NEBA-APP®


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Business Enquiries(For Promotion)
👉Telegram: @baan26
👉Email: nebilsadam26@gmail.com
👉Whatsapp: +251941597240
👉Telegram Channel: https://t.me/nebaapp 👉Buy ADS: https://telega.io/c/nebaapp

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


PAWS April 16


Blum: All Crypto – One App dan repost
Blum's airdrop min criteria and our roadmap for Q2-Q3 2025 are here! 🌸

You’ll be eligible for the Blum airdrop if you have:
🔹 Min 100K BP (Blum Points)
🔹 Min 750 MP (Meme Points) OR PoA (Proof of Activity) completed
🔹 Min 2 Referrals

And here comes Blum Roadmap for Q2-Q3 this year!

In it, we’ve got what new features you can expect in Blum products: AI-powered tools, seamless fiat-on-ramp integration, multi-chain expansion, and more! 🔥👀
Check them all in the pic 📸

Pro tip: Snapshot hasn't been taken yet, so there's still time to level up your accounts. Also, little extra attention to Blum MPs might be helpful 💡

For more details, check out our blog


🌙 Bitcoin Price on Eid

2010: $0.06
2011: $3
2012: $5
2013: $100
2014: $450
2015: $280
2016: $660
2017: $2,550
2018: $6,650
2019: $7,400
2020: $8,700
2021: $45,400
2022: $38,000
2023: $27,100
2024: $67,500
2025: $83,500

@WatcherGuru


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Blum's TGE is coming this spring 🍀

More updates next week


🔥 Telegram አዲስ ካመጣቸው Features መካከል የተመቹኝን Share ላድርጋቹ።

#1 ምን አይነት ሰዎ ብትሆኑ እንደሆነ ባላውቅ Telegram ግን ሰው እናንተን ለማውራት ቅድሚያ መከፍል አለበት ብላቹ ካሰባችሁ በ Star እንዲከፍላቹ ማድረግ እና ማውራት ትችላላችሁ ።

#2 የማያውቃቹ ሰው ወደ እናንተ Profile ሲገባ ስለናንተ ዝርዝር መረጃ እንዲያይ ማድረግ ትችላላችሁ።

#3 በ Star Telegram Premiere መግዛትም ትችላላችሁ ።

የቱ ተመቻችቷል ?

👉 ሙሉውን ለማንበብ


✅Treasury Box ላይ አዳዲስ Tasks መተዋል ያልሰራችሁትን ስሩ ።

✅እንዲሁም Daily Codes ከስር ባለው Channel ላይ ሁሌ ስለሚለቁ ማግኘት ትችላላችሁ 🤙

👉Start Now

👉 Telegram Channel


Treasury Airdrop Daily Code እየለቀቁ ስለሆነ እዚህ Channel ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 👇👇👇

https://t.me/State_0f_Crypto


🔥 ይቺን Airdrop የጀመራቹ Check Your Profile 100⭐ Star የሚያወጣ Gift ለ ሁሉም ሰተዋል 🤙


🔥 ይቺን Airdrop የጀመራቹ Check Your Profile 100⭐ Star የሚያወጣ Gift ለ ሁሉም ሰተዋል 🤙


Paws የተሻለ ነገር ለማምጣት ሲባል listing Date ላይ Adjustment ይኖረዋል ብለው 🤙


✅ በነገራችን ላይ ይህ Project በ ግብድዬው Dogs እንዲሁ Blum ላይ Mentioned ነው።

✅ Still ደሞ ምንም Task የለውም Just Wallet Connect ማድረግ ብቻ ነው።

✅ Anyways 9 ቀን ቀርቶታል ይላል 🤙

https://t.me/treasury_official_bot/app?startapp=1219569128


Paws Breaking Update !

Meteora added liquidity to Paws
https://app.meteora.ag/pools#dlmm

Lowest Estimated Price : $0.0067
Highest Estimated Price : $0.01

Paws Contract Address :

PAWSxhjTyNJELywYiYTxCN857utnYmWXu7Q59Vgn6ZQ


✅ Claim Your PAWS Token.
You can use Bitget or Bybit at this time
በ Exchange ነገ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ዛሬ እና ነገ ጨርሱ 🤙
👉 Start Now


🔥Blum እንዲሁም Dogs ምናምን እያስተዋወቁት ያለውን አዲሱ የ Telegram project 13 ቀን ብቻ እንደቀረው ተናግረዋል።

ግን ለምንድነው እንዳከፍቱት ብለው ያስተዋወቁት 🙄

ለማንኛውም እኔ ከፍቼዋለው 👉 እንዳከፍቱት

ግን ውስጥ ምን እንዳለ ማወቅ ከፈለጋችሁ ክፈቱት 👐

https://t.me/treasury_official_bot/app?startapp=320380189


✅ Claim Your PAWS Token.
You can use Bitget or Bybit at this time 👉 Start Now


VideoGPT - AI Video Generator v2.1.5 [AppDoze].apk
192.2Mb
Generate unlimited AI videos using this cracked APK.

ማንኛውንም አይነት Video በነፃ ይሰራላቹሃል!


እዚህ Photo ላይ ምን ይታያቹሃል?


አሊ Express የ Ethiopia ብር እንዴት መቀበል እንደሚጀምር እኛም ለማየት ጓጉተናል ሲሉ አንድ የ ብሄአራዊ ባንክ ከፍተኛ ስራ አላፊ ተናግረዋል። 😁


👉ግን ስለ Payment መንገዱ የትኞቹ Sellers የ ኢትዮጵያዊ ብር ተቀብለው እንደሚገበያዩ ምናምን Detail የወጣ መረጃ የለም።

👉 አዲስ ነገር ሲወጣ አሳውቃቹሃለው 🤙


TIKVAH-ETHIOPIA dan repost
#Alibaba #Birr

' አሊባባ ' በኢትዮጵያ በብር ክፍያ ከነገ ጀምሮ መቀበል ሊጀም መሆኑን ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል።

ዓለም አቀፉ ግዙፍ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ተቋም አሊባባ፣ ከሰኞ የካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ በብር ክፍያ መቀበል እንደሚጀመር አሳዉቋል።

ይህ እርምጃ ኢትዮጵያውያን በአሊ ኤክስፕረስ ላይ በቀላሉና በአገር ውስጥ ገንዘባቸው እንዲገበያዩ ያስችላቸዋል ተብሏል።

አሊባባ ይህን ውሳኔ የወሰነው ለአፍሪካ ተጠቃሚዎች ይበልጥ ተደራሽ ለመሆንና በዓለም አቀፍ የክሬዲት ካርዶችና የውጭ ምንዛሬ ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ በማሰብ እንደሆነ ተነግሯል።

ይህ እርምጃ በዓለም አቀፍ የክፍያ ስርዓት ምክንያት ለአፍሪካውያን ትልቅ እንቅፋት የነበረውን ችግር ለመቅረፍ ያለመ መሆኑም ተሰምቷል።

ይህም ማለት አሁን ኢትዮጵያውያን በአሊ ኤክስፕረስ ላይ የተለያዩ እቃዎችን ሲገዙ በብር ገንዘባቸው ክፍያ መፈጸም ይችላሉ።

አሊባባ ይህን ለማሳካት በኢትዮጵያ ካሉ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ሰጪዎች ጋር ትብብር መፍጠሩን እንዳስታወቀ ካፒታል ጋዜጣ አስነብቧል።

#CapitalNewspaper

@tikvahethiopia

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.