Manchester United Fans


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ነገ ወሳኝ ጨዋታ አለብን ቤተሰን ደህና እደሩ ዩናይትዳውያን የነገ ሰው ይበለን🙏❤️

Manchester United Fans™ 🇬🇧

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz‌‌‌‌

4.9k 0 1 15 225

📲📲 – ስፓንያርዳዊው ሁዋን ማታ በ Instagram ገፁ ለብሩኖ ፈርናንዴስ ❤️

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz



8.2k 0 0 14 221

📸 ለሪያል ሶሴዳድ በመዘጋጀት ላይ 💪

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


✨ YACINE TV አዲሱን VERSION 🔵 ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኙታል፡፡⬇️⬇️

✅ አዲሱ Yacine TV Black

✅ ምንም አይነት External Player 
       አይፈልግም።

✅ ለAndroid TV Android Box እና
       ስልኮች የሚሆን ነው።

🔤🔤🔤🔤  ነፃ🔤🔤🔤🔤 ከታች

ባለዉ  ቻናላችን ያገኛሉ ⬇️⬇️

https://t.me/+tkACKKSuaWtkZjg8
https://t.me/+tkACKKSuaWtkZjg8
https://t.me/+tkACKKSuaWtkZjg8




300 K SUBSCRIBERS SOON 😈 💣⏳

ሰላም ውድ የ Manchester United Fans ቤተሰቦች እነሆ ቻናላችን 300ሺ ቤተሰቦችን ሊያፈራ በጣም ትንሽ ቤተሰብ ብቻ ይቀረዋል ።

መርጣችሁ ስለምትከተሉን ከልብ እናመሰግናለን እያልን
⬇️

300ሺ ቤተሰብ ከማፍራታችን በፊት  በቻናላችን ላይ ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት እንድትሰጡ ስንል እንጠይቃችኋለን ።

ቻናሉ የእኛ ብቻ ሳይሆን የእናንተም እንደመሆኑ መጠን ሁላችሁም ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት በኮመንት ስር እንድታስቀምጡልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ።
💬

@Manchester_Unitedfanns 🌟
@Manchester_Unitedfanns 🌟


በዚህ በጉዳት በተመታንበት ወቅት ቢያንስ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ከጉዳት ነፃ ሆኖ ብናገኘው  + በሩበን System ተመራጭ የ 10 ቁጥር ሚናውም መዉጣት ይችል ነበር !

Money Mase 🙏

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


ጆሽ ዚርክዚ በ Instagram ገፁ 🌐👀

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

15k 0 1 6 531

🚨 JUST IN

ከማንችስተር ዩናይትድ የለቀቁት ጂም ሞክሶን ማንችስተር ዩናይትድን ከለቀቁ በሁዋላ ብራይተንን እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል !

Telegraph 📰

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns

15k 0 2 18 204

🎯 Daily Accumulator Bets 🎯
Boost your winnings with today’s accumulator bet! 💰
📍Bet Now
https://betgr8.com/et/signup?promocode=MANUTD

📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!

#GR8 #AccumulatorBets #BetSmart #WinningTime


🔥 የዕለቱ  ምርጥ ጨዋታ🔥
🔴 Arsenal vs PSV ⚪
📅 Wednesday, 12th March
⏰ 11:00 PM      

📲ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=MANUTD
📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!

📢 Bet responsibly | 21+
#Arsenal #PSV #Betting #GR8


ሩበን አሞሪም ስለ ቡድን ዜና ያወራው🎙||

🕹ሜሰን ማውንት ከነገው ጨዋታ አንፃር በጣም ገና ነው



🕹ዮሮም አይደርስም


🕹ሃሪ ማጓየር የነገውም ጨዋታ ያመልጠዋል ግን ለእሁዱ ጨዋታ የመድረስ ትልቅ እድል አለው



🕹ኡጋርቴ ለነገው ጨዋታ ይደርሳል ከቡድኑም ጋር አብሮ ነው!


@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


ሜሰን ማውንት ተጨማሪ ምስል 🔙

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


ሩበን አሞሪም 🗣

" ለቀጣዩ አመት ግልፅ የሆነ እቅድ አውጥተናል ።"

" ዩሮፓ ሊግ ውድድር በእጃችን ላይ አለ ወደ ቻምፒየንስ ሊግም መግባት እንችላለን አታውቀውም ነገር ግን እቅዶች አሉን ።"

" ከባድ ሰአት ላይ እንደሆንን እናውቃለን ነገር ግን ወሳኙ እና አስፈላጊው ነገር እቅድ ማውጣት እና ማምጣት ያሉብንን ተጫዋቾች በደንብ መለየት ነው ።"

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


UCL NIGHT 😍 🇪🇺

በ 1XBET ይወራረዱ💚💚💚💚

አሪፍ አሪፍ ኦዶች ተዘጋጅተዋል

ከሌላው ለየት የሚያደርገው የኛን ፕሮሞ ኮድ ተጠቅመው የመጀመርያ Deposit ሲያደርጉ 300% ቦነስ ይኖረዋል

Registration link ➡️1XBET

promocode:- MUTD49


ሩበን አሞሪም ሌኒ ዮሮ የደረሰበት ጉዳት የረጅም ግዜ ነው ወይ ተብለው ሲጠየቁ 🗣

" አይ የለም የረጅም ግዜ ጉዳት አይደለም የነገው እና ከዛ በሁዋላ ያለው ጨዋታ ብቻ ነው የሚያመልጠው ።"

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


Hulusport dan repost
🎉 በየሳምንቱ 100,000 ብር ድረስ ያሸንፉ! 🎉

በመላው የአማራ ክልል ባሉን የሁሉስፖርት ሱቆች ትኬት ስለቆረጡ ብቻ ተጨማሪ 100,000 ብር 💸 ያሸንፉ!

🥇50,000 ብር
🥈30,000 ብር
🥉20,000 ብር

ለማሸነፍ
🤑 አማራ ክልል ውስጥ ባሉን የሁሉስፖርት ሱቆች ትኬት ይቁረጡ
📸የቆረጡትን ትኬት ፎቶ በማንሳት እና ስልክ ቁጥርዎትን አንድ ላይ በማድረግ በቴሌግራም @huluchallenge1 ላይ ይላኩ
🏆 በየሳምንቱ ሰኞ 3 ባለ እድሎች አሸናፊ ይሆናሉ!

መልካም እድል!🎉


በዲያጎ ዳሎት መሪነት ለሜሰን ማውንት እና ለማኑ ኡጋርቴ እንኳን በሰላም ተቀላቀላችሁን የሚል ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።👏

(Sky Sport)

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


ራፋኤል ቫራን ክለባችንን ሲለቅ በኦልድትራፎርድ ❤️

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.