስጂድ ኮርስ የሚሰጥ አዲስ ሪሳላህ‼

👉ደርሱ የሚሰጠው ከመግሪብ እስከ ዒሻ እና ከሱብሒ ሶላት በኋላ ይሆናል።

28/03/1446ሂ


ውድ የተከበራችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ። እነሆ በአሏህ ፍቃድ ዛሬ ማለትም ማክሰኞ 21/01 2017 ከመግሪብ እስከ ኢሻ ከላይ ያለው ኪታብ በውዱ ኡስታዛችን አብዱ ሰላም ሀሰን ስለሚጀመር የፕሮግራሙ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋባዛችኃል። ኪታቡ በተከታታይ እንደኮርስ ስለሚሰጥ እናዳያመልጣችሁ


💫 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
عيد مبارك
🎉🎉                                                🎉🎉

🎁 እንኳን ለታላቁ 1445ኛው ለዒዶ አል-አድሀ በዓል በሳላም አደረሳቹ✨✨

መልካም ኢድ አል አድሀ ይሁንላቹ።


ልዩ
የዒድ ዝግጅት

እና
የተሙራቂ ተማሪዎች
የ well go

ፕሮግራም ሁላችሁም በሰዓት ከ ዒድ ሶላት በኋላ በመገኘት እንድትታደሙ ስንል ጥሪ እናቀርባለን ።

በ ተማሪዋች መስጂድ


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዛሬ ማክሰኞ





Affan oromoon

منهاج السالكين

ከ መغሪብ - ዒሻ

በኡስታዝ ሙሀመድአሚን
አለ።



شرح السنة للإمام البربهاري

ሰዓት ፣ ከመጝሪብ -ዒሻ
بين المغرب والعشاء

የሚቀጥል ይሆናል።
ተማሪዋችም የከተማ ሰወች ተከታተሉ።
በውስጡ ብዙ ነጥቦች የያዘ ነው ።


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዛሬ ማክሰኞ
ከ 12:00 _ መغሪብ

የተጅዊድ
التجويد
ትምህርት አለ።


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዛሬ ሰኞ





Affan oromoon

منهاج السالكين

ከ መغሪብ - ዒሻ

በኡስታዝ ሙሀመድአሚን
አለ።



شرح السنة للإمام البربهاري

ሰዓት ፣ ከመጝሪብ -ዒሻ
بين المغرب والعشاء

የሚቀጥል ይሆናል።
ተማሪዋችም የከተማ ሰወች ተከታተሉ።
በውስጡ ብዙ ነጥቦች የያዘ ነው ።


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዛሬ እሁድ
ከመغሪብ -ዒሻእ

የተጅዊድ
التجويد
ትምህርት አለ።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.