iChereta


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


iChereta is an online platform that aggregates and delivers tender notices from various sources across Ethiopia. 🇪🇹
@iCheretaBot | iChereta.com
Android:
https://bit.ly/iChereta-APK
iPhone:
https://bit.ly/iChereta-IOS

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


መልካም ገና!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች አገ/ት የሚውሉ ሶፍት ፣ የገላ ሣሙና እና የልብስ ሳሙና በቀረበው ናሙና መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=32397


የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፦ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ 25,383,925 ብር ፣ የቦታው ስፋት 75 ካ.ሜ
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=30937


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

ግልጽ ጨረታ፦ የዱራሜ ማረሚያ ተቋም በ207 በጀት ዓመት የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል ማጣፋጫ እና የማገዶ ፍልጥ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=30168


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

የኢት/ያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ የማለስለሻ የግሪስ ቅባት (Lubricant Oil) እና (Grease) ግዥ እና የኬሚካል ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=28904


🔔 የሐራጅ ማስታወቂያ!🔔

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፦ የሐራጅ መነሻ ዋጋ 7,473,675 ብር ፣ የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=26577


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር ማስያዣነት የያዘውን የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=26213


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

ስኬት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር ማስያዣነት የያዛቸውን ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=26166


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው ብድር ማስያዣነት የያዘውን አንድ የእርሻ ትራክተር ከነተሳቢው አሁን ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=26080


🔔 የሐራጅ ማስታወቂያ!🔔

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፦ የሐራጅ መነሻ ዋጋ 28,911,327 ብር ፣ የቦታው ስፋት 383 ካ.ሜ ቤትሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=24912


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

በአ/አ ከተማ አስ/ር በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ፣ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ፣ ቋሚ ዕቃ ፣ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=24806


🔔 የሐራጅ ማስታወቂያ!🔔

የG+2 ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፦ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ 18,357,380.82 ብር ፣ የይዞታው ስፋት 1200 ካ.ሜ G+2 ቤት
ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=24014


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. የስቲል ስትራክቸር ግንባታ 'Steel Shade Construction' ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=23964


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር በፕላስቲክ የታሸገ ውሃ በዘርፉ የተሰማሩ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=23481


የዛሬ የምንዛሬ ተመን ሰንጠረዥ
Today's Exchange Rate Table

Jul 31, 2023.


Source: CBE
#CurrencyExchange

iChereta.com | @iChereta


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር ማስያዣነት የያዛቸውን የተለያዩ ቦታዎችን ላይ የሚገኙ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=23073


የዛሬ የምንዛሬ ተመን ሰንጠረዥ
Today's Exchange Rate Table

Jul 30, 2023.


Source: CBE
#CurrencyExchange

iChereta.com | @iChereta


🔔 የሐራጅ ማስታወቂያ!🔔

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፦ የሐርጅ መነሻ ዋጋ የባለሙያው ግምት 14,797,086 ብር ፣ የቦታው ስፋት በካርታ 194 ካ/ሜ

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=23153


🔔 የጨረታ ማስታወቂያ!🔔

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር ማስያዣነት የያዘውን ቶዮታ ደብል ጋቢና እና የጭነት ተሽከርካሪ ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇

https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=22715


የiCheretaን የሞባይል መተግበሪያ ያውርዱ።

Android:
https://bit.ly/iChereta-APK

iPhone:
https://bit.ly/iChereta-IOS

በተጨማሪም iCheretaን በቴሌብር ፣ ሲቢኢ ብር ፣
M-PESA እና ቴሌግራም ላይ ማግኘት ይችላሉ።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.