ትናንት ልብስ ቤት ገባሁና 👕 አንድ ልብስ ስጠይቅ ዋጋው 97 ብር ነው ተብዬ ነበር።
እናም እኪሴ ውስጥ ምንም ብር ስለሌለ ወደቤት ተመልሼ።
ከእናቴ 50 ብር
ከአባቴ 50 ብር
ተበድሬ 100 ብር ሆነልኝ።
እናም 👕ልብሱን 97 ብር ስገዛው 3 ብር ይቀረኛል።
:1 ብሩን ለአባቴ
:1 ብሩን ደግሞ ለእናቴ
ስመልስ 1 ብር እጄ ላይ ይቀራል።
.
ልብ በሉ
ለአባቴ 1 ብር ስመልስ አባቴ
የሰጠኝ 49 ብር ነው ማለት ነው።
.✔️
ለእናቴም 1 ብር ስመልስ
የሰጠችኝ 49 ብር ነው ማለት ነው።
.✔️
49+49= 98 ብር እኔጋ 1 ብር አለ
አንድ ላይ 99 ብር ሆነ ማለት ነው።
.
ታዲያ 1 ብሩ የት ገባ?
መልሱን የሚሞክር comment layi
እናም እኪሴ ውስጥ ምንም ብር ስለሌለ ወደቤት ተመልሼ።
ከእናቴ 50 ብር
ከአባቴ 50 ብር
ተበድሬ 100 ብር ሆነልኝ።
እናም 👕ልብሱን 97 ብር ስገዛው 3 ብር ይቀረኛል።
:1 ብሩን ለአባቴ
:1 ብሩን ደግሞ ለእናቴ
ስመልስ 1 ብር እጄ ላይ ይቀራል።
.
ልብ በሉ
ለአባቴ 1 ብር ስመልስ አባቴ
የሰጠኝ 49 ብር ነው ማለት ነው።
.✔️
ለእናቴም 1 ብር ስመልስ
የሰጠችኝ 49 ብር ነው ማለት ነው።
.✔️
49+49= 98 ብር እኔጋ 1 ብር አለ
አንድ ላይ 99 ብር ሆነ ማለት ነው።
.
ታዲያ 1 ብሩ የት ገባ?
መልሱን የሚሞክር comment layi