ብስራት ብስራት ብስራት ታላቅ ዜና
ታላቅ የዳእዋ ፕሮግራም
በቀቤና ልዩ ወረዳ ወልቂጤ ከተማ እነሆ እሁድ ማለትም ጥቅምት 03/02/2017
በእለቱ የተጋበዙ ተወዳጅ ኡስታዞች 👇
➊ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
❷ ኡስታዝ ሙሃመድ ሲራጅ
❸ኡስታዝ አቡል አባስ
❹ ኡስታዝ ዶ/ር ሰኢድ ሙሳ
❺ ኡስታዝ አብዱል ናሲር
በነዚህ ተወዳጅና ተናፋቂ ኡስታዞች ወልቂጤ ከተማ ደምቃ/አሸብርቃ ትውላለች
እንደዚሁም የወልቂጤ ከተማ ጎረቤቶችና በዙሪያዋ የምትገኙ ወንድሞች ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሃል ከወሸርቤ፣ወሊሶ፣ጉብሬ፣ቡታጅራ የምትገኙ ሁሉ ተጋብዛቹሀሃል
እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭበት ፕሮግራም ነው።
በእለቱ የተያዙ ርእሶች
❶ ተውሂድና ሽርክ
❷ ሱናና ቢደኣ
❸ አኽላቅ
❹ ዙልም
❺ ሶላት
ሌሎች ተጨማሪ ረርእሶችም ይኖራሉ
በአላህ ፍቃድ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ወልቂጤ እንገናኝ
ለተጨማሪ መረጃዎች 👇
0905097178
09451Murad Hunda Al Qebeniyiy