Info Tech


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


በዚህ ቻናል
ስለ የተለያዩ የtechnology ውጤቶች
ስለ Cyber security,
ስለ hacking
እና የተለያዩ መረጃዎችን ያገኛሉ
Share & Join
https://t.me/+B9IclNRA1gljNmFk

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከ30 ደቂቃ በዋላ ይጠፋል

የ100 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ?

10+10*0+10=???


Reddle of the day

Betta fish


The ever worst airdrop

ድሮም የተበላሸ ቲማቲም🍅


Claim your zoo mystry box only 3 munites left

http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref5938888057


5 munites left for Toma🍅 listing


claim mystry box be fast


zoo mystry box calim አድርጉ በቀን 3 ጊዜ ይመጣል ከ 10-30 ደቂቃ ብቻ ነው እሚቆየው

Be fast




CEX.IO's Official Community Channel dan repost
🎯 Weekend Snapshot Alert!

😮The Power Tap TGE is officially starting!

✔️ We’re taking a snapshot of your activity this weekend.

💪 Don’t miss your chance to be part of the beginning.

🤩 Let’s get this TGE party started!

📈 App | 📷 Insta | ✖ X | 🔄 CEXP


Cexpower tap ላይ እምትሰሩ snapshot በዚህ ሳምንት ይደረጋል ያላችሁን point card አሳድጉበት


Today's Bums Daily Lottery

😀 Reward: 2M Points

🗓 19/12/24

Link:https://t.me/bums/app?startapp=ref_ft9bvbzd

❤️ YouTube codes:
📹 Episode 0 : 42858
📹 Episode 1 : 95065
📹 Episode 2 : 88125
📹 Episode 3 : 51264
📹 Episode 4 : 13527
📹 Episode 5 : 33270
📹 Episode 6 : 57492
📹 Episode 7 : 63990
📹 Episode 8 : 19988
📹 Episode 9 : 26483
📹 Episode 10 : 36624
📹 Episode 11 : 30436
📹 Episode 12 : 71500
📹 Episode 13 : 48516
📹 Episode 14 : 92317
📹 Episode 15 : 68948
📹 Episode 16 : 98109
📹 Episode 17 : 35264
📹 Episode 18 : 86100
📹 Episode 19 : 86100
📹 Episode 20 : 83273
📹 Episode 21 : 74737
📹 Episode 22 : 18948
📹 Episode 23 : 16086
📹 Episode 24 : 13458
📹 Episode 25 : 13458
📹 Episode 26 : 91467
📹 Episode 27 : 71728
📹 Episode 28 : 97028
📹 Episode 29 : 97028
📹 Episode 30 : 89349
📹 Episode 31 : 31114
📹 Episode 32 : 31114
📹 Episode 33 : 37422
📹 Episode 34 : 52860
📹 Episode 35 : 10300
📹 Episode 36 : 35583
📹 Episode 37 : 35194
📹 Episode 38 : 26488
📹 Episode 39 : 85133
📹 Episode 40 : 13116

Join our channel
https://t.me/infoTech_et
https://t.me/infoTech_et










ምንም አይነት ስራ የለውም በየ 12 ሰዓት ፋርም መቀበል ነው 7$ ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ በ ቶንስፔስ ነው የሚገባ

ለማስጀመር Click here


Grand combat  Daily combo

Date:17/12/2024
ከhamster kombat ተመሳሳይ የሆነ game ነው
  ያልጀመራችሁ ጀምሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Link:
https://t.me/grandcombat_bot/start?startapp=FzDx0XwHWq


🐼Today's Zoo Riddle of the Day

Platypus


ኢትዮጵያ ክሪፕቶከረንሲን ለመገበያያነት ለመጠቀም የሚያስችል መመሪያ ልታወጣ እንደምትችል የብሔራዊ ባንክ ገዢ ጥቆማ ሰጡ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን”  እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ። ብሔራዊ ባንክ መመሪያውን የሚያወጣው በማዕከላዊ ባንኪንግ፣ በገንዘብ ፖሊሲ እና በገንዘብ አስተዳደር  ያሉ ዓለም አቀፍ “ለውጦችን” እና “እድገቶችን” እያየ መሆኑን አቶ ማሞ ተናግረዋል።

አቶ ማሞ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአዋጅ ማሻሻያ ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 8፤ 2017 በተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀበት ወቅት ከፓርላማ አባል ለቀረበ ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ ነው። በዘጠኝ ክፍሎች እና በ57 አንቀጾች የተዘጋጀው ይህ አዋጅ፤ ከ16 ዓመት በፊት የወጣውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅን ያሻሻለ ነው።

የአሁኑ አዋጅ ካካተታቸው አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ክሪፕቶከረንሲ እና የዲጂታል ገንዘብን መጠቀም የተመለከተው አንዱ ነው። አዋጁ “አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ብሔራዊ ባንክ ካልፈቀደ በስተቀር፤ ክሪፕቶከረንሲ ወይም ሌላ ማንኛውንም ዲጂታል ወይም የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም አይችልም” ሲል ክልከላ ያስቀምጣል።

አዋጁን በመተላለፍ በእነዚህ መንገዶች ክፍያ የፈጸመ ማንኛውም ሰው፤ ከሶስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከአስር ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ እንደሚቀጣም ተደንግጓል። ክሪፕቶከረንሲን በተመለከተ በአዋጁ የተቀመጠውን ድንጋጌ በዛሬው የተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ የጠቀሱት ዶ/ር ፈትሂ ማህዲ የተባሉ የፓርላማ አባል፤ አፈጻጸሙን እና ቁጥጥርን የተመለከቱ ጥያቄዎች አቅርበዋል።

“የዲጂታል ከረንሲ [ግብይት] ቴክኖሎጂ ያመጣው ነው። ግዴታ መጠቀም አይቀርም። አለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሄደበት ያለ ነው። በቢትኮይን፣ በዲጂታል ከረንሲ፣ በክሪፕቶከረንሲ እየተገበያየ ነው ያለው” ያሉት ዶ/ር ፈትሂ፤ የዲጂታል ገንዘቦችን የሚጠቀሙ ሰዎች “አድራሻቸው በግልጽ ሳይታወቅ፤ በኦንላይን፣ በምናባዊ የሚፈጽሙት ነገር መሆኑ” ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል። 

የዲጂታል ገንዘብን የሚጠቀሙ ሰዎች “ሀገር ውስጥም ሆነው፣ ከሀገር ውጭም ሆነው፣ ትራንዛክሽኑ በማይታይ በምናባዊ መንገድ” ክፍያ እንደሚፈጽሙ የገለጹት የፓርላማ አባሉ፤ “ይህንን ብሔራዊ ባንክ እንዴት ነው የሚቆጣጠረው?” ሲሉ ጠይቀዋል። “[በአዋጁ] ‘ክፍያ መፈጸም አይቻልም” ተብሏል። ብሔራዊ ባንክ እንዴት ነው የሚፈቅደው? እንዴት ነው የሚቆጣጠራቸው? አሰራሩ፣ ስርዓቱ ምን ይመስላል? ለቁጥጥርስ ይመች ይሆናል? ቴክኖሎጂውስ አለን ወይ? መቆጣጠርስ በትክክል እንችላለን ወይ? መንግስት በትክክል ማግኘት የሚገባውን ግብር ማስከፈል እንችላለን ወይ?” ሲሉም  ተጨማሪ ጥያቄ ሰንዝረዋል።

ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የብሔራዊ ባንክ ገዢ “ክሪፕቶ አሴት” ወይም “ቢትኮይን” የሚባለውን “በሁለት መንገድ” መመልከት እንደሚገባ ተናግረዋል።  “ክሪፕቶ ማይኒንግ” የሚባለው የዳታ ማዕከል ኢንቨስትመንት “ምንም ችግር የሌለበት” እና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ “በስፋት” “በስራ ላይ ያለ” መሆኑን አቶ ማሞ አስረድተዋል። ይህ ኢንቨስትመንት፤ በኢትዮጵያ “የኃይል አቅርቦት” እና “ግሪን ኢነርጂ” መስፋፋት ጋር የተገናኘ መሆኑንም ገልጸዋል።  

“አሁን ኢትዮጵያ በስፋት የክሪፕቶ ማይኒንግ ኢንቨስትመንት መዳረሻ እየሆነች ነው ያለችው። ይሄ ለኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ነው” ሲሉም የብሔራዊ ባንክ ገዢው ለፓርላማ አባላቱ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የክሪፕቶ ማይኒንግ በዚህ ደረጃ ላይ ቢገኝም፤ “የክሪፕቶ አሴትን” እንደ ገንዘብ መጠቀም በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ የተፈቀደ አለመሆኑን አቶ ማሞ አስገንዘበዋል።

“በአጠቃላይ የዓለም የገንዘብ ፖሊሲ ዳይናሚክ ምን እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል። ለምሳሌ አሁን የምንጠቀመው ገንዘብ (currency) ብር ነው። አሁን ብዙ ማዕከላዊ ባንኮች እየጀመሩ ያሉት የማዕከላዊ ባንክ ዲጄታል ገንዘብ አለ። አሁን ሰው የሚጠቀመው ካሽ እየቀረ፤ ወደ ዲጂታል ገንዘብ ሺፍት እየተደረገ ነው ያለው” ያሉት አቶ ማሞ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይህን የዓለም አቀፍ ሁኔታ ከግምት በማስገባት “በተለየ መልኩ” መመሪያ እንደሚያወጣ ጥቆማ ሰጥተዋል።

“ይሄ የክሪፕቶ አሴትን፣ ቢት ኮይንን፣ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ከረንሲን በተመለከተ የዓለም የማዕከላዊ ባንኪንግ፣ የገንዘብ ፖሊሲ እና የገንዘብ አስተዳደር በሂደት እየተቀየረ ስለሚሄድ ዳይናሚክ የሆኑ ለውጦችን እና ዴቨሎፕመንቶችን እያየ ብሔራዊ ባንክ እንደሌሎቹ ማዕከላዊ ባንኮች፣ እንዳስፈላጊነቱ መመሪያ ሊያወጣ ይችላል” ብለዋል የብሔራዊ ባንክ ገዢው።

በአዲሱ አዋጅ “ክሪፕቶ አሴትን መጠቀም አይቻልም” ያሉት አቶ ማሞ፤ በአዋጁ የተቀመጠውን ድንጋጌ አፈጻጸም በተመለከተ ብሔራዊ ባንክ “ቁጥጥር እንደሚያደርግ” አስታውቀዋል። የክሪፕቶ ገንዘብ መጠቀም አሁን ቢከለከልም፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንደ ሌሎች ሀገራት መሰል ባንኮች “በሂደት ሁኔታዎችን እያየ” እና “ነገሮችን እያገናዘበ” መመሪያ እንዲያወጣ በአዲሱ አዋጁ ኃላፊነት እንደተሰጠውም ለፓርላማ አባላት አስረድተዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

Source: Ethiopia_Insider



https://t.me/infoTech_et
https://t.me/infoTech_et


DOGS Community dan repost
BTC > 108,000$

💰

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.