Nib InternationalBank

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha

Committed to Service Excellence!
Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri

ባንካችን የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

ምዝገባውን በተመረጡ ቅርንጫፎቻችን:-

በንብ ፕሪሚየም ቅርንጫፍ (በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት)፣ 4ኪሎ ፕሪሚየም ቅርንጫፍ፣ ጣና ቅርንጫፍ፣ ጎተራ ቅርንጫፍ፣ አትሌት ደራርቱ ቱሉ ቅርንጫፍ (መገናኛ)፣ ሳሪስ አቦ ቅርንጫፍ እና ባልቻ አባ ነፍሶ ቅርንጫፍ እየሰጠ ይገኛል፡፡

ወደሚቀርብዎ ቅርንጫፍ በመሄድ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

የሥራ ሳምንትዎ በስኬት የተሞላ እንዲሆን እየተመኘን
ለባንክ አገልግሎት ፍላጎትዎ ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #nibbank #nibinternationalbank #Monday #NewWeek #25th #25thAnniversary #Anniversary

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

የዛሬ የጥር 26 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

ፈጣን፣ ቀልጣፋና ባለብዙ አማራጭ

*617# አሊያም መተግበሪያውን ከplay store ወይም app store በማውረድ ይመዝገቡ!

25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

ንብ “QR” ከልዩ ልዩ ማበረታቻዎች ጋር!
በተለያዩ ሆቴሎች
- በካፌዎችና ሬስቶራንቶች
- በሆስፒታሎች
- በትምህርት ቤቶች
- በሸቀጣሸቀጥ ሱቆች
- በልዩ ልዩ የንግድና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተቀመጡ ንብ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibbank #Mobilebanking #QR

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

የዛሬ የጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር እሁድ ምሽት በጉጉት የሚጠበቀው የአርሰናል እና የማንችስተር ሲቲን ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን?

ይገምቱ፤ ይሸለሙ!

ለመጀመሪያዎቹ ትክክለኛ 3 ገማቾች ስጦታ እናበረክታለን።

መመሪያ፦

1. ግምትዎን በቴሌግራም ቻናላችን t.me/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3.የቴሌግራም አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #English #PremierLeague #ManchesterCity #Aresenal #nibbank #nibinternationalbank

2.7k 0 16 261 11

ትክክለኛው መላሾች፡-
1ኛ Amennnn
2ኛ Sabrin Muhammed
3ኛ Asp Winner 12፣19፣21፣27

በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች የንብ ኢ-ብር አካውንት የምትጠቀሙበትን ስልክ በአስተያየት መስጫው እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡ በሌላ አሳታፊ ጥያቄ ይጠብቁን፡፡
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

የዛሬ ትንሽ ቁጠባዎ፣ ለነገ ስኬትዎ!
ወዲዓህ ንብ ቀፎ የቁጠባ ሒሳብ-ለታታሪዎች

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #friday #Jumma

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

ጁምዓ ሙባረክ!
በያሉበት አማናዊ ቀን እንዲሆንልዎ ተመኘን!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#nib #nibinternationalbank #Jummamubark #friday #Jumma

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

የዛሬ የጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

ንብ አራሼ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት - ለአንቺ!

ንብ አራሼ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነፍሰ ጡር እናቶች በቅድመ ወሊድ ወቅት የጤና ክትትል ለማድረግ እንዲሁም ድህረ ወሊድ በተገቢው መንገድ መታረስ እንዲችሉ ከሚገጥማቸው የገንዘብ እጥረት የሚታደግ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡

አገልግሎቱ “አራሼ” በተሰኘ የቁጠባ ሒሳብ ደብተር እንደ ደንበኛው ፍላጎት በወለድና ከወለድ ነጻ አገልግሎት የሚከፈት ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!
የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

ንብ ፔይስትሪም - ፈጣን የኦንላይን ገንዘብ መቀበያ ስርዓት - ለእርስዎ!

በቅርብ ቀን!

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary #NIBPaystream #Paystream

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

የዛሬ የጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

ጥያቄ፡- ከንብ ባንክ አገልግሎቶች ጋር የተያያዙ ቢያንስ 3 ቃላቶችን ለይተው በምስሉ ላይ በማክበብ ወይም በማስመር 'Screenshot' አድርገው በቴሌግራም ቻናላችን አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ያስፍሩ።

መመሪያ፦

1. ምላሹን በቴሌግራም ቻናላችን t.me/nibinternationalbanksc አስተያየት መስጫ ላይ ላሰፈሩ ለመጀመሪያዎቹ 3 ትክክለኛ መላሾች ስጦታ እናበረክታለን።

2. ደጋግሞ ወይም እንደገና በማረም (ኤዲት በማድረግ) መልስ መስጠት ዋጋ አያሰጥም።

3. አካውንታችንን Join ያድርጉ፤ ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር ያድርጉ።

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #Anniversary #25th #nibbank  #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary #Challenge #nibchallenge #Question #NibQuestion #QuestionandAnswer

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

3.7k 1 13 282 37

እነሆ አዲስ ገጸ በረከት!-በቅርብ ቀን
ዘመናዊ የገንዘብ መቀበያ ስርዓት

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

የዛሬ የጥር 21 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

ነገ ረቡዕ አመሻሽ 11፡00 በቴሌግራም ቻናላችን (t.me/nibinternationalbanksc) ብቻ

መመሪያውን ተግባራዊ በማድረግ ትክክለኛ ምላሽ የሚሰጡ 3 ተሳታፊዎች እንደየደረጃቸው ይሸለማሉ፡፡

እስከዚያው የቴሌግራም አካውንታችንን join እና ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር እያደረጉ ይጠብቁን፡፡

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #Anniversary #25th #nibbank #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary #nibQuestionandAnswer #Challenge #NibChallenge

Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

እነሆ አዲስ ገጸ በረከት!-በቅርብ ቀን
ዘመናዊ የገንዘብ መቀበያ ስርዓት

#Nib #nibmobilebanking #NibQR #nibAmber #Amber #Anniversary #25th #nibbank #Mobilebanking #Anniversary #SilverJubilee #NIBAnniversary

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.