#የዓለም_የመጽሐፍት_ቀን
ስለ ዓለምአቀፍ የመጽሐፍ ቀን አንዳንድ ነገሮች!
👉የዓለም መጽሐፍ ቀን በየዓመቱ ሚያዝያ 15 ይከበራል!
👉የመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅፅ የተገኘው በቻይናውያን በ3ኛው ክፍለዘመን ነበር!
👉በ15ኛው ክፍለዘመን አጋማሽ የህትመት ማሽኖችን መፍጠር በመቻሉ የመጻህፍት አብዮት አሁን ወዳንበት ደረጃ ተሸጋገረ!
👉ሚያዝያ 15 ወይም እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ሚያዚያ 23 ለዓለምአቀፍ የመጽሐፍ ቀን የተመረጠበት ምክንያት የዊልያም ሼክስፒር እና ስፔናዊው የታሪክ ጸሐፊ ኢንካ ጋርሲላሶ ዴ ላ ቬጋ የሞቱበት ቀን በመሆኑ እንደመታሰቢያ እንዲሆን ነው!
👉በእዚህ ቀን በዓለምአቀፍ ደረጃ በተለይ ወላጆች ለልጆቻቸው መጻሕፍትን በስጦታ መልክ በመስጠት ያከብሩታል!
👉የቀኑም ትልቁ ዓላማ የንባብ ባህልን ለማዳበር ነው!
የዚህ ገጽ ተከታታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የንባብ አመት ይሁንላችሁ🙏
#Worldbookday!
የመጽሐፍት ማዕድ
📗📙📕
⛴⛴⛴
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us
@noahbookdelivery