MT Tech Ethiopia


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
https://telegra.ph/MT-Tech-Ethiopia-09-01
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


ስለ #Tronkeeper አዲስ መረጃ አለ 👀👀

Withdraw ለማረገ የሚጠይቁትን Fee ቀንሰዋል (still red flag) 😉😉

እኔ በፊት 5 TON የጠየቀኝ አሁን በ 2 TON withdraw ማረግ ችላለው ✔️✔️

እንዳጋጣሚ እዛው bot ለይ 2 TON ስለነበረኝ withdraw አርጊያለሁ ግን እንዳሉት ከሆነ ከ 30 በኋላ ነው ሚገባው ወደ wallet 😂😂

ምን ከራሴ ሚቀነስ ነገር ስላሌለ ሞክሬዋለው ግን ብዙ ሰው scam ነው እያለ ነው 👀👀

መቆየታችን አሪፍ ነው እና ምን ታስባላቹ እናንተ ⁉️

Scam ነው 👍
ይሰጣል 🔥

1.6k 0 2 31 137

ALL YOUR PAWS GONE! 🫵😹

Green menace snatched it all from ya again!

Dive to the app now & take your PAWS back. Otherwise y’all enjoy coal for Christmas!

#PAWSMAS COMING 🐾


End of Mining Phase 🚩

Frens, we promised this would be a fast and exciting journey.

We're thrilled to announce that the final day of the mining phase is January 31st!

There’s just a little time left to mine $ZOO and secure your spot in the Airdrop!

Jump into the game now and level up your Zoo! 🦏

ትላንት ተጀምሮ ሊጠናቀቅ ግን 1 ወር ነው የቀረው እያሉን ነው  💙💙

እንደዚ አይነት Airdrop አሪፍ ናቸው ጊዜህን አይበሉም በሰራሀው ልክ ይከፍሉሀል  💙💙

እስካሁን ያልጀመራቹ  🔽🔽

http://t.me/zoo_story

1 ወር 🗓💡


ሁሉ ነገርን ጨረስኩ በ 1 ወሩ እቃው እጄ ሊገባ ነው ስል ይሄን አላየሁም 😂😂

ነገ ፓስታ ቤት ካልደወሉልኝ ተጋደልን 😂😂

በነገራችን ላይ ይሄ ነገር አንዳንዶቻቹንም እያጋጠመ እንዳጋጠማቹ በውስጥ share እያረጋቹልኝ ነበር 👀👀

እና መፍትሄ ላይ የደረሳቹ Comment ላይ አሳውቁኝ እኔም ነገ ምደርስበትን አሳውቃቹሀለው


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Telegram Wallet አዲስ ነገር ይዞልን መቷል 👀👀

✔️ Real-Time Chart 📈📈
✔️ Daily Price Change 🕯🕯

ወደነዋል 💙💙 ቀስ በቀስ ...


😍😘 $SEED Tokenomics አሳውቀዋል

😁 70% for ለ Community ነው ብለዋል

በዚ Project ተስፋ ነበርኝ አሁን ግን 50 50 ሆኛለው 👀👀

አንድ Project Transparency ከጎደለው መጨረሻው 📉📉

ምን ታስባላቹ ❓

ተስፋ አለው 👍
ያው ነው ይሄም 🔥

2.8k 0 1 16 127

Family ይሄን Project እራሳቹ በደንብ መርምሩት

እኔ አሁን ገና ነው ከ Bybit Page አይቼ የጀመርኩት እና የሆነ ድባቡ ደስ አይልም (የ 666 ድባብ ነው ያለው)

✔️ Symbols
✔️ Meditation እና Yoga ምናምን

I know የሞኝ ወሬ ሊመስላቹ ይችላል ግን መመርመር አይከፋም 🙏🙏


ጀመዓው 👍👍

PinEye የሚባለውን Airdrop ስንቶቻቹ ነው ምታቁት 👀👀

✔️ January 2025 ላይ TGE
✔️ Telegram Verify ያረገው
✔️ እስካሁን 2M ብቻ user ያለው
✔️ Bybit, KuCoin , Coinbase የመሳሰሉት Partner የሆኑት (ምንጭ የራሳቸው Website)
✔️ Bybit Campaign ያዘጋጀለት

እኔ ራሱ Bybit Page ላይ አይቼው ነው 😉😉

ለመጀመር ሚፈልግ ካለ 🔽🔽

https://t.me/PinEye

የ MT መሪ ቃል
መሞከር አይከፋም


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🎉 Nexo Staking: Your Fast-Track to Effortless Crypto Profits!
⚡️ Start in Under 1 Hour: No delays!
💎 Zero Threshold, Zero Debt: Begin earning from Day One!
💰 Daily, Stable Income: Watch your crypto grow consistently, every single day!
🔒 Trusted & Secure: Join a thriving global community.

📈 Ready to Multiply Your Crypto? Click Now and Start Earning Instantly!

🔗 24/7 Customer Support: https://t.me/Nexo123
💻 PC Registration: https://nexostaking.org/#/?ic=220571
📱 Telegram Mini Program: https://t.me/NEXOEarnBot?start=ref_220571
🍏 Apple App: https://api.nexostaking.org/nexostaking.mobileconfig
🤖 Android App: https://api.nexostaking.org/nexostaking.apk
📢 Join Our Channel: https://t.me/NEXO_NEXO1

3.5k 0 0 14 237

ጀመዓው ማስታወቂያ ስራ በርግዶልናል ለዛ እንደተለመው ትብብራቹ አይለየን 😉😉

ቀጥሎ ምለቀው ማስታወቂያ ነው እና 👍 እያረጋቹ


ጀመዓው 👍👍

ስለ Tronkeeper ዝም ያልኩት አጥጋቢ ነገር ስላላገኘው ነው 😉😉

እስካሁን እንዳጣራሁት በአብዛኛው Red Flag እንዳለው እና Scam የመሆን እድሉ ሰፊ እንደሆነ ነው 😞😞

ለዛ እስከ Dec 30 Claim ማረገ ስለሚቻል እንረጋጋ ባይ ነኝ 😉

ሚያናደው Part ደሞ አሁን Claim ያረጋቹት ከ Dec 30 በኋላ ነው ወደ wallet ሚገባው ብለዋል ለዛ ከፍለን እራሱ ማጣናት አንችልም (ይሄ ራሱ Red Flag ነው ) 🚫🚫

እና ትንሽ እንረጋጋ አይመስላቹም Family 👀👀

3.9k 0 14 44 101

🔴🔴🔴 Hunt Memcoin Aridrops! 🔴🔴🔴

Looking for the Next Big Thing in Web3? ❌ Forget clickers & farm games!

Let’s get straight to the point — you complete tasks, we pay USDT.

✨ Complete fun social tasks,
🎯 Discover hottest memcoins
💵 Get Paid in USDT!

Cut the fluff, let’s talk real deals and pure crypto gains!
https://tglink.io/288542c8ee01

👫 Invite friends and earn a % of their USDT rewards.

Be among the early adopters ⚡ join DropHunt Today:

👉👉👉 Start the bot!

4.2k 0 1 17 185

ጀመዓው እንደተለመው ትብብራቹ አይለየን 😉😉

ቀጥሎ ምለቀው ማስታወቂያ ነው እና 👍 እያረጋቹ

ግን ስለ ቦቱ ማቃው ነገር የለም ሞስታወቂያ ብቻ ነው እ 😉😉


DIALY COMBO dan repost
✅ሰላም

ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩፕ እንደሚሸጥ ምታቁት


ማለትም በፈረንጆቹ ከ 2016-2023 ያሉ ወይም በዛ አመተምህረት የተከፈቱ ግሩፖች አሁን ተፈላጊነት አላቸው

እና እኔም ባልኳቹህ አመት ላይ የተከፈቱ ግሩፕ ያላችሁ ማለትም
         
         
✍️2023 (First 5 months)
           
✍️2022
         
 ✍️2021
         
✍️2020
          
✍️2016-2019

ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ ከታች በማስቀምጠው አካውንት በማምጣት መሸጥ ትችላላችሁ

ለመሸጥ 
➡️@Naolasell☑️


እኔ የግሩፑ የተከፈተበት አመት እንጂ የMember ብዛት ሚፈጥረው አዲስ ነገር የለም

Members ብዛት 0 ቢሆንም ይፈለጋል

Chat ቢያንስ 10 በላይ ሊኖረው ይገባል (የድሮ)

ለመሸጥ
➡️@naolasell ☑️


ወይም
https://t.me/m/3SeVdXtCNWIx ይሄን ሊንክ ይጫኑ


ይሄ ነገር Fee እየጠየቀ ነው 😂

✔️ ለዛውም ከ 2 - 5 TON

ከፍለን ከሰጠን አሪፍ ነው ምክንያቱም ስለምናተርፍ ግን ሚሰጡን አልመሰለኝም

ለዛ ትንሽ እንታገስ ሌሎች Claim አርገው እውነት መሆኑን እስኪያረጋግጡ 👀👀 ነገር ግን በራሴ Risk ወስጄ ሞክራለሁ ሚል ካለ ሞክሮ ያሳውቀን 😂

4k 0 15 94 85

ተስፋ ባይኖር ኖሮ ዋንጫ አያጓጓም ብሎ ነበር 🥰🥰

ሀጫሉ ሁንዴሳ 🥰

4.3k 0 1 167 151

ሰጠኝ እንጂ አንጀቴን በላኸው 😂😡

4.6k 0 6 294 132

😂😞😡


ተመስገን

ቢያንስ የእውነት እንዲመስለን እንደዚ ማራዘማቸው አሪፍ ነው 😂

ለማንኛውም ለማታ 3 ሰዓት ዞርዋል

4.7k 0 14 51 77

ዛሬ ቀኔ አይደለም

ለ 3,000 birr እቃ 4000 ብር ቀረጠውኝ 😂😂

አጠቃላይ በ 7,000 ገዛሁት ማለት አይደል 😂😂

Online እቃ ስታዙ እየለያቹ እባካቹ 😞😞

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.