Best telegram bots
@LetMeSeeMe_Bot የራሳችሁን የቴሌግራም አካውንት መረጃ የምታገኙበት bot ነው። ማለትም እስከ ዛሬ ያደረጋችሁን profile pictures, username, id, name የመሳሰሉትን መረጃዎች የምታገኙበት bot ነው። ቻይንኛ ስለሆነ /start ካላችሁ በኋላ /me በማለት መላክና መጠቀም ትችላላችሁ።
@youtube የዩቲዩብ ቪዲዮ ከቴሌግራም ሳትወጡ search ማድረግ የሚያስችላቸሁ bot ነው። አጠቃቀሙ
@vid ብላችሁ search ማድረግ /የሚፈልጉትን ነገር መፃፍ።
@stickerator_bot የቴሌግራም sticker በምሰሩበት ጊዜ
@Stickers የሚጠይቃችሁን photo format ያለ ምንም ተጨማሪ editing tool ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ፎቷችሁን
@Stickers ወደሚፈልገው ፎቶ ፎርማት መቀየር ትችላላችሁ።
@YTranslateBot yandex Translate engine በመጠቀም ማንኛውንም ቋንቋ መተርጎም ትችላላችሁ።
@StickersToolsBot ማንኛውንም የቴሌግራም sticker በPNG format ማውረድ የሚያስችላችሁ bot ነው።
@GmailBot የ Gmail official bot ሲሆን ይህንን bot በመጠቀም ከቴሌግራም ሳትወጡ gmail መጠቀም ትችላላችሁ።.
©️ Hope _profile_pic