❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
ሥርዓተ ዋዜማ ዘየካቲት ፳፫ በዓለ ዓድዋ ዘቅዱስ ጊዮርጊስ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
የየካቲት ጊዮርጊስ #
ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Share ያድርጉ
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ሥላሴሰላም ዕብል ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ፤ ትሩፋተ ገድል ኩኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤ ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤ ጊዮርጊስ ኢወሀበኒ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤ ወተክለ ሃይማኖት ከልአኒ ስባረ እምዐፅሙ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅሃሌ ሉያ ናንሶሱ ንትቀበል መርዓዌ ሰማያዌ፤ዘመጽአ እምላዕሉ እመልዕልተ ኵሉ ንትቀበል መርዓዌ ሰማያዌ፤ዘሙሴ ሰበከ ምጽአቶ ወነቢያት ሰማዕቱ፤ንትቀበል መርዓዌ ሰማያዌ፤ዘእምቅድመ ዓለም ህላዌሁ ምጽአቱ አልቦ ማኅለቅት ለመንግሥቱ፤ንትቀበል መርዓዌ ሰማያዌ፤መጽአ ዘመጽአ ኀቤነ አፍቂሮ ኪያነ፤አናኅስዮ አበሳነ፤ንትቀበል መርዓዌ ሰማያዌ፤ወንሕነኒ ርቱዓ ነአኵቶ፤በከመ ዉእቱ አፍቀረነ፤ንትቀበል መርዓዌ ሰማያዌ፤ወልደ እግዚአብሔር፤ዘይለብስ ጽድቀ ወይትዓፀፍ ብርሃነ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዘጣዕሙሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅእሞሙ ለሰማዕት ጽርሕ ንጽሕት አዳም ወሠናይት፤ዛቲ ይእቲ ታቦት አንተ ውስቴታ ኦሪት፤ሠናይት፤በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዓዲ ዚቅኪያኪ ሠምረ ማርያም ቅድስት፤አንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል፤ሰማያዊ ንጉሥ፤ወተወልደ እምኔኪ፤ዘመጽአ እምልዑላን፤ዘይሴባሕ በትሑታን ፍሥሐ ለዘየአምን።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ጊዮርጊስሰላም ለዝክረ ስምከ ዘሰሌዳ ሞገስ መጽሐፉ፤ዘያሜኒ ኲሎ ወዘያስተሴፉ፤ጥዑመ ዜና ጊዮርጊስ ለሀሊበ እጎልት ሱታፉ፤ሰላምከ ወረድኤትከ በላዕሌየ ያዕርፉ፤አኮ ለምዕር ዳዕሙ ለዝሉፉ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅይቤ ጊዮርጊስ ኀበ መኑ እኔጽር ዘእንበለ ኀበ የዋህ ወትሑት፤ዘየዓቅብ ትእዛዝየ፤ወያከብር በዓላትየ፤ያዕርፍ ሰላምየ ላዕሌሁ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ጊዮርጊስሰላም ለመዛርዒከ ከመ ቀስተ ብርት እለ ጸንአ፤ለረጊዘ በረምአ እንበለ ምምአ፤ጊዮርጊስ በለኒ ለጸዉኦ ስምየ በዕለተ መርአ፤ነዓ ነዓ ዉስተ ዉሳጤ ጽርዕ ነዓ፤ፍቅረ ዚአየ ኢትቁም በአፍአ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅኦ ሰማዕተ መርዓ ዘአልብከ ሰብሳብ በዲበ ምድር፤ረስየኒ እኵን ጽውዓ ውስተ ከብካብከ ዘበሰማያት።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ጊዮርጊስሰላም ለገቦከ በመኃትወ ጽጒ ዘሐለለ፤ወበተሰትሮ ዘቆስለ፤ጊዮርጊስ ኀቤከ እስመ ልብየ ተሰቅለ፤መርዓዊ ሰማያዊ አመ ይገብር በዓለ፤በጥቃ ገቦከ ለእኩን ውዑለ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅረስየነ ድልዋነ፤ንትቀበልከ መርዓዌ፤በዘይተ ሃይማኖት ጥሉል በማኅቶተ ምግባር ጽዱል፤ከመ ሐምሰ ጠባባት ደናግል፤ወፈጺመነ ኵሎ ዘውስተ ወንጌል፤ንኲን ጽውዓነ ለበዓል።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ጊዮርጊስሰላም ለአዕጋሪከ ዘተሞቅሐ ከመ አብድ፤በርኀወተ ዓቢይ ጉንደ፤ገባሬ መንክራት ጊዮርጊስ በአቊጽሎ ይቡስ አምድ፤ከመ እንግር ኃይለ ዚዐከ ለዘይመጽዕ ነገድ፤ተራድዓኒ በገአድ አብ ለወልድ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅገብረ ተአምረ ወመንክረ፤ዕፀ ይቡሰ ዘአቊፀለ፤ጊዮርጊስ ኃያል መስተጋድል፤ኮከበ ክብር ገባሬ ተአምር።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ምልጣንዝንቱሰ ብእሲ ኮከበ ክብር፤ዘዓቢየ ኃይለ ይገብር፤ጊዮርጊስ ኃያል መስተጋድል ስምዓ ጽድቆሙ ለቅዱሳን፤አማን ብርሃን ስምዓ ብርሃን።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዓዲ ምልጣን ደመረ ሥጋነ ምስለ መለኮቱ፤ወልብሰ ሥጋ ምድራዊተ፤ዘሰበኩ ነቢያት ተሰቅለ ወልድ ዲበ ዕፀ መስቀል፤ከመ ይቤዙ ነፍሳቲሆሙ ለጻድቃን።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
እስመ ለዓለም ዘሰንበትእምሰማያት ወረደ ወእማርያም ተወልደ፤ከመ ይፈጽም ሥርዓት በዮርዳኖስ ተጠመቀ፤አንሶሰወ ወአስተርአየ፤ክብረ ቅዱሳን ፀሐየ ጽድቅ ክርስቶስ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share the link
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
#🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ