Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
LIFESTAR 1 Million 4K Android ሪሲቨር ይለያል 1ኛ ደረጃ wow 😍


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
📺አሁን አርሰናል ከ ሲቲ እና ኤሲሚላን ከ ኢንተር ሚላን ጨዋታ በአንድ ላይ ማየት የሚያስችልን LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ብቻ ነው ይሔንን አገልግሎት ወይም በተመሳሳይ ሰአት ሁለት ጨዋታዎችን ለማየት ሪሞታችሁ PIP Button መጫን ነው


📺አሁን አርሰናል ከ ሲቲ ፓላስ እና ኤሲሚላን ከ ኢንተር ሚላን ጨዋታ በአንድ ላይ ማየት የሚያስችልን LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ብቻ ነው ይሔንን አገልግሎት ወይም በተመሳሳይ ሰአት ሁለት ጨዋታዎችን ለማየት ሪሞታችሁ PIP Button መጫን ነው


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Arsenal ከ Manchester City
📸 LIFESTAR 1 Million 4K Android


LIFESTAR 1 Million 4K Android SMART ማድረጊያን እና ረሲቨርን በአንድ ላይ በያዘው Box ሁለት ጨዋታ አንድ ላይ ለማየት PIP Button ይጫኑ


📺አሁን ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ክርስቲያል ፓላስ እና የባርሴሎና ጨዋታ በአንድ ላይ ማየት የሚያስችልን LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ብቻ ነው ይሔንን አገልግሎት ወይም በተመሳሳይ ሰአት ሁለት ጨዋታዎችን ለማየት ሪሞታችሁ PIP Button መጫን ነው


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አሁን ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ክርስቲያል ፓላስ እና የባርሴሎና ጨዋታ በአንድ ላይ ማየት የሚያስችልን LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ብቻ ነው ይሔንን አገልግሎት ወይም በተመሳሳይ ሰአት ሁለት ጨዋታዎችን ለማየት ሪሞታችሁ PIP Button መጫን ነው


💃🕺ዛሬ ቅዳሜ ነው ወጡም በቅቤ ነው!

🤝ዛሬ ቅዳሜ ደውላችሁ LS-1Million 4K Android Receiver ስታዙ የትም ሁኑ የት Delivery በነፃፃፃፃ

በኢትዮዽያ ውዱ እና ብቸኛው አንድሮይድ ሪሲቨር በመሸጥ ላይ ነን!
8,500 የነበረውን በ 7,000 ብቻ
ሁሉም ሶፍትዌር ተጭኖ ያለቀለት Football/movie/ entertainment/ documentary ሁሉንም በነፃ ቤትዎ ሆነው ይመልከቱ!
ለመግዛት
0911961727


💬💬💬💬💬💬
እሁድ 11 ሰአት ላይ ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች አሉ አርሰናል ከ ማንቸስተር ሲቲ እና ኤሲ ሚላን ከ ኢንተር ሚላን ሁለቱም ተመሳሳይ ሰአት ነው ይሔንን ጨዋታ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ብቻ ካላችሁ ነው ሁለቱንም ጨዋታ በአንዴ ማየት የምትችሉት WoW 1ኛ ረሲቨር LIFESTAR 1 Million 4K Android


SPTV dan repost
SPTV 1 HD and SPTV 2 HD
Schedule
@SptvHDnews


የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ
57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 350ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 700ብር

57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1300ብር
57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2600ብር

SPTV ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተለወጡ ዋጋቸው ይጨምራል ለበለጠ መረጃ Click Here
ETV PRO Android 15 Month 1000ብር
ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር

EthioShare 1 Year 700ብር
Funcam 1 Year 1000ብር
Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር
Super G-Share 6 month 500ብር
MyHD IPTV 15 Month 700ብር
SDS 1 Year 2000ብር

VIP ሰርቨር ዋጋውን ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ

ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ

👁ማሳሰቢያ👁
በቴሌብር ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ብር ካስገባችሁ ከ 1 ሰአት በፊት
@bkjabot ላይ መላክ አለባችሁ ብሩ ከገባ ከ 1 ሰአት በሗላ ደረሰኝ ብትልኩ ያስገባችሁት ብር ውድቅ ይሆናል የግድ ሰርቨር ለማስሞላት እንደ አዲስ ብር ማስገባት አለባችሁ።


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ወደ 16ቱ  ለመግባት የሚደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ወጥቷል።

🇩🇪 ዶርቱመንድ ከ ስፖርቲንግ 🇵🇹
🇮🇹 አታላንታ ከ ክለብ ብሩጅ 🇧🇪
🇩🇪 ባየር ሙኒክ ከ ሴልቲክ 🏴󐁧󐁢󐁳󐁣󐁴󐁿
🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ከ ማንቸስተር ሲቲ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿
🇳🇱 ፒኤስቪ ከ ጁቬንቱስ 🇮🇹
🇮🇹 ኤስ ሚላን ከ ፌይኖርድ 🇳🇱
🇵🇹 ቤንፊካ ከ ሞናኮ 🇫🇷
🇫🇷 ፒኤስጂ ከ ብረስት 🇫🇷

#UCL


💬💬💬💬💬💬
ከ Android ረሲቨር ውጪ ወይም ከ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ውጪ ከዛሬ ጀምሮ በማንኛውም ረሲቨር YouTube ላይሰራ ይችላል ምክንያቱም Google አዲስ የ Security ሲስተም Update አድርጓል እስከ አሁን ድረስ በ Normal receiver አዲሱን የ Google Login Security ሲስተም ማለፍ የሚቻልበት መንገድ የለም አዲስ ነገር ካለ Update አደርጋችሗለሁ ምንግዜም LIFESTAR ብዙ እርምጃ ቀዳሚ ምናልባት አዲስ Google ለጨመረው የ Security ሲስተም ሶፍትዌር ኢንጅነሮቹ መፍትሔ ካገኙ በሁሉም LIFESTAR, GODSTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ቀድመን የምንሰራላቸው ይሆናል


MarakiMedia_1_2_2025.apk
29.0Mb
👆👆👆 ይሔ
አዲስ በ Maraki Company የተሰራ ምርጥ
#MarakiMedia የሚባል አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, ለ Android Receiver, Android TV Box, Smart TV, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል በቅርቡ ደግሞ እጅግ በጣም ብዙ ፕሮግራሞችን ያካትታል Install አድርጋችሁ ተጠቀሙ
MarakiChat Password: 12345678


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
መጪውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ Maraki Media ላይ Menzuma እና Neshida አካተናል ቼክ አድርጉት።


Maraki media ላይ የራሳችንን መወያያ ግሩፕ እንደፈጠርን ታውቃላችሁ አዲስ የተከፈተ የሳተላይት ቻናል ሲኖር ወዲያው የምናቅበት App ነው download በማድረግ መረጃን ከሁሉም ቀድመው በራስዎ ያግኙ እናመሰግናለን።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አዲስ Maraki Media ላይ የተካተተ Function LIVE Forever እና Funcam ሰርቨሮች የሚያስተላልፉትን ቻናሎች የማየቻ አማራጭ VIP ም ጨምሮ እየከፈተ ያላቸውን ቻናሎች ያሳያል😘
Password የምታገኙት ቴሌግራም ላይ Pro Technician Group ወይም ቻናል ላይ አባል ለሆናችሁት ብቻ ነው።


LS-9090HD mini_V1.09.25980_22012025.bin
8.2Mb
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ


👁ማሳሰቢያ👁
አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን
22_01_2025

@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT

5k 0 24 2 21

LS-9090HD_V1.09.25980_22012025.bin
8.2Mb
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ


👁ማሳሰቢያ👁
አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን
22_01_2025

@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT

4.4k 0 41 12 23

ስለ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ግሩፕ ላይ ፃፉልን እናመሰግናለን

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.