✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


           。➴ 。 💡 *    ✧
              。\ | /。 ★
        ೃ✧ ለኡማው ማስታወሻ 💌 ೃ✧
          ★ 。/ | \。 ✧
            。✒️ 。   。    ✫
    -;👥 .° [ @Muslim_group2 ] ୭

─────⊱◈🌟◈⊰─────
┊ ┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ✫ ˚♡ ⋆。
┊ 🔸⋆
⊹.
📬:አስተያየት ༻
@Muslim_comment_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


#ሴት_ልጅ 🌹

:ሴት ልጅ መጀመሪያ ስትፈጠር ከወንድ ልጅ ጭንቅላት ያልተፈጠረችው በሱ ላይ የበላይ እንዳትሆን ተፈልጎ እንዳይመስልህ እንዲሁም ከእግሩ ያልተፈጠረችው እንዳይንቃት ተብሎ እንዳይመስልህ

#ታዲያማ . . .

🔎ከጀርባው ላይ ሆና እንዲጠብቃት ወደ ልቡ ቀረብ ካለ ቦታ በእናትነት በእህትነት በልጅነት በሚሰትነት እነዲወዳት ከሚገርም ቦታ ከጎዲን አጥንቱ አላህ ፈጠራት።

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


#የአላህ_ዕዝነት 🦋

:አቢ አብባስ አብደሏህ ኢብኑ አብባስ ኢብኑ አብዱል ሙጦሊብ (ረዲየሏሁ አንህ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) በሀዲሰል ቁድስ ተከታዩን ተናግረዋል፦

‹‹አላህ መልካምና ክፉ ተግባራትን ፅፏል፤ ይህንኑ አብራርቷልም፡፡ አንዲትን መልካም ተግባር ለመፈፀም ያሰበና ያልፈጸማት ልዑልና ቁድስ የሆነው አላህ ከርሱ ዘንድ አንድ ሙሉ መልካም ተግባር (የመልካም ተግባር ምንዳ) ይፅፍለታል፡፡ አስቦ ከፈፀማት ደግሞ ከ10 እስከ 700 እጥፍ፣ ከዚያም በላይ መልካም ተግባራትን ይፅፍለታል፡፡ ክፉ ተግባር አስቦ ካልፈፀማት አላህ ከርሱ ዘንድ አንድ ሙሉ መልካም ተግባር ይፅፍለታል፡፡ ግን አስቦ ከፈፀማት አንድ ክፉ ተግባር ብቻ ይፃፍበታል፡፡


‌✿・📚⁺ [ ቡኻሪና ሙስሊም ] ୭

 
💡መልካም ተግባርን ለመፈፀም አስቦ (ኒያ ኖሮት) መፈፀም ባይችልምም አላህ ምንዳውን አይነሳውም፡፡

💡ክፉ ነገር ለመፈፀም ኒያ ኖሮት ግን አላህን ፈርቶ ከመፈፀም የተቆጠበ አላህ መልካም ተግባር ምንዳ እንደሚፅፍለት፡፡

┍━━━━━━━━»•» : «•«━┑
   °•*⁀➷ 
@Muslimchannel2

˝     
Instagram   ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•»
: «•«━━━━━━━━┙


ይህ ዋናው የInstagram አካውንታችን ነው።

Follow በማድረግ የዳዕዋ ተደራሽነቱን አብረን እናስፋው

Drop Follow Here👇

{
https://www.instagram.com/ethiomuslimsquotes?igsh=MXFvaXllMTMxdXp2bg== }


እናንተ Social Media ተጠቃሚዎች ሆይ 🖥™️

🔘:ሐቅን ይፋ በማድረግ ሕያው ያድርጉ።

🔘:ባጢልን ተቀብሮ እንዲቀር ያላሰለሰ ጥረት ያድርጉ።

🔘:በሸሪዓው ክልክል የሆኑ ምስሎችን አያሰራጩ።

🔘:የኢስላምን ክብር የሚነኩ ቀልዶችን ሼር ከማድረግ ይቆጠቡ።

🔘:ፋይዳ ቢስ ከሆኑ ንትርኮች እራስዎን ያርቁ።

🔘:ላልተጣሩ ወሬዎች መነሻና አሰራጭ እንዳይሆኑ።

🔘:አንድ ሐዲስን ከማሰራጨትዎ በፊት ሐዲሱ ሰሒህ (ትክክለኛ)  መሆኑን ያረጋግጡ።

🔘:ሰዎችን የሚጠቅሙ ቁምነገሮችን በመልቀቅ ሰዎችን ለመጥቀም ጥረት ያድርጉ።

🔘:የኸይር በር ከፋቾች እና የሸር በር ዘጊዎች ይሁኑ።

╭┈─────── ೄ
🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
💕


:እውነትን የሚናገር ሰው አፉ ክፉ ይመስላል ልቡ ግን ንጹህ ነው።

->አላህ ከእውነተኞች ያድርገን።

╭┈─────── ೄ
🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌


#ማስታወሻ ✉️

:ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም።

:መታመም ማለት ትሞታለህ ማለት አይደለም።

:ሃብታም መሆን የጥሩ እድል ትርጉም አይደለም።

:ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር የድሎት ምንጭ አይሆንም።

:ጥሩ መኪና መንዳት ለምትደርስበት ቦታ ዋስትና አይሰጥህም።

:ለቤተሰብህ ዶክተር ብትቀጥር ቋሚ የጤና ዋስትና አይኖርህም።

:ብዙ መማር ጥበበኛ አያደርግህም።

:ሀብታም ማግባት ለደስተኛ ለህይወት ማረጋገጫ አይሆንም።

:ክርክር ማሸነፍ ትክክል መሆን አይደለም።

💡ጀነት የማያሸልም ምንም ነገር ብትሰራ
ጊዜያዊ እና ውሸት ነው። ያለ አምላክ የሚራመድ ሰው ነው፣ አንተ በራስህ ላይ ስልጣን የለህም አንተ ሰውነትህን ታያለህ እሱ ደምስርህን ያያል። ሁሉም ነገር ለርሱ ይቻላል በሁሉም ነገር ውስጥ
#ጌታህን_ጣልቃ አስገባ።

╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌


#✉️

ቁርጡቢይ ተፍሲራቸው ላይ ከኢማሙ ለይሲ አንስተው እንዲህ ይላል፦

ከሰዎች የአላህ እዝነት ፈጥና ምትደርሰው የአላህን ቃል ቁርአን የሚያደምጥ ነው።ምክንያቱም አላህ ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡"ብሏልና ይላሉ።
➡️ለአድማጩ እንዲህ ከተባለለት ለቃሪውስ?

╭┈─────── ೄ
🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
❤️‍🩹


#💡

:ለበደለህ ሰው አፉ ካላልከው የቂያም ቀን ከመልካም ስራው ትወስዳለህ።

💡አፉ ካልከው ግን ቸር ከሆነው ጌታህ  አጅርህን ታገኛለህ።

 
🔘فمن عفا وأصلح فأجره على الله

🔘ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡(42:40)

ከሁለቱ ከባዱ አጅር የትኛው ነው ?

╭┈─────── ೄ
🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🦋


#የሙዚቃ_መሳሪያዎች 🎼

:አቡ ዓሚር(ረዲየሏሁ አንህ) እና አቡ ማሊክ አሽዐሪ(ረዲየሏሁ አንህ) እንደዘገቡት ነቢያችን(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-

ከኔ ኡማህ (ሕዝብ) መካከል ሰዎች ይኖራሉ “አል-ሒር-ረ” (ከሴቶች ጋር ነፃነት) አል-ሐሪር (ሐርን)፣ ዓል-ኸምር” (አልኮሆልን) እና "አል-መዓዚፍ” (ሙዚቃ መሣሪያዎችን) የሚፈቅዱ (የተፈቀደ የሚያደርጉ)
‌✿・📚⁺ [ ቡኻሪ ] ୭

╭┈─────── ೄ
🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌


ከነቢዩ ﷺ ዑመት ትሩፋቶች(በጥቂቱ)

¹:ከነቢዩ በፊት የነበሩ ህዝቦች በቀን 50 ፈርድ(ግዴታ) ሰላት ነበር የሚሰግዱት። #ለነቢዩ ﷺ ግን ሸሪዓውን ሰፊ አድርጎት በቀን 5 ሰላት ነው የሚሰገደው አጅሩም የ50 ሰላት ያህል ነው።

²:ዘካንም በተመለከት የዒሳ(ዓለይሂ ሰላም) ህዝቦች 1/10ኛውን ነበር የሚሰጡት። በነቢይ ሸሪዓ ግን የ1/10ኛ እሩቡን ነው የምንሰጠው። ለምሳሌ አንድ ሰው 100,000ብር ቢኖረው በዒሳ ጊዜ ዘካ ልስጥ ቢል የሚሰጠው 10,000 ብር ነው። በነቢዩ ﷺ ሸሪዓዊ ፍርድ መሰረት ግን 2500 ብር ብቻ ነው የሚሰጠው።

³:ፆምን በተመለከተም ያለፉት ህዝቦች እስከነ ሌሊቱ ጭምር ነበር የሚፆሙት ምሽት ላይ መብላት አይችሉም ነበር ፤ ከተኙም ተነስተው መመገብ አይችሉም ነበር። የነቢዩ ﷺ ዑመት ግን ከመግሪብ ጀምሮ እሰከ ፈጅር ባለው የሌሊት ክፍለ ጊዜ ውስጥ መብላት ይችላሉ።

➡️የታመመ ሰው በጊዜው መፆም አይወጅብበትም ሌላ ጊዜ መፆም ይችላል።

➡️ጭራሽ በሽታውም የማይድን ከሆነ ምግብ ለሚስኪኖች ይመግባል።

➡️ጭራሹንም በሽታ የማይለቀው ዛሬ ነገ እፆማለሁ እያለ ዐመታትን ቢቆይ እና ድንገት ቢሞት ያ ሰው ምንም አይኖርበትም።

⁴:ነጃሳ የነካው ሰው ልብሱን አጥቦ ማስወገድ ይችላል። የድሮ ህዝቦች ነጃሳ ከነካቸው ቆርጠው ነበር የሚጥሉት።
. . .etc

ከነቢዩ ﷺ በፊት የነበሩ ህዝቦች ከባድ ሸክሞች ነበረባቸው። ለነቢዩ ﷺ ግን ይህን በሙሉ አንስቶላቸዋል።

[ከዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ የተወሰደ]
💭

አልሃምዱሊላህ ! የነቢዩ ﷺ ዑመት በመሆናችን ብቻ ከልብ ልንደሰት ይገባናል !

╭┈─────── ೄ
🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌


"እኔ አንዴ ስልጣኑን ልረከብ እንጅ ፍልስጤምን ገሀነም አደርጋታለሁ"
   ይህ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ትላንት ለአለም ያስተላለፈው መልእክት ነው።

የአሏህ ተዐምር ደግሞ ዛሬ የራሱን ሀገር ከተማ አሏህ የምድር ገሀነም እያደረጋት ነዉ በሰደድ እሳት! አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ!


وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ

አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡(14:42)

منقول


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🥹


#ማስታወሻ ✉️

አንተ  ብቻ አይደለህም በህይወት ውስጥ ደክሞህ እሚያውቀው ፣አንተ ብቻ አይደለህም እምታዝነው እና እሚከፋ፣ አንተ ብቻ አይደለህም ብዙ ነገር ፈልገህ ያጣህው

⚡️ለሁሉም ሰው የራሱ ፈተና አለው። ማሸነፍ እሚገባው ጦርነት ለሁሉም አለው።

😀የአንተን መንገድ ከሌሎች ጋር አታወዳድር። የአንተን ስኬት በሌሎች ሚዛን አትለካ። የአንተን ደስታ ሌሎች ውስጥ አትፈልግ። አንተን ከ አንተ ጋር ብቻ አወዳድር። ከትላንትህ የተሻለ ለመሆን ሞክር . . . ከሌሎች ተማር

📈ህልምህን እስከምታሳካው ድረስ ለህልምህ ታገል።ለሄደ ነገር አትጨነቅ የመጣውን ተቀበል እሱ ደስተኛ ያደርግሀል።

منقول

╭┈─────── ೄ
🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌


اليوم قصير

والحياة تسير
📆

والذنوب تزيد
📈


وجهنم تقول هل من مزيد ؟ . . .
♨️

╭┈─────── ೄ
🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኢትዩጵያዊ 🇪🇹


#ፈገግ_ይበሉ 😁

🔖:ያው እንደሚታወቀው #በሻፊኢይ መዝሀብ ሁሉም ኢባዳዎች ላይ ንያን በንግግር ማስገኘት ሱና ነው።

አቡል ፈድል አለመህዛኒይ የሚባሉ የሻፊኢይ መዝሀብ ተከታይ ናቸው እና አባቱ በጣም ፈቂህ ነበሩ ልጅ አቡል ፈድል እንዲህ ይላል ፦

- አባቴ እኔን መምታት ሲፈልግ በምቱ ላይ ድንበር እንዳያል በፍራት እንዲህ ይል ነበር

"ልክ አላህ እንዳዘዘው አደብ እንዲይዝ ብዬ ልጄን ለመምታት ነየትኩኝ" 

يقول:" نويتُ أن أضربَ ولدي تأديباً كما أمر الله"

እና አባቴ ንያውን ጨርሶ እስኪያሟላ ድረስ ሸሽቼ አመልጥ ነበር ይላል።😂

‌✿・
📚⁺ [ አል ቢዳያ ወኒሃያ ] ୭

╭┈─────── ೄ
🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌


:ስጋ በጣም ተወደደብን ምን ይሻላል? ብለው ሰዎች ኢብራሂም ኢብኑ አድሓምን ሲጠይቁት "አራክሱታ ማለትም በቃ!ስጋ አትግዙ።” ብለው መለሱላቸው።

- አልቢዳያ ወኒሃያ
📚

╭┈─────── ೄ
🌹ྀ࿐ ˊˎ-

╰┈➤
@Muslimchannel2 💌

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.