orthodox new mezmur


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን የህይወት ቃል ጌታ እግዚአብሔር በገለጠልን ፀጋ መጠን የምንካፈልበት ሲሆን!
" ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤"ቲቶ 2÷11
ስለዚህ ፀጋ ያየነውን የዳሰስነውን በስልጣን ቃል ለትውልድ ሁሉ በእምነት እናውጃለን!! ቤተሰባችን ስለሆናችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኃለን!!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


የስሞትን የመጀመሪያ ፊደል ብቻ ይምረጡ። የሚፈጥረውን ይመልከቱ።

A B C D E F

G H I J K L

M N O P Q R

T U V W X Y

Z

የመረጡት ሁሉ መልካም አደረጉ።


ስለ ብዙ ምህረትህ .....

ለቁጥር በሚታክት የምህረት ብዛት እያኖርከኝ እንደሆነ ሳስብ እገረማለሁ። መቆሜን ሳስብ ዛሬ ላይ መድረሴን ሳሰላስል ትዝታዬ ከእኔ የሆነ በጎ ነገር ሳይሆን የምህረትህ ጉልበት ነው። ሁል ጊዜ መኖሬ ሁል ጊዜ በማማርህ ውስጥ የተሰወረ ነው። ለአፍታ ምህረትህን ብታቁርጥ ለነፍሴ ህልውና ገደብ ትሆናለህ። በማይሰለች የምህረት ብዛት ነፍሴን እያረሰረስካት ድርቀቷን አስቀርተሃል።

የበደሌን ክምር ጠራርጎ የወሰደው የምህረትህ ጎርፍ ነው። ርቆ ያለውን ማንነቴን የምህረትህ ፉጨት ድምጽ ነው ጠርቶ ያቀረበኝ። የኃጢአቴን ትውስታ ከውስጤ ያስወጣው የምህረትህ አቅም ነው። ቆምኩ ስል ትውስታኔ ምህረትህ ነው፣ ኖርኩኝ ስል ሀሳቤ እና ማሰላሰሌ ምህረትህ ነውና ክብርህን ከፍ ከፍ አደርጋለሁ። ስለ ብዙ ምህረትህ አመሰግንሃለሁ። አሜን

✍ ዲያቆን ተስፋ መሠረት
📆 ጥር 18 2017 ዓ.ም ተጻፈ

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur


🔔አዲስ ዝማሬ

🎙የፃድቅ ሰው ፀሎት

🎤በዘማሪ ዘ-ፋኑኤል አለቃ

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025


|Faarfannaa Afaan Oromoo Ortodoksii Tewahidoo|

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2023

🎙Galatakeen Hima

🎤F/ttuu Raakeeb Asaffaa

💽New Ethiopian Orthodox mezmur

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 join 👆

📮Faarfannaa erguun Ni danda'ama👇

Faarfannaa erguuf👉 @Nolawiher1

Faarfannaa Afaan Oromoo Ortodoksii Tewahidoo Haaraa


🔔አዲስ ዝማሬ

🎙 የኔ መሀሪ ሁሉን መርሻዬ

🎙ዘማሪት ኤደን ነዋይ

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025


🔔አዲስ ዝማሬ

🎙ነዋ በግዑ

🎙ዘማሪት መቅደስ ከበደ

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025


🔔አዲስ ዝማሬ 

🎙አንተን ማገልገል መባረክ ነው

🎤ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮ ዮሱፍ

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025




🔔አዲስ የዝማሬ አልበም 2017
🔔New Mezmur Album 2025

➕ ተመስገን / TEMESGEN /➕

🎙የዘማሪ አቤል መክብብ

🎤አዲስ የመዝሙር አልበም

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur Album 2025


🔔አዲስ ዝማሬ 

🎙ምን ይዤ ልምጣ

🎤ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025




🔔አዲስ ዝማሬ 

🎙ወንድ ልጅ ተሰጠን

🎤ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮ ዮሱፍ

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025


🔔አዲስ ዝማሬ 

🎙በቤተልሔም

🎤ዘማሪ ዘፋኑኤል አለቃ

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025


🔔አዲስ ዝማሬ 

🎙በበረት ያየነው

🎤ዘማሪ የአብቃል

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025


🔔አዲስ ዝማሬ 

🎙አንቺ ቤተልሔም

🎤ዘማሪት ብርቱካን

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025


🔔አዲስ ዝማሬ 

🎙የምስራች_ደስ_ይበለን

🎤ዘማሪት ቅድስት ቀለሙ

💒Ethiopian Orthodox Mezmur 

@orthodox_new_mezmur
@orthodox_new_mezmur

         👆 ይቀላቀሉን   👆

📮መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇

መዝሙር ለመላክ👉 @Nolawiher1

New Ethiopian Orthodox Mezmur 2025

16 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.