ሰበር የድል ዜና
የአማራ ፋኖ በጎጃም የሶስተኛ ጎጃም አገው ምድር ክፍለጦር በግዮን ብርጌድ እና ዘንገና ብርጌድ የትብብር ማጥቃት ትናንት አርብ ጥር 23 ቀን አመሻሽ ላይ የጀመረው ውጊያ እስከ ዛሬ ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ቀን 7:00 ሰዓት ድረስ በተደረገ ውጊያ በወራሪው መከላከያ ላይ ሰዋዊ እና ቁሳዊ ካሳራ አድርሰናል ።
በዚህም :- 1/ ሁለት የመከላከያ ሻለቃ አመራሮች ተደምስሰዋል
2/ 39 ( ሰላሳ ዘጠኝ) የሚሆኑት ተማርከዋል
3/ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁት እግረኞች ተደምስሰዋል
4/ ሶስት ተሽከርካሪዎች በአብሪ ጥይት ነደዋል ( ከጥቅም ውጭ ሆነዋል )
5/ 16 ( አስራ ስድስት ) ክላሽ ተማርኳል
6/ 8,000 ( ስምንት ሽህ ጥይት ተማርኳል ።
በውጊያው የግዮን ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ እና ዘንገና ብርጌድ አስደማሚ የሆነ ጥምር ማጥቃት አድርገዋል ።
ተጨማሪ በቁጥር የበዛ ሰራዊት እና የጦር መሳሪያ ወደ ጎጃም በማስገባት እና የፋኖ አባል እና አመራር በገንዘብ በመግዛት ራሴን ከውድቀት እታደጋለሁ የሚል ዕቅድ የያዘው ጨፍጫፊ ስርዓት ነገን ከትናንት መማር ባለመቻሉ አጥፍቶ ለመጥፋት በድጋሜ እያሟሟቀ ነው።
ግብረ አበሮቹ ደግሞ የአማራ ክልል መንግስት ብለው የሚጠሩት ላይ እና ፌደራል መንግሥቱ ላይ ለመሰየም እያሟሟቁ ነው። ( በነገራችን ላይ ባለፉት 34 ዓመታት አማራ ክልል መንግስት ኖሮት አያውቅም )
አዲሱ ትውልድ በመስዕዋትነቱ ህዝብ እና ሐገሩን ለመጠበቅ እየተዋደቀ ነው።
አዲሱ አስተሳሰብ ከአማራ ህዝብ አልፎ ኢትዮጵያውያንን እና የሌላውን ዓለም ትኩረት እየሳበ ነው።
አዲሱ ተስፋ በጉጉት እየተጠበቀ ነው።
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
( የአማራ ፋኖ በጎጃም )
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር:
x.com/nisirinternati1 ዮቱብ፣
https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2ቴሌግራም:
https://t.me/nisirbroadcastingቲክታክ:-
tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት :
nisirbroadcasting.comWhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084