Mohammed Seid Islamic & Traditional Medicine መሀመድ ሰይድ የቁርአንና የባህል ህክምና ማእከል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


Treating medically undifiened physical symptoms, witch craft,evil eye, evil touch...የሲህር፣የአይነናስና የጂን ተጠቂዎችን በቁርአንና በእፅዋት የህክምና አገልግሎት መስጠት
✔የሚፈሉጉት ጥያቄ በmobile,FBinbox, comment, whatsApp,telegram, imo ይጠይቁ »የሞባይል ቁጥሩን ሴቭ ያድርጉ ነገ ይጠቅምዎታል ወይም ለተቸገረ ይለግሱታል


Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri
አወወ
የአንዲት እህት ስለህመሟ ያቀረበችው ጥያቄ
As wr wb selam endet nachhu
የኔ ህመም በየ አመቱ ነዉ እሚመላለስብኝ እና መጀመሪያ ሲጀምረኝ እጀን በጣም ይቆረጣጥመኝ ነበር ተነቅሎ የሔደ እስኪመሥለኝ ድረስ እግሪንም እንድሁ ስሲያደርገኝ ለ2ወር ያክል አመመኝ ግን ሆሌም አደለም አልፎ አልፎ ነበር ከዛም እራሴንም በጣም ያመኝ ነበር መጨረሻላይ አፊን ሁሉ ዘጋኝ ማለት እኔ አወራለሁ ግን ቃላቶች ማዉጣት አልችልም ነበር በፅሁፍ ለአንድ ሳምንት ያክል ቆየሁ ከዛ እጀም አልታዘዘኝ አለኝ ማለት እጀና እግሬ እንደፈለጉ ነበር እሚቀሳቀሱት የእጆቸ ጣቶች ምንም ሳልሆን ሁሉም ወለቁ/ተሠበሩ እራጂ ስነሳ ምንም አያሳይም በራሡ ጊዜ ቆይቶ ሳልታሽም ዳንኩ በጣም እሰቃድ ነበር ማቆምኳኘን ብፈልግ እራሴን በጣም ያመኛል ሠወች እጀንም እግሬንም ሲይዙኝ በጣም እራሤን ያመኝ ነበር ወደ ሆስፒታል ስሔድ ጭቀትና ደም መርጋት ነዉ እሚለኝ እና ምን ይሆን የኔ በሽታ

ወአወወ
ሲህር ብዙ አይነት በሽታ በሰው ላይ እያፈራረቀ ያሰቃያል።
1#《ሸይጣን በአደም ልጅ በደም ቧንቧው ይፈሳል ።ደም የሚደርስበት ይደርሳል》ነቢዩ ሙሀመድ (ሰአወ)
2# 《እሱና(ሸይጧን) ሰራዊቱ ከማታዩት ቦታ ያዩዋችኋል》ቁርአን
ሁለቱን የሀዲስና የቁርአን ጥቅሶች ስንመለከት
1* በሰውነታችን ውስጥ በሽታውን ለማዟዟር አመቺ ሁኔታ እንዳለው
2*የህክምና ሳይንስ የቱንም ያህል ቢራቀቅ በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ሲህር/ጅን ማየት አይችልም።
መፈትሄው― ህመምተኞች ባይሻላቸው፣ቢብስባቸው፣ለሞት እየቀረቡም/እስከሚሞቱ ሀኪም ያማክራሉ/ይታከማሉ።
ለሲህር ሲሆን ለ7 ቀን ይቀራላቸውና ተስፋቸው ይሟጠጣል―ከጥቂቶች በቀር። ብዙ እህት ወንድሞች አጋጥመውኛል―በቁርአን ህክምና ለረጅም ጊዜ እየተከታተሉ ጤናቸው ብቻ ሳይሆን በዲናቸውም ከፍተኛ መሻሻል አሳይተው።በአላህ ያመነ በሩቃ ተስፋ አይቆርጥም።
አንድ ሙስሊም የታመመው በሲህር ወይም በአይነናስ አለዚያም በጅን ልክፍት መሆኑን ካወቀ በቁርአን ህክምና (ሩቃ) እስከሚድን መታገል ይገበዋል። የተቀራባቸውን መድሀኒቶችንም ቢጠቀም ያግዘዋል።ወላሁ አእለም።
✔የሚፈሉጉት ጥያቄበmobile,inbox,whatsApp,telegram, comment,imo ይጠይቁ
»የሞባይል ቁጥሩን ሴቭ ያድርጉ ነገ ይጠቅምዎታል ወይም ለተቸገረ ይለግሱታል share ያድሮጉት ሌሎች ይጠቀሙበታል፣የFBፔጁን like ይበሉ
0118820789/0911457737/0901954220


ምንዎን ያምዎታል?
1.《ከዛጋ እየመጡ ደሜን ይጠጡታል》 የ12 አመት ታዳጊ
2.《ማታ ማታ እየመጣች ትረብሸኛለች። ከትዳሬም አፈናቅላኛለች》 የ60 አመት ሽማግል
3.《ከተማውን ስጠይቅ ወልቅጤ ነው አሉኝ ከማን እንዴት እንደመጣሁ አላውቅም 》ከአዲስ አበባ ጠፍታ በነጋታው ደውላ
4.《እናቴ ቤት ስሄድ ቤቱ ይሄድብኛል።ቢሮ የምሰራበትከ ኮምፒተር እኔ ስነካው ይበላሻል። ሌላ ሰው ሲነካው ይሰራል》የመናዊት ታማሚ
5《በየወሩ በመቶ ሺዎች እያተረፍኩ በአመት ከ1ሚሊየን ብር በላይ እዳ አለብኝ።ብሩ የት እንደገባ አላውቅም》ወጣት ነጋዴ
7.《ባሏ ማታ ሲቀርባት ምንም ስሜት እንዳይሰማት አደርግ ነበር》 ሲቀራላት ጂኒው ሲለፈልፍ
8.《አራት አመት ሙሉ ባለቤቴን መቅረብ
አልቻልኩም።ይቀይራትና ተዋት የኔናት አግብቻታለሁ ይለኛል》ሚስቱን የፈታ ወንድም
ቀጣዩን ለማየት ፔጁን ላይክ ብለው ይግቡ
《ሸይጣን በአደም ልጅ በደም ቧንቧው ይፈሳል ።ደም የሚደርስበት ይደርሳል》ነቢዩ ሙሀመድ (ሰአወ)
Medically Unexplained Physical Symptoms
ከላይ የተጠቀሱት ህመሞች በህክምናው ዘርፍ የሚጠሩበት
✔.በሲህር (ድግምት /መተት )፣
✔አይነናስ (አይነሰብ)
✔ በጅን (ልክፍት) ለታመሙ
✔.ምንነቱ ባልታወቀ ህመም ለሚሰቃዩ
✔ሌሎች በሚስጥር የያዙዋቸው የውስጥ መረበሽ፣ማህበራዊ ቀውስ፣ መረጋጋትና ማስተዋል አለመቻል፣ አስጨናቂ ህመሞችና
መንፈሳዊ ችግሮች
በቁርአን ህክምና እንዲሁም ፈዋሽ ሆነው በተጨማሪ የተቀራባቸው መድሀኒቶች በመጠቀም በአላህ ፈቃድ ፈውስ ያገኛሉ።
Mohammed Seid Ruqa & Traditional Medicine
አድራሻ:· አሸዋ ሜዳ ከሻቃ ሞል ፊት ለፊት ከጤና ጣቢያው አጠገብ
የሚፈሉጉት ጥያቄ 0118820789/0911457737/0901954220 ደውለው ይጠይቁ
በ inbox , በ ዋትስአፕ
በቴሌግራም―መሀመድ ሰይድ
»የሞባይል ቁጥሩን ሴቭ ያድርጉ ነገ ይጠቅምዎታል share
ያድሮጉት ሌሎች ይጠቀሙበታል
»ፔጁን like ይበሉ፣


ሲህር ምንድነው?
አንባቢ ሆይ አላህ ይጠብቅህና ሲህር ቢያሳምምህና ራስህን መቆጣጠር ቢያቅትህ ቤተሰብህ በየትኛው የህክምና አይነት ቢያሳክሙህ ትመርጣለህ?
ሲህር በአላህ በካዱ ጠንቋዮችና በሸይጧን ትብብር የሚሰራ ክንውኑ ከእይታ የተሰወረ በሰው ልጅ ላይ በህይወቱ፣በጤናው፣በንብረቱ ና በክብሩ ላይ ችግር የሚያመጣ በሽታ ወይም ተንኮል ነው።ብዙዎቻችን እስከምንያዝ ስለሲህር እንዘናጋለን።በዘመናዊ
ህክምና ክትትል አመታት ቆይተው ቁርአን ሲቀራላቸው የዳኑ ብዙ እህት ወንድሞች አጋጥመውናል።
ብዙ የአካዳሚክ ትምህርት የቀሰሙ ሰዎች በሳይንስ
አልተረጋገጠም ብለው አለመኖሩን አስረግጠው ቢከራከሩም በተጨባጭ ሰዎች ሲታመሙ በማየታችን በቁርአንና በሀዲስ
የተጠቀሰውን የሲህር ጉዳይ ችላ ማለት የለብንም።ሲህር
የሚሰሩም ሆነ የሚያሰሩት በአላህ በመካድ ስለሆነ ወደጠንቋይ መሄድ ለአኼራ ኪሳራ ይዳርጋል።
ፈውስ፦ሲህር በአላህ ፈቃድ የያዘን እንደሆነ በብዙ መንገዶች የፈውስ አገልግሎቶች አሉ።ይሁንና ሁሉም ሀላል ናቸው ማለት አይደለም።የፈውሱን ሁኔታና በሸሪኣ ያለውን ፍርድ እናያለን።
1–ዛር፥ዛር የሚከናወነው የጂን/አጋንንት በመጥራትና
በመለመን ሲሆን ጂን የሚጠራው ሙስሊም ሊመስል ስለሚችል መጠንቀቅ ያስፈልጋል።የታመሚውን እጅ በመያዝ ህመሙን መናገር፤ የመኖሪያ አካባቢ፣ያሳለፍነው ህይወት ሌሎች ጉዳዮቻችንንም ሳንናገረው በመናገር ወልይ ለመምሰል ይሞክራል።ሲህር የሰራብንንም ሊጠቁመን ይችላል።አላህ ሊፈትነን ያመጣውን ህመም አላህን በማስቆጣት አናመልጠውም።
2–በኩፍር፦በተለይ ክርስትያኖች ጋር የሚሄዱ
ያጋጥማቸዋል።"ለማርያም ስለት ግቡ፤በእየሱስ እመኑ
ትድናላችሁ" አያሉ ይሰብካሉ።ከሲህር ህመም ለመዳን ጀሀነም መግባትን የሚመርጥ አስተዋይ ይኖራል?
3–በእፅዋት፦አንዳንድ እፀዋት መርዛማነት እንዳላቸው ሁሉ ሌሎች ደግሞ የመድሀኒት ባህሪ አላቸው። መድሀኒቱ
በሙስሊምም ሀይማኖት በሌለው የባህል ሀኪም ዘንድ ሊገኝ ይችላል።ማስተዋል ያለብን ግለሰቡ ትክክለኛ ታማኝ ሰው ነው? አንዳንዶች በታማሚ ሲህር ሲሰሩ አንዳንዶች የማይጠቅም ወይም የሚጎዳ መድሀኒት ይሰጣሉ።
4–በሸሪኣ፦ከነቢዩ(ሰአወ) እና ከሰሀቦች በተገኘው ሁኔታ ቁርአን እየቀሩ እና የነቢዩን (ለታማሚ የሚደረጉ) ዱአዎችን እያደረጉ ታማሚው እንዲፈወስ ማገዝ።ከሁሉም ተመራጩ ይህ አይነቱ ነው።
5–በዘመናዊ ህክምና፦ምንም እንኳ ዘመናዊ ቢሆንም
ታማሚው የታመመው በሲህር እስከሆነና የሳይንሱ ሰዎች ጂን፣አይነናስና ሲህር የለም ብለው ክደው የሲህር ታማሚን የሚፈውስ መድሀኒት ይኖራቸዋል ማለት ዘበት ነው።ምናልባት ከባህል ህክምና ተቀብለው በኪኒንና በመርፌ መልክ ካቀረቡ እንጂ አእምኖው በሲህር የታወከን ግለሰብ መፈወስ አይችልም
ለዚህም እኮ ነው በሲህር የታመሙ ግለሰቦች ለአመታት ከኪኒን ሳይላቀቁ ከሰውነት ተራ ወጥተው ከህይወት በታች ከሞት በላይ የሆነ ህይወት የሚኖሩት።
አንባቢ ሆይ አላህ ይጠብቅህና ሲህር ቢያሳምምህና ራስህን መቆጣጠር ቢያቅትህ ቤተሰብህ በየትኛው የህክምና አይነት ቢያሳክሙህ ትመርጣለህ? እንግዲያውስ አንተም ቤተሰብህና
ወዳጅህ ቢታመሙ በትእግስት ለማሳከም ጥንካሬና ጥንቃቄ ይኑርህ።
《ሸይጣን በአደም ልጅ በደም ቧንቧው ይፈሳል ።ደም
የሚደርስበት ይደርሳል》ነቢዩ ሙሀመድ (ሰአወ)
የሚፈሉጉት ጥያቄበmobile, FBinbox,whatsApp,telegram, comment,imo ይጠይቁ
»የሞባይል ቁጥሩን ሴቭ ያድርጉ ነገ ይጠቅምዎታል ወይም ለተቸገረ ይለግሱታል share ያድሮጉት ሌሎች
ይጠቀሙበታል፣ምንዎን ያምዎታል የሚለውን የFBፔጁን like ይበሉ
0118820789/0911457737/0901954220

4 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

62

obunachilar
Kanal statistikasi