Jafer Books 📚


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!

አድራሻችን
ለገሃር ተወልደ ህንጻ ስር
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ
ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንጻ ስር
ሳሪስ አዲሱ ሰፈር
ጀሞ
ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok
ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL
ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


መዲና ዲጂታል መጽሔት/ Medina Digital Magazine dan repost
መዲና ቅጽ1 ቁጥር3.pdf
15.8Mb
መዲና ፫ እነሆ

https://t.me/Medinamagazine

በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!

https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL

https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj

ለአስተያየትዎ

medinadigitalmagazine@gmail.com

ግንቦት 2016 ዓ.ም


"Deep Work" by Cal Newport is a compelling book that explores the benefits of focused and concentrated work in an age of distractions. It provides practical strategies for cultivating deep work habits to enhance productivity and creativity.

"Deep Work" is a guide to cultivating the ability to focus without distraction on a cognitively demanding task. It emphasizes the value of sustained, undistracted work for producing high-quality results. The book offers strategies like time-blocking, minimizing shallow work, and embracing boredom to foster deep work habits in both professional and personal settings.

Many readers find "Deep Work" highly useful, as it provides actionable strategies to enhance productivity and achieve more meaningful results in a world filled with distractions. It has resonated with individuals seeking to maximize their cognitive abilities and make a meaningful impact in their work. However, the effectiveness may vary depending on individual preferences and work environments.

@jafbok


#ቀጣሪ_ያጣው_ቢሊየነር!

ይህን ታውቃለህ?

የአሊባባ ግሩፕ መስራቹ ጃክ ማ የመካከለኛ ደረጃ ትምህርቱን ለ3 ዓመታት ወድቋል።

ዩኒቨርስቲ ውስጥም እንዲሁ 3 ዓመታትን ወድቋል፤

ለስራ ሲያመለክትም 30 ያህል ጊዜያትን ተገፍቷል።

KFC ወደ ቻይና በገባ ጊዜ 25 ሰዎች ለስራ አመልክተው 24ቱ ሲመረጡ የወደቀው ብቸኛው ሰው እሱ ነበር።

ጃክ ማ ለሃርቫርድ ሲያመለክትም ወደ 10 ጊዜ ተቀባይነትን አጥቷል።

👏ዛሬ ግን የዓለማችን ትልቁ የኢንተርኔት ንግድ ድርጅት ባለቤትና ሊቀ መንበር ነው፤

👏በእስያም 4ተኛው ሐብታም ሰው ነው።

መቼም ተስፋ አትቁረጥ! የምትገፋባቸው መንገዶች ሁሉ ወደ ስኬት መንገድህ የሚገፉ ናቸው!

አዲሱ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።

📕📕📕


" መሠረታዊ ጭብጦች ስለ ወባ በሽታ " የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል ::


የመጽሐፍ ምርቃት !!


የመጽሐፍ ምረቃ ::


የዓለማየሁ ማሞ ስድስት መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ ::


ዛሬ ከልጆቻችን ጋር በትምህርት ቤታቸው የ " Art Day " ን አሳለፍን :: ግሩም ጊዜ ነበር ::


" ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ "
እሱባለው አበራ ንጉሴ
ሁለተኛው ዕትም ::

( ነጻ ፍቃድ ፣ ዕጣ ፈንታና የዕለት እንጀራ )


" ሥልጡኑ ሰው እና የሕይወት ፍልስፍናው "

በመደብራችን ይገኛል ::


አዲስ መጽሐፍ " ይ - ጦብያ - ኛ " ለንባብ በቃ ::


" 37 አልፋ 73 " የተሰኘው የመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ መጽሐፍ በመደብራችን ይገኛል ::


" ዮቶር ፪ "


መደብራችን ክፍት ነው ::


ኢትዮጵያ ቡክ ፎረም - Ethiopia Book Forum dan repost
ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ - በመጻሕፍቱ ዙሪያ እና ከአዘጋጆቹ መካከል አንዱ ከሆነው አቶ ዕቁባይ በርሔ ጋር የተደረገ ውይይት


https://www.clubhouse.com/room/M5vwALDq?utm_medium=ch_room_pxr


ሌላ ለመመኘት ጎዶሎ መሆን ግድ አይሆን ይሆናል፡፡
ትንሽነታችንን ለማወቅ ትልቅነታችንን መዘንጋት ግድ ሆኖ ይሆናል፡፡

"ዛሬ ቅዳሜ አይደለም"


" ዮቶር ፪ "


ስለ " ሸሙኔ " መጽሐፍ ::


ባይራ |Bayra dan repost
ባይራ_ዲጂታል_መጽሔት_ቅጽ_1_ቁጥር_6.pdf
3.2Mb
ባይራ ዲጂታል መጽሔት


ባይራ ቅጽ 1 ቁጥር 6!

(የቴሌግራምና የፌስቡክ ገጻችንን ከታች ባሉ ማስፈንጠሪያዎች ይቀላቀሉ፡፡)

ቴሌግራም

https://t.me/Bayradigital

ፌስቡክ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61559674771458

ለማንኛውም ሃሳበ አስተያየት የሚከተለውን ኢሜይል አድራሻ ይጠቀሙ።



bayradigital2016@gmail.com


ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን።


#The_personal_MBA መጽሐፍ በገበያ ላይ

በዓለም አቀፍ ዝናው የናኘው  #The_personal_MBA  የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ጥራቱን በጠበቀ ህትመት ታትሞ በገበያ ላይ መዋሉን ምክንያት በማድረግ ስለመጽሐፉ እነሆ ለቅምሻ ብለናል። #The_personal_MBA መጽሐፍ ለገበያ ቀርቧል ::

ይህንን መጽሐፍ በማንበብ የምታገኙትን እውቀት ከእውነተኛው ዓለም ልምድ ጋር በማቆራኘት ከተጠቀማችሁበት ውጤቱን በቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ ታገኙታላችሁ። ይህ መጽሐፍ የተሻለ ገንዘብ እንድትሰሩ፣ የተሻለ ስራ እንድታከናውኑና የተሻለ ደስታ እንድታገኙ ይረዳችኋል። የዚህ መጽሐፍ ዋና አላማ ስለ ቢዝነስ አሰራር ማወቅ የሚገባችሁን ነገር ሁሉ በአጭሩ እንድታውቁት ማድረግ ነው። ስለ መጽሐፉ የተሰጡት አስተያየቶች በራሳቸው ስለ መጽሐፉ ታላቅነት በደንብ ያወራሉ፦

“ቢዝነስ ለመጀመር እያሰባችሁ ከሆነ ይህ መጽሐፍ በራስ መተማመናችሁን ያሳድግላችኋል። አሁንም ቢዝነሱ ውስጥ ያላችሁ ከሆናችሁ ደግሞ ድክመቶቻችሁን አውቃችሁ እንዴት ማሻሻል እንደምትችሉ መንገድ ያሳያችኋል። ኤምቢኤ ለመማር ብድር ውስጥ ልትገቡ እያሰባችሁ ከነበረ፣ ይህ መጽሐፍ ውሳኔያችሁን በድጋሚ እንድታጤኑት ያደርጋችኋል። የምትፈልጉት የተሻለ ውጤታማ የቢዝነስ ሰው መሆን ነው ወይስ የሚንጠለጠል የምስክር ወረቀት ነው የምትፈልጉት?”

#ዳንኤል_ጆሹዋ_ሩቢን
የስክሪፕት ጸሐፊና የፖርትሬት አርቲስት

“ይህ መጽሐፍ ከቢዝነስም አለፍ ይላል። እዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉትን የሽያጭ፣ ማርኬቲንግና ኮሙኒኬሽን መመሪያዎችን ተጠቅሜ የፒኤችዲ ጥናቴን ለማጠናቀቅና በታወቀ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የፖስት ዶክትሬት ዕድል ለማግኘት ችያለሁ። በሕይወታችሁ እየሰራችሁ ያላችሁት ምንም ቢሆን የያዛችሁትን ስራ በተሻለ ሁኔታ እንድትሰሩት ያግዛችኋል”

#ዶክተር_ዛካሪ_ጋግኖን

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.