ዛሬ …ቀጠሯችን እንደተጠበቀ ነው!#JCSA ONLINE TALKSHOW በዚህ ሳምንት #
በJCSA የበይነመረብ እልፍኝ ቀደም ሲል በፋና- ሚዲያ- ኮርፖሬሽን
(#FMC) ውስጥ በፋና ራዲዮ በሪፖርተርነት እና በዜና አንባቢነት የሰራ።
አሁን ላይ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን
(#EBC) ከእውቅ ዜና አንባቢያን መካከል በቅድሚያ የሚጠቀሰው።
ለበርካታ ዓመታት በጋዜጠኝነት ሙያ የቆየ እና የካበተ ልምድ ያለው።
የ2017 የኢትዮጵያ ሚዲያ አዋርድ ተሸላሚ እና ከጋዜጠኝነት ሙያው ባሻገር በድርሰት
2 የግጥም መድብሎችን ለተደራሲያን ያደረሰ።
ጋዜጠኛ እና ጸሐፊ #
ሰለሞን ኃይለየሱስ የዛሬው የJCSA የበይነመረብ ልምድ ልውውጥ (online talkshow) እንግዳ ሆኖ ይቀርባል ።
#
ዛሬ ሰኞ(22
/07/17) እንደተለመደው #
ከምሽቱ_2:00 ሰዓት ጀምሮ በJCSA የቴሌግራም ግሩፕ ይጠብቁን👇👇
https://t.me/HU_JCSA_Group🎤
አቅራቢ፦#ፊሊጾስ ጥዑመልሣን 📌መርሐግብሩ የሚከወነው በጎግል ሚት
(googlemeet) ሲሆን የውይይቱ ሰዓት ሲቃረብ የመወያያ ሊንኩን የምናጋራችሁ ይሆናል።
📌
#እንዳያመልጣችሁእዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
#HU_JCSA