...ውሃ በፈሰሰ ልቤ አንተን አስታወ.....
ፀሃይ ባጠላ ቀን...ናፍቆትህ..ሰቀቀ....
ጎረቤት ባለፈ ባገደመ ቁጥር እንባዬ እንክብልል እንክብልል!!!!
ልብስ በተሰጣ ዝናብም ሲመጣ.....ንፋስም ሲ መ ጣ.....
አንተን አለማሰብ እንደሞት እሩቅ ነው ሚደርስ የማይመስል
ሚቀር የማይመስል!!!!!
ወንድሜ🥺
....................
©Ribka Sisay
Feb 3, 2022
Addis Ababa, Ethiopia
.......
@ribkiphoto
ፀሃይ ባጠላ ቀን...ናፍቆትህ..ሰቀቀ....
ጎረቤት ባለፈ ባገደመ ቁጥር እንባዬ እንክብልል እንክብልል!!!!
ልብስ በተሰጣ ዝናብም ሲመጣ.....ንፋስም ሲ መ ጣ.....
አንተን አለማሰብ እንደሞት እሩቅ ነው ሚደርስ የማይመስል
ሚቀር የማይመስል!!!!!
ወንድሜ🥺
....................
©Ribka Sisay
Feb 3, 2022
Addis Ababa, Ethiopia
.......
@ribkiphoto