MuhammedSirage M.Nur. dan repost
ይህች እህታችን #ፋጡማ ወይም ዳቦ ትባላለች!! የሁለት ልጆች እናት ነች :: ትንሽ የአዕምሮ ህመም ያለባት ሲሆን ሚያዝያ 16 ቀን እሩፋኤል ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ከቤት እንደወጣች እስካሁን አልተመለሰችም ! ያለችበትን የሚያውቅ ወይም ያየ በ 0930288906 እና 0922430226 ደውሎ ቢያሳወቀን ወረታ እንከፍላለን ::
#ሼር በማድረግ አፋልጉን
#ሼር በማድረግ አፋልጉን