ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Dizayn


በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ
--> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል
--> እለታዊ ጥቅስ
--> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Dizayn
Statistika
Postlar filtri


በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል??

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆


▶️መልካም ዜና ለኳስ ወዳጆች 🔥

ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉትን ጨዋታዎች የሀገራት ጨዋታ፣ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ፣ ቻምፒየንስ ሊግን ጨምሮ በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት 👇

ለመመልከት👇
'https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk
https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0


“ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።”
— ገላትያ 4፥19


“አባቶቻችን አንተን ተማመኑ፥ አንተም አዳንሃቸው፡፡”

መዝሙር 22፥4


ቅድስት


እስቲ ምሩኝ አይኔን
መዝመትም አልፍራ
ዘመቻዬ እንደሆን ከሊቀሰማዕቱ ቅዱስጊዮርጊስ ጋራ 🤍


ቅዱስ ጊዮርጊስ በነጭ ፈረስ
እየመራቸው የልብ እስኪደርስ
አሸነፋቸው ላያዳግም
የስጋ ሳይሆን የነፍስ ሐኪም🤍

የኢትዮጵያ ገበዝ🤍


Adwa

ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ 🌟
@orthodox_graphics_tube
ሪያክት ማድረግ አይርሱ 👇


  📱 📱 📱


2ተኛ ሳምንት ቅድስት

ትንሽ ይጠብቁን 🔜


“በውስጤ ያለችው የኃጢአት ፍቅር ለአንተ ካለኝ ፍቅር ስትበልጥ ይሰማኛል አንተንም እንዳላይ የልቦናዬን አይን የምትጋርድ እርሷ ናትና አቤቱ እንድወድህ ግድ በለኝ ፈቃዴን አልሻውምና። ከኃጢያት ከምትለየዋ ከአንተ ፍቅር አድርሰኝ”።




“ጾም ከመላእክት ጋር በአንድ ማዕድ መቀመጥ ነው”
ቅዱስ አትናቴዎስ

መልካም የዐቢይ ጾም!!!


ያስቀረሁት የለም ያልነገርኩሽ
የዋሸውሽ የለም የደበቅኩሽ
ሁሉን ዘረገፍኩት ከፊትሽ
የሚስጥር ዋሻዬ አንቺው ነሽ


ኪዳነምሕረት🤍


ቀበና ኪዳነምህረት አሁን ላይ


ኪዳነ ምህረት እናቴ 🥹🥰


ኪዳነ ምህረት እናቴ 🥹🥰


✝️✝️✝️ አብይ ፆም

✝️✝️

ዐቢይ ለምን ተባለ ቢሉ ‹‹ዐበየ›› ማለት ከፍ አለ ማለት ሲሆን ከዚህም ግስ አቢይ የሚለው ቅጽል ይገኛል፡፡ዐቢይ ማለት ከፍ ያለ ትልቅ ማለት ነው፡፡

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ 🌟
@orthodox_graphics_tub
ሪያክት ማድረግ አይርሱ 👇


  📱 📱 📱

17 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.