የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ እና ስድተኛ ጨዋታ ከግብፅ እና ጅቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ መጋቢት 12 ካዛብላንካ (ሞሮኮ) በሚገኘው ላርቢ ዛውሊ ስታዲየም ሲያከናውን ከጅቡቲ ጋር የሚደረገው ጨዋታ መጋቢት 15 ኤል ጀዲዳ (ሞሮኮ) በሚገኘው ኤል አብዲ ስታዲየም ይካሄዳል።
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ከመጋቢት 4 ጀምሮ በቀጣይ በሚገለፅ ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩ ይሆናል።
- ጥሪ የተደረገላቸውን ተጫዋቾች ከላይ በምስሉ ላይ መመልከት ትችላላችሁ !
SHARE
@MULESPORT