Adis Music


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Musiqa


👋 እንኳን ደህና መጡ 🙇
🎶ይህ የዘፈን ቻናል ነው 🎶
🔰 የ ዘጠናዎቹ ዘፈኖች 💥
🔰 አዳዲስ የተለቀቁ ዘፈኖች 💥
🔰 ምርጥ ነባር ተሰሚነታቸው አሁንም የቀጠለ 💥
🔰 የምታገኙበት ነው
🔰 እንዲሁም እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት
አብራችሁን ሁኑ ❤️
ለወዳጅዎ s͛hͪaͣrͬeͤ ያድርጉ @old_musica ❤️
ያናግሩን @hen_tek

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Toifa
Musiqa
Statistika
Postlar filtri


እኔ ያላንቺ መች ያምርብኛል ደግም ክፉም አብረን ይሻላል
ማነው ሆዴ አንቺ አላሰብሽም እንኳን መራቅ ደጁ አይምርሽም
አትሂጂብኝ አትሂጂብኝ አዬ አትሂጅብኝ
አሁን ምንድነው ብልሀቱ ሰው እንዳይሄድ ከቤቱ
አሁን ምንድነው ብልሀቱ ማርከሻው መድሃኒቱ
አብረን እያለን ጠያቂ ካልሆነን አስታራቂ
ስትሄጂ ካየኝ ዝም ብሎ ጓደኛው ነው ተብሎ
ስሙ ብቻውን ላይጠቅመኝ ለዚህ ካልሆነኝ
ጠይቁልኛ ምክንያቷን ያጎደለው ስሜቷን
ሁሉንም እያወቃችሁ ምንድነው ዝምታችሁ
በትንሽ ነገር ነው የሚከፋት እንዳትሔድ አባብሏት
አትሂጂብኝ አትሂጂብኝ አዬ አትሂጅብኝ


👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ዲና አንተነህ

ጋሜ
ዝማሜ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


እራሴን ሆኜ መኖር ታውቃለህ ልምዴ ነበር
ታዘብኩት ይሄን ምድር ጣፋጩም ጊዜ ሲመር
ሸርተት አለ ጎኔ መከዳው ጎዳኝ መምሰል እንዳልተጎዳሁ
ሸፋፈንኩት እየተቀጣሁ አንተ ላተርፍ ብዬ እኔን አጣሁ
የሆንኩልህ የምንጭ ውሃ የቆጠርከኝ ከበረሃ
ተረዳሁት ሞኝነቴን ድንገት ሳጣው ካንተ እምነቴን
ህመምስ ይጎዳል ምነኛ ቢችሉት እንደ ደስተኛ
ሀዘኔን ደብቄው ሰው መሃል ማረሬ ቆይ ምን ይተቅምሃል
ምን ይጠቅምሃል ምን ይጠቅምሃል
ማደር ከእንባዬ ካይኖቼ መሀል


👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ቴዎድሮስ ያለው

አልዩ አምባ

ሸዋ ምድር ዝና ክብሬ
እኮራለሁ ነገም ዛሬ
በል አድርሰን አልዩ አምባ
ከደጋጎች ብሄር አምባ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ኧረ አንዳንዴ አንዳንኔ አንዳንዴ ለሰው ማሰብ የለም እንዴ ተይ አንዳንዴ አንዳንኔ
ለሰው ማዘን የለም እንዴ ጉድ ነው የኔ ባንቺ መታመሜን ርቄ ከመንገዴ ጉድ ነው የኔ እንኳን አንቺ ቀርተሽ ሀገር ያውቅ የለ እንዴ ጉድ ነው የኔ ግፍ ይጠብቅሻል የትም አይበጅሽም ጉድ ነው የኔ አንድ ነገር ብሆን ለሰማይ ቤትሽም አንቺን አንቺን ብሎ ሲንሰፈሰፍ ሆዴ ምንድነው ዝምታው ፍቅር አይደለም እንዴ በጊዜ ካልደረሽ ፈጣሪን ፈርተሽ ባንቺ መሞቴ ነው ምስኪን አፍቃሪሽ እኑ የኔ ብዬ ልጥራሽ እንደ እምዬ እኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ምነው የኔ እሺ በይኝና ፍቅርሽ ያስከብረኝ ምነው የኔ እስኪ የኔ እምለው አንድ ሰው ይኑረኝ ምነው የኔ በይ እንግዲህ አግዢኝ ልኑር እፎይ ብዬ ምነው የኔ ነፍሴን በአምላኬ ላይ ልቤን በአንቺ ጥዬ አንቺን አንቺን ብሎ ሲንሰፈሰፍ ሆዴ ምንድነው ዝምታው ፍቅር አይደለም እንዴ በጊዜ ካልደረስሽ ፈጣሪን ፈርተሽ ባንቺ መሞቴ ነው ምስኪን አፍቃሪሽ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ሃይማኖት ግርማ

ከዚራ ነው ቤቴ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ማዲንጎ አፈወርቅ

ሞኙ ልቤ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ኑ ጓደኞቼ እስቲ ምከሩኝ ጭንቅ ጥብ ሆኗል አንኳን ችግሩ ተጨንቄአለሁ ብቻዬን እኔ የጎረቤት ልጅ ወድጄ ባይኔ ምነው ቢተውኝ ሀሜታው ቢቀር ጀማሪ ካልሆንኩ ውብ ልጅ ለማፍቀር ለምን ያዩኛል እንደበደለ የልጃቸው ፍቅር ጉድ አርጎኝ ሳለ ለሰበብ እንጂ አንዲት እይታ መቼ ተሳነው ልቤ ተመታ ሰከን በል ስለው አይሆንም ብሎ እዳ ከተተኝ አይኔ ቸኩሎ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ
አመመኝ ደከመኝ አጣሁ መድሀኒት
ፍቅርህ አስጨነቀኝ እንደ ልብ ውጋት
እንኳን ስቆ ታይቶ ፈገግታ የሚያርስ
ቆሎ የሚመስል እንዲህ ያለ ጥርስ
ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ
መውደዴ ከሆነ እኔ አንተን ማየቱ
ልቤን ከተሰማው የፍቅርህ ግለቱ
ገረመኝ እራሴን ሳየው ሁኔታዬን
አንተም እንደኔው ነህ ወይ እኔ ብቻዬን *2
ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ *3
ወዳንተ እያደላ እምቢ አለኝ ተው ብለው
ነጋ ጠባ አንተን ነው የሚያሰላስለው
ልቤ ተቆልፎ ያስባል ለብቻው
ለምወደው ልጅ ግን ያውና መክፈቻው *2
ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ
አይኑን ከናፍሩን ጥርሶቹን ስናይ
ደሞ መና ይዞት መጓዙ ነው ወይ
ያ ለጋ ቁመና ጉልላት አይንህ
ሆዴ ያገሬ ልጅ ማረከኝ ጥርስህ
እንደምን ከርመሃል ህመሜ ድካሜ
ቀኑን ባላገኝህ ሌት አየሁህ በህልሜ
መውደዱ ቤተኛ ናፍቆቱ እንግዳ ነው
ተመላላሽ ሆኖ ያቃተኝ ፍቅሩ ነው *2

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ፍቅር ደስ ደስ መውደድ ደስ ደስ
የታለመ ግብ ያሰቡት ሲደርስ
ፍቅር ወለባ መውደድ ወሸባ
የምወደውን ይዤ ስገባ *2
ኦሆይ ወለባ ከሳምነቱ ቀናት
ኦሆይ ወለባ የዛሬው ደመቀ
ኦሆይ ወለባ ወለባ ወሸባ
ኦሆይ ወለባ ልቤ ፈነደቀ
ኦሆይ ወለባ የምወደውን ልጅ
ኦሆይ ወለባ ከጎኔ አደርጋለሁ
ኦሆይ ወለባ እሰይ የደስ ደስ
ኦሆይ ወለባ ዛሬ እጫወታለሁ
ና ና ፍቅርዬ ና ሆድዬ ና ና *2
ፍቅር ደስ ደስ መውደድ ደስ ደስ
የታለመ ግብ ያሰቡት ሲደርስ
ፍቅር ወለባ መውደድ ወሸባ
የምወደውን ይዤ ስገባ *2
ኦሆይ ወለባ አብሮ አደግ ጓዶቼ
ኦሆይ ወለባ የምወዳችሁ
ኦሆይ ወለባ የምስራች ብዬ
ኦሆይ ወለባ ደስታን ልጋብዛችሁ
ኦሆይ ወለባ የምኞቴን ጉዳይ
ኦሆይ ወለባ ይልቤን ደስታ
ኦሆይ ወለባ አብሬአቸው ልግለጽ
ኦሆይ ወለባ ልጫወት እስክስታ
ና ና ፍቅርዬ ና ሆድዬ ና ና

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ሸዊት መዝገቦ

ፀማእኻኒ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ተሰተሽልኛል አንቺ ለኔ አንቺ ለኔ ተሰተሻል ለኔ አብሬሽ እንድኖር በምድር ላይ ሳልለይሽ በህይወት ዘመኔ ተሰተሽልኛል አንቺ ለኔ አንቺ ለኔ ተሰተሻል ለኔ ተደስቼ እንድኖር በምድር ሳልከፋ በህይወት ዘመኔ በፈጣሪ ጥበብ ሰው ሆኜ ስሰራ ገና ከጅምሩ ወዳለም ስጠራ ያኔ ነው በፍቅር ያገናኘኝ አንቺን ከኔ ጋራ አሀዱ ተብሎ ሊቆጠር ልደቴ አምጣ ስትወልደኝ ምድራዊቷ እናቴ አንቺን ነው ያሰበልኝ ለኔ የሰማዩ አባቴ አንቺ አንቺ አንቺ ግራ ጎኔ ከላይ ከላይ ከላይ የተሰጠሽ ለኔ አካሌ እንድትሆኝ ወገኔ አጋሬ እንድትሆኝ ወገኔ በዘመኔ በህይወቴ በዘመኔ


👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ቀን ባይኔ ውል እያልክ አሀሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልሜም በውኔም አሃሃ
ሁሌ የምትታየኝ
የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ *2
አንተ ልጅ አድምጠኝ
እስኪ ልጠይቅህ
ትዝ እልሀለሁ ወይ የትም የትም ሆነህ ሆሆይ
ካንተ ጋር መኖሩን
እኔ እንደምመኘው
በእውነት ታውቃልህ ወይ
ፍቅሬን አስበኸው
ቀን ባይኔ ውል እያልክ አሀሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልሜም በውኔም አሃሃ
ሁሌ የምትታየኝ
የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ *2
ተጫወች አጫውቺኝ
ብለህ ያባባልከኝ
የኔ ሆነህ ነው ወይ
ፈገግታህ የረታኝ አሃ
በእውነት አምነኸኝ
እኔ እንደማፈቅርህ
አንተ እንደኔ ሆንክ ወይ
እሷ አለችኝ ብለህ *2

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


የሰው ልጅ ክብሩ ሰው መሆን ክቡር
ሰው ሞቶል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብር
በደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶ
በክብር ይሄዳል ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል
ከደም እና ከአጥንት ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር
ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር ትናገር አድዋ ትናገር ሀገሬ
እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታቹ ዛሬ በኩራት በክብር በደስታ በፍቅር
በድል እኖራለው ያው በቀን በቀን በቀን በቀን
ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን አድዋ ዛሬናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የ ጥቁር ድል አንባ አድዋ
አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ
እእእእ ተናገሪ...

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ኢትዮጵያውያኖች እንደምን አላችሁ
የአንዲት እናት ልጆች ባእድ የሌለባችሁ
ተው.....ተው.....ተው
እሯ እላለሁ እሯ እሯ በልየ እሯ
የዚያ ጀግና ልጅ እሯ የዚያ ሰውዬ እሯ
እሯ በል አንተ እሯ እሯ በልየ እሯ
የዚያ ጀግና ልጅ እሯ ግባልኝ እሯ
ይህ ይድረሰው ለዚያ ሰው ወራሪውን ለመለሰው
የነጻነት ተምሳሌት አድርጎ ስሜን ክብር ላለበሰው
ያረክልኝ ብዙ ነው ከፍየም የማልጨርሰው
ያረክልኝ ሁላ አድስ በሄድኩበት የምለብሰው
ብጠራው ስምህን ጀግናውን ስራህነ አመት መች ይበቃል
ባልም ያሉ ጥቁር ከትውልድ ትውልድ አንተን ያመሰግናል
እሯ በልየ አንዳንተ ምንም አንኩን ከአንተ ባያምርብኝ
ዛሬ ላይ የምጽፈው የኔ የሚሆን ታሪክ ጨለማ ቢመስለብኝ
ተስፋ አለመቁረጥን ካንተ ተምሬለው አደራህም አለብኝ
እሯ በልየ አንዳንተ ምንም አንኩን ከአንተ ባያምርብኝ
ሰከላ አባይን ወለደች እናቴም እኔን
ቅድሚያ ሰው ደግመው ማነህ ሲሉኝ ኢትዮጵያ ነው ስሜ
አልወድቅም ለመድረስ እጄ ቢያጥርም ከበላይ ባልዘልቅም
ባይመስልም እንዴ እንኳ አያቅተኝም እንደ ቴዎድሮስ ባልደግም

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


ኑ አድዋ ላይ እንክተት ያ የጥቁር ንጉስ አለና የወኔው እሳት ነደደ ለአፍሪቃ ልጆች ድል ቀና ባልቻ አባቱ ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ ባልቻ ሆሆ (ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ) ባያይ አይኔ ብረቱ ያውቃል ስለ እውነቱ ባልቻ ሆሆ ባልቻ አባቱ ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ ባልቻ ሆሆ (ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ) አባቴ ምኒልክ ጥብቅ አርጎ ሰራው የኔን ልብ ባልቻ ሆሆ ሆሆ ሆሆ ሆሆ ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ አባቴ ወኔውን ተኮሰው
ምኒልክ ጥቁር ሰው ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ ሰልፉን በጦር አሰመረው ፊት ሆኖ በዘዴ ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ ሰልፉን በጦር አሰመረው ፊት ሆኖ በዘዴ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ አድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ አድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ ወዳድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ ወዳድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ አይቀርም በማርያም ስለማለ ኧረ አይቀርም በማርያም ስለማለ ታድያ ልጁስ ሲጠራው ምን አለ ወይ! ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏

2k 0 20 1 11

ቴዎድሮስ ያለው

አልዩ አምባ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


እንኳንስ ልተዋት ላንድቀን ከጎንዋ ተነጥዬ አይዋጥልኝም የምበላው እህል እሷን ጥዬ ያንድ ህመሜ ፈዋሽ ለኔ እስደሷ ሚሆን ማንም የለም በልቤ ተጽፋ አብራኝ ትኖራለች ለዘላለም እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንደራሴ ነው የምወዳት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት ሰው ለምን ያወራል መሀላችን ገብቶ በፍቅራችን ላይሳካ ነገር ምነው ባይደፈርስ ሰላማችን ባያውቁን ነው እንጂ ቤታችን በወሬ መች ይፈርሳል ጽናቱን ሰቶናል እምነታችን አለ ይታደሳል

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


አሳዩኝ ምሩኝ መንገዱን ሰው አልሆን አጥቼ እኔ እሷን ጠቁሙኝ ያለችበትን ሁሁ ሁ ጭንቄ ቢሰማት ተይው በሏት ሁሁ ሁ በቃ አገለለኝ ቀጣኝ ናፍቆት በይ ታደጊኝ እ አስቢኝ አለሁ በይኝ እዘኚልኝ በይ ታደጊኝ ሆዴ አስቢኝ አለሁ በይኝ እዘኚልኝ
እዋ በጭፍኑ እዋ የገፉት እዋ ጸጸት አለው ተይ የጣሉት እዋ በማን ሀገር እዋ የት ችሎት
እዋ ሰው ይቀጣል ተይ በናፍቆት አሳዩኝ ምሩኝ መንገዱን ሰው አልሆን አጥቼ እኔ እሷን ጠቁሙኝ ያለችበትን ሁሁ ሁ እኔን ተሳነኝ ሀብሴን ታከታት ሁሁ ሁ ላታዛልቀኝ አጉል ለምጃት እስኪ ላፍታ መተሽ እይኝ ይዘን ሆድሽ ይራራልኝ ሆዴ ላፍታ ጠይቂኝ ይዘን ሆድሽ ይራራልኝ ዋ ተይ ነገሬ ዋ ያላሉት ዋ ይጸጽታል ኋላ ሲያጡት ዋ ክፉ ደጉን ዋ ላሳለፈ ዋ ይቀጣል ወይ ተይ የከነፈ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏


የተደነቀላት መልኳ በጣም ምታምር በአይን ገዳይ
ፈክቶ የደመቀው የደም ግባቷ አዩልኝ እቺን ጸሀይ
አማን አይደለች ወይ ሰላም አይደለች ወይ
እንደራስ ህይወቴ እሳሳልሻለው
ለይምሰል ነው እንጂ ከሌለስ የታለው
ጠረንሽ ተላምዶ ርቆ ለሄደ ሰው
ከናፍቆትሽ ሀሳብ የለም ሚመልሰው
ከተደላደለው ከገላሽ አዳራሽ
አይገባም አይወጣም አይድንም ከቶ አይድንም ጭራሽ
የላምባ ኩራዝ ክሬ ታበሪያለሽ ወይ እስከዛሬ
የካባ ድርብ ወርቅ ከጊዜም ብዛት የማትለቅ
የሀይቅ ዳር ሰበዝ ሰርዶ ልቤ አለቀልሽ ባንቺ ነዶ
ተወደሽ ፍቅርን ዝሪ ዳግመኛ እንደ አዲስ ፈክተሽ አብሪ

👇👇👇
@old_musica

ሼር🙏

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.