ከፍታ ለወጣቶች


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ከፍታ የእናንተ የወጣቶች ፕሮግራም ነው፡፡
ከፍታ ከ አሜሪካ የልማት ተራድኦ (ዩኤስኤ አይዲ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአምሬፍ ሔልዝ አፍሪካ እና አጋሮቹ
ከኢትዮጵያ ወጣቶች ጋር በቅንጅት የሚተገበር ፕሮጀክት ሲሆን ወጣቶች የእራሳቸውን ኢኮኖሚያዊ አቅም፣ የሲቪል እና
ማህበራዊ ተሳትፎ እንዲያሳዳጉ ይሰራል፡፡

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Announcement: Training and Employment Opportunities for Youth

Good Morning all, I would like to share the following opportunities that is available through  Nave Hotel and Tourism Training Institute and LonAdd Consulting:

Available Opportunities

1. Vocational Short-Term Skill Training and Employment Linkage

200 spots available for training in:

* Day Care (25%)

* Pastry and Bakery (30%)

* Food Preparation (45%)


Training will be provided by Nave Hotel and Tourism.

Youth will be linked to employment upon completion.



2. Direct Employment Linkage for Vocational and Degree Graduates

250 spots available for employment linkage, facilitated by LonAdd Consulting.

Eligibility

For Skill Training:

             - Must be unemployed and actively seeking jobs.

              - Completed at least grade 10/12.

             - Committed to completing the training and accepting employment.

For Employment Linkage:

              - Must be unemployed and actively seeking jobs.

             - Vocational college or degree graduates.(Fresh graduates will be given priority)

             - Committed to accepting employment offers.

If you know youth who qualify for these opportunities, through your networks or know someone personally that fits the criteria and is within the Kefeta project age group (15-29 years old) please forward your Full name including grand father name and phone numbers to:
                                                         Telegram account: @usetelegram1

Thank you.

NB. This opportunity is available for Addis Ababa residents in the following sub cities ( Arada, Gulele, Yeka , Lemi kura, Lideta, Addis ketema and Kirkos).


ሁሉን በአንድ መስኮት
ስለ ‘የአንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ ማዕከላት/One Stop Centers/’ ሰምታችህ ታዉቁ ይሆናል፤ ቆይ ግን በእነዚህ ማዕከላት ምን ምን አይነት አገልግሎቶች አሉ?
ወደነዚህ ማዕከላት በቶሎ መሄድ ምን ጥቅም አለዉ?
የዛሬ ዝግጅታችን ስለዚህ በስፋት ያብራራል። መልካም ቆይታ።

...............................................................................................
👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇

📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

🙏መልካም ቆይታ!


የበጎ ፍቃድ ሥራ ለኛ ለወጣቶች ምንድን ነው?
እኛ ወጣቶች ምን ያህል ለማህበረሰባችን የበጎ ሥራ እናከናውናለን? የበጎ ሥራ ሥናከናውን የምናገኘው ጥቅምስ ምንድን ነው?
እኛስ ምን እንጠቀማለን?
በበጎ ፈቃድ ብናገለግል ሰዎችን ከመርዳት በዘለለ እኛስ ምን እንጠቀማለን? ከስራ ዝግጁነት አንጻርስ? ከፍታ ፕሮጀክትስ እዚህ ላይ ምን ይሰራል፣ ወጣቶችንስ እንዴት ይጠቅማል? ለሚሉ ጥያቄዎቻችን ባለሙያው አቶ ወንድይፍራው መልስ አላቸው።
...............................................................................................
👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇

📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

🙏መልካም ቆይታ!


እድል ለእድላዊት

"ድሮ ላይ እኔን ጠዋት ማግኘት ከባድ ነበር! አሁን ላይ ግን ተቀይሬአለው።"

ባለታሪካችን እድላዊት ለይኩንን ምን ቀየራት? ተሞክሮዋን አካፍላናለች።
👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇

📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

🙏መልካም ቆይታ!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አቤኔዘርን በስራ ቦታ የሚያውቁት ሁሉ ስለ ስራ ስነምግባሩ ይመሰክሩለታል ። ይህ የስራ ቦታ ተቀባይነት ግን በአንድ ጀምበር የመጣ አይደለም እንደውም እሱ እንደሚለው "ሰዎችን ከማገልገል በፊት እራስን ማነጽ የሚባል ነገር አለ!" ሰውን ማገልገል (በበጎ ፈቃድ ማገልገል) ከህሊና እርካታ በዘለለ እንዴት እራስን ለማነጽ ይጠቅማል ? አቤኔዘር በታሪኩ ይመልስልናል።🗣🔊📢 🎉💪

👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇

📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

🙏መልካም ቆይታ!


Are you a University, College or TVET student? The Africa Digital Inclusion Alliance Presents to ALL tertiary students across AFRICA and Disciplines an engagement event and training program: DIGITAL INCLUSION LEADERSHIP TRAINING.
The virtual Discussion event is set to take place in January 16th while the training sessions is set to begin in February 2025.
Below is a brief information on Digital Inclusion Leadership Training program.

KEY TOPICS COVERED
1. Concept of Digital divide
2. Digital Inclusion and equity
3. Leadership and digital transformation
4. Community engagement and Productive Learning
5. Call to Actions

BENEFITS
1. Certified Digital Inclusion Leader
2. Learn, Network and grow.
3. Exposure to opportunities across Africa
4. Open to nominations for Digital Inclusion Awards.
5. Internships and attachment linkages

To join for the purposes of the event kindly join this WhatsApp group here; https://chat.whatsapp.com/Fyz7UfFl8z7IC5kzHcg9wZ (Only join when you are currently studying)
To proceed with applying to be part of the training program kindly by this link  https://shorturl.at/hmgvZ

Deadline for Free Digital Inclusion Leadership Training Applications is January 30th 2025.


📻 የከፍታ የራድዮ ፕሮግራም አጫጭር ታሪኮች!


👉 እና እንዴትስ ለሥራ እንዘጋጅ?

🌟በዚህ ዝግጅት ለምንድን ነው ስራ የማናገኘው? ለሚለዉ የብዙዎች ጥያቄ የተለያዩ ወጣቶች ምላሻቸዉን የነገሩን ሲሆን ከከፍታ ፕሮጀክት ባለሙያው አቶ ሻምበልም የስራ ዝግጁኘነት ምንድን ነው እና እንዴትስ ለሥራ እንዘጋጅ፣ ከፍታ ፕሮጀክትስ ለዚህ እንዴት ያግዘናል የሚለውን ጥሩ አድርገዉ አብራርተዉልናል። ለስራ እንዴት እንዘጋጅ? ለምትሉ ይህን በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም እንድታደምጡ ጋበዝን። 🌟🌟

👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇

📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

🙏መልካም ቆይታ!


https://t.me/kefetaIYA/1480
ያልጠበኩት ነዉ
ታታሪዋ ሀሳቧን ለመግለጽ ፣ ካሰበችበት ለመድረስ እንዲሁም አቻወቿን ለመደገፍ ወደኋላ የማትለዋ የሀዋሳዋ ሃና ጌራወርቅ ከዩንቨርሲቲ የተመረቀችዉ በጥሩ ውጤት ቢሆንም በስራ ፍለጋ ወቅት ያጋጠማት የጠበቀችው አልነበረም ምን አጋጠማት? እንዴትስ አለፈችው? ሙሉ ታሪኳን ከራሷ አድምጡ...


ያልጠበኩት ነዉ
ታታሪዋ ሀሳቧን ለመግለጽ ፣ ካሰበችበት ለመድረስ እንዲሁም አቻወቿን ለመደገፍ ወደኋላ የማትለዋ የሀዋሳዋ ሃና ጌራወርቅ ከዩንቨርሲቲ የተመረቀችዉ በጥሩ ውጤት ቢሆንም በስራ ፍለጋ ወቅት ያጋጠማት የጠበቀችው አልነበረም ምን አጋጠማት? እንዴትስ አለፈችው? ሙሉ ታሪኳን ከራሷ አድምጡ...


ያልጠበኩት ነዉ
ታታሪዋ ሀሳቧን ለመግለጽ ፣ ካሰበችበት ለመድረስ እንዲሁም አቻወቿን ለመደገፍ ወደኋላ የማትለዋ የሀዋሳዋ ሃና ጌራወርቅ ከዩንቨርሲቲ የተመረቀችዉ በጥሩ ውጤት ቢሆንም በስራ ፍለጋ ወቅት ያጋጠማት የጠበቀችው አልነበረም ምን አጋጠማት? እንዴትስ አለፈችው? ሙሉ ታሪኳን ከራሷ አድምጡ...
✅🎉📢🗣


🗣📢🔊 Kefeta's Instagram page is live again, join us there
@Kefeta.et is our Instagram handle
📢🔊🔊🎉✅


Are you passionate about the digital economy? Do you recognize how the digital sector is reshaping the global economic landscape?
Kefeta is working to enhance digital skill development and employability for youth in collaboration with our partners. To support this effort sustainably, Kefeta is conducting an online skills needs assessment in partnership with Bridge Center for Impact.
If you are interested in this sector and would like to contribute to the assessment, we kindly invite you to complete this survey. Please note that the data collected is crucial and will influence course design activities. We appreciate your diligence and careful attention in filling out the survey serious.
https://forms.gle/5pUTWgW9j2Ahyb7N6


📻 የከፍታ የራድዮ ፕሮግራም አጫጭር ታሪኮች!

👉 ለካ ብዙ እማላዉቀዉ ነበር

👉
"አኪያሄዱን ሳያውቁ ብዙ መጓዝ ትርፉ ድካም ነው" ይባላል። የዛሬው ባለታሪካችንም በወኔ፣ በትጋት፣ በቆራጥነት እንዲሁም ባለመሰልቸት በዙ ቢጥርም፡ የስኬት መንገድ ግን ቀላል አልሆነለትም ነበር። ለምን? ሲባል "
ለካ ብዙ እማላውቃቸው ነገሮች ነበሩ"

ይለናል እማያውቃቸው ነገሮች ምንድን ናቸው? ሲያውቅስ ምን ተፈጠረ? ለብዙዎቻችን ቅርብ የሆነዉን የሕይወት ጉዞ በደምብ አድርጎ የሚያስቃኘዉን ታሪክ ብታደምጡ ብዙ ታተርፋላችሁ።

👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...
እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇

📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

🙏መልካም ቆይታ!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🚀 Meet the amazing @Hilina_Muche1 (TikTok star) – a young girl who turned struggles into strength! 💪✨ From battling challenges to graduating with flying colors 🎓, she saved up and is now about to buy a disability-friendly car! 🚗💖 Her journey is one of hard work, determination, and pure inspiration.

Let’s watch her story and learn how she never gave up on her dreams! 🌟

#Kefeta #YouthWithDisability #YouthSACCO #YouthFriendlyService #Inspiration #KeepPushing #HilinaMuche




ድሬ ፎረም ከፍተኛ ደረጃ የወጣቶች ንቅናቄ "ለዘላቂ ሰላም ግንባታ እና ለአየር ንብረት እመርታ የወጣቶች ተሳትፎን ማሳደግ" በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ ተካሂዷል።

የድሬዳዋ ከፍታ የወጣቶች ጥምረት ከድሬዳዋ ወጣቶች ምክር ቤት ፣ ከስካውት ካውንስል እና ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ይህ መድረክ ወጣቶች ዓለም አቀፍ እሳቤ እንዲኖራቸው ከማስቻል ባለፈ የመፍትሄ አካል በመሆን ተሳትፏቸውን ለማሳደግ እና ተጠቃሚነታቸውን ለመፍጠር የሚያስችል ነው።
ከታህሳስ 25-26/2017 ዓ/ም በድሬዳዋ ቢ ካቲታል ሆቴል በተካሔደው የወጣቶች የሰላም ፎረም የድሬዳዋ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች፣ ከ150 በላይ የከተማዋ እንዲሁም ለሐረር ከተማ፣ ከምስራቅ ሐረርጌ እና ከጅግጅዳ ከተማ የተወጣጡ ወጣቶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በተያያዘም ድሬ ፎረምን ላዘጋጁ እና ተባባሪ ለነበሩ አካላት (የከፍታ ፕሮጀክትን ጨምሮ) በክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቷል፡፡




Wondering where to get registered?
Dire Forum High-Level Regional Youth Forum is a youth-driven platform focused on peace and climate change, key priorities within the Sustainable Development Goals (SDGs). The forum is designed to raise awareness and empower the youth of Dire Dawa to adopt a global perspective on these critical issues while expanding their participation at national and international levels as part of the solution.
Link below
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUyDJDNpj9ppWAMLTL3rq2WKOFrAGefCVpOl2jnWqomTYptw/viewform


https://www.tiktok.com/@amarescout21/video/7452010315946003717
The Dire Forum 2025 🕊organized through a collaboration between 🤝Dire Dawa Scout Council, Dire Dawa Youth Council, የድሬዳዋ ወጣቶች ምክር ቤት, and Kefeta - Dire Dawa Youth Coalition, aiming to promote youth-led peace initiatives. #ድሬ ፎረም (Dire Forum) 🕊will bring together vibrant young leaders to discuss solutions for a more peaceful and united future.
Get register here 👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeUyDJDNpj9ppWAMLTL3rq2WKOFrAGefCVpOl2jnWqomTYptw/viewform
#YouthPeace #YouthPeaceForum #YouthPeaceDialogue #DireForum2025


የሁላችንም ሃላፊነት!
“በሰፈራችን ዝርፊያ ሲያጋጥም፣ ወንጀል ሲሰራ... ሆ ብለን እንወጣለን፣ ጾታዊ ጥቃት ሲፈጸምስ?? ጾታዊ ጥቃት በጊዜ ሂደት አይነቱን እና መልኩን እየቀየረ መጥቷል በጋራ ሆነን አንድ ልንለዉ ይገባል!”

የምትለን የሕግ ባለሞያዋ⚖️ ወ/ሮ ሜሮን ከከፍታ የሪዲዮ ፕሮግራም ጋር በነበራት ቆይታ ስለ ጾታዊ ትቃት አጠቃላይ ገለጻ፣ ስለ የቤት ውስጥ ጾታዊ ጥቃት ምንነት፡ እንዲሁም ጾታዊ ጥቃት ሲደርስ ከማመልከት ጋር ተያያዘዉ ስለሚነሱ ነጥቦች ያብራራችበትን መደመጥ ያለበት ዝግጅት አቅርበናል..
👉ሃሳብ አስተያየታችሁን በዚሁ ቴሌግራም አካውንታችን ያድርሱን...እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን👇👇👇
📲 09 40 44 55 66 / 09 41 44 55 66
📞 ደዉሉልን ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንቀበላለን!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.