𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


...................꧁﷽꧂.....................

#ኢስላማዊ_መረጃዎች
#ኢስላማዊ_ታሪኮች
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች
#አጫጭር_ዳዕዋዎች እና
#የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ
#owner 👉 #riyad (#rio)
for any comment @rio_comment_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد ﷺ


የቱርክ እና የኮሪያ ፊልም ላይ ያየሽውን ዓይነት ወንድ ስትጠብቂ ቆመሽ ትቀሪያለሽ😌


ኢትዮጵያዊ መሆንሽንም እያሰብሽ ማለቴ እየተሳሰብን🤌❤️

662 0 6 51 55

“አንድ ሰው እቤቱ እባብ ካየ መግደል አይፈቀድለትም”  ለምን እንደሆነ ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይሉናል...

ሙሉውን ለማዳመጥ ከስር ሙሉውን ለማዳመጥ ሚለውን ይንኩ!!ቀጥታ ወደ ታሪኩ ይወስዳቹሀል!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


ሁሉም ሰው በያንዳንዷ ስራው የሚመነዳበት ቀን አለ ስራችሁን አሳምሩ 🙌


* በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ/ውጪ።

* ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል/በይ።

* ሰምቶ ማመን
ከተጎዱት መማር አስተዋይነት ነው🙌

976 0 11 1 40

.
አስር ብስራቶች ፈጅር ሶላትን በጀማዓ ለሰገደ ሰው 🙌

እነዚህ ብስራቶችን አንብቦ የፈጅር ሶላት የሚያመልጠው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም❗

▪ ብስራት ①
👉🏼 ለቂያም ለት ሙሉ ብርሃን


ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:

{ በጨለማ ወደ መስጂዶች የሚሄዱትን ለቂያም ለት ሙሉ ብርሃን እንደሚኖራቸው አበስራቸው። }

▪ብስራት ②
👉🏼 የፈጅር ሁለት ሱና ሶላቶች ከአዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ይበልጣሉ።

ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:

{ የፈጅር ሁለት ሱና ሶላቶች ከአዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ይበልጣሉ። }

▪ብስራት ③
👉🏼 ወደ መስጊድ በሚራመደው ልክ ምንዳ ይፃፍለታል።

ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:

{ ከቤቱ ወደ መስጂድ የወጣ ሰው… በሚራመደው እያንዳንዷ እርምጃ አስራ አጅር ይፃፍለታል… }

▪ብስራት ④
👉🏼 የመላኢኮች ምስክርነት


አሏህ እንዲህ ብለሏል:

{ ሶላትን ከፀሐይ መዘንበል እስከ ሌሊት ጨለማ ድረስ ስገድ፡፡ የጎህንም ሶላት ስገድ፡፡ የጎህ ሶላት (መላእክት) የሚጣዱት ነውና፡፡ }

▪ብስራት ⑤
👉🏼 ከእሳት መዳን


ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:

{ ከፀሐይ መውጣትና መግባት በፊት– ማለትም ፈጅርና አሱር – የሰገደ ሰው ጀሀነም አይገባም። }

▪ብስራት ⑥
👉🏼 አሏህን ማየት


ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:

{ ጨረቃዋ ሙሉ በነበረችበር አንድ ለሊት ነቢዩ (ሰ ዐ ወ) ዘንድ ነበርን። ነቢዩ (ሰ ዐ ወ) ጨረቃዋን ተመለከቱና እንዲህ አሉ: "እናንተ ይህን ጨረቃ ሳትጨናነቁ እንደምታዩት አሏህንም ታዩታላችሁ… ከቻላችሁ ከፀሐይ መውጣትና መግባት በፊት ባለው ሶላት አትሸነፉ። ማለትም ፈጅርና አሱር። }

▪ብስራት ⑦
👉🏼 የለሊት ሶላት ምንዳ


ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:

{ ኢሻ ሶላትን በጀመዓ የሰገደ የለሊቱን ግማሽ እንደቆመ ይቆጠራል። ፈጅርን በጀማዓ የሰገደ ሰው ደግሞ ለሊቱን ሙሉ በጀመዓ እንደሰገደ ይቆጠራል። }

▪ብስራት ⑧ 
👉🏼 የመላኢካዎች ዱዓ


ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:

{ ፈጅር ሶላት ሰግዶ በመስገጃው ላይ ቁጭ ያለ መላኢካዎች በርሱ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ። የነርሱ ሰለዋት: አሏህ ሆይ ማረው አሏህ ሆይ እዘንለት ነው። }

▪ብስራት ⑨
👉🏼 የሐጅና የዑምራ ምንዳ


ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:

{ የፈጅር ሶላትን በጀማዓ የሰገደና ፀሐይ እስትወጣ ቁጭ ብሎ ዚክር ያደረገ ከዚያ ሁለት ረከዓ የሰገደ ልክ እንደ ሙሉ የሐጅና ዑምራ ምንዳ ይሆንለታል።}

▪ብስራት ⑩
👉🏼 በአሏህ ከለላና ጥበቃ ስር


ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:

{ ፈጅር ሶላት የሰገደ ሰው በአሏህ ከለላ ስር ነው። በአሏህ ከለላ ስር ያለን ሰው ነክታችሁ አሏህ እንዳያሳድዳችሁ። አሏህ ያሳደደው ሰው ይደርስበትና ጀሀነም ውስጥ ይደፋዋል። }


አሏህ ሆይ የፈጅር ሶላትን አግራልን 🥰

#share
@rio_islamic


የረሂሙ እገዛ ለዚያች ነፍስ የጌታዋን መንገድ ላለመሳት እየተወላገደች ላለች 🥺


.
ያኔ በልጅነት መስጅድ ቁጭ ብለን በቂርአት እና በጨዋታ ያሳለፍናቸው ጊዜያት ምነኛ ያማሩ ነበሩ 🥰

@rio_islamic


☝️ከሻእባን ወረ የቻልከውን ከመፃም አትዘናጋ ‼️

ከእናታች አኢሻ رضي الله عنهاእነደተወራው የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم የሻእባን ወረን ሁሉንም ይፃሙት ነበረ
የሻእባነን ወረ የተወሰነውን ይፃሙ ነበረ
ሙስሊም ዘግቦታል 1156


ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌


የአንዳንድ ሰወችን ያለፈ ወንጀል ደጋግመን እናነሳለን ምናልባትም እኮ ጌታቸው ምሮላቸዋል 🥺



They sayd
🗣- አጥንቱ ደክሟል
🗣:- ሽበት ወሮታል
🗣:-ሚስቱም መካን(መውለድ የማትችል ነች
.
አስታውስ ሰዎች በዘለፉት ጊዜ ተስፋን ለማስቆረጥ በተነሱ ጊዜ በጌታው ሲመካ 👌

እጁን ከፍ አደረገና🤲(فَهَبۡ لِی مِن لَّدُنكَ وَلِیࣰّا)ብሎ ለመነ

ብስራቱም ከተፍ አለ (یَـٰزَكَرِیَّاۤ إِنَّا نُبَشِّرُكَ بِغُلَـٰمٍ )

ልቡ በጌታው ላይ እምነትን ባሳረፈች ሰዐት ያመነው አካል አላሳፈረውም እጁን ዘርግቶ የለመነው ነገር መና አልቀረበትም ...

ቀልቡ ከአላህ ጋር ያስተሳሰረ ምክንያት እና ሰበቦችን አገራለት
አላህ ከእቅፉ እሱን ከመኸጀል አያቦዝነን 🙌


.
ለ ወንዶች ደግሞ .....

ቢክራ ያልሆነች ሴት ባጠቃላይ ባህሪዋ የተበላሸና " ሴሰኛ " ነች ማለት አይደለም ፡
እንደውም ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት ሳታደርግ ቢክራነቷ ሊወገድ የሚችልባቸው ሁኔታዎች አሉ ፡፡
ከነዚህ ውስጥ
👉የተለያዩ ስፖርቶችን መስራትና
👉ከባባድ እቃዎችን ማንሳት ይገኙበታል ፡፡

ደግሞም ከዚህ ቀደም ሀራም ግንኙነት የፈፀመች ብትሆንና ዛሬ ላይ ከወንጀሎቿ ሁሉ ፍፁም ተፀፅታ የተመለሰች ከሆነ ምንድነው ችግሩ ፡፡
ደም ካላየህ አይሆንልህም እንዴ ?
አዎ ነው ያልከው ( ? ) .... እንግዲያውስ ደም ከሆነ የምትፈልገው ዶሮ እረድ !😁😁

©repost

@rio_islamic

1.6k 0 16 34 78

ወንድሜ❤️‍🩹
በሕይወት መኖር ስኬት አይደለም ማሸነፍ አይደለም መሞትም መሸነፍ አይደለም ..

ማሰብ ያለብህ እንዴት ነው የምኖረው የሚለው ነው?በምን ሁኔታስ ነው አሟሟትህ?
ሱጁድ ላይ ሁኖ ሞተ እየፆመ ሞተ ቁርዓን እያነበበ ሞተ ለይል ሰላት እየሰገደ ሞተ .. .እኚህ. ሁሉ አጋጣሚ እንዳይመስሉህ የምትኖርበትን ሂወት ነው የሚገልፁልህ የምትሞተው በሂወትህ በተደጋጋሚ በምታዘወትረው ነገር ላይ ነው አኗኗርህን አሳምረህ አሟሟትህ እንዲያምር አላህን ጠይቅ🙌


እንደ ቀልድ ችላ ያልናቸውን ሰወች የሆነ ጊዜ በተግባራችን የምናፍርበት ሁኔታ ዉስጥ ሆነው እናያቸዋለን
https://t.me/rio_islamic


.
ቢክራ

ሚስት ለማግባት ስፈልግ ልጃገረድ / ድንግል አግባ ወይም
አግብታ የተፈታች አግባ…… እንዴት? ለምን?


👉👉ምሳሌ1"


አንድ የተፈታ ፔፕሲና ያልተፈታ ፔፕሲ ብታገኝ የትኛውን ትመርጣለህ?
ክፍቱን ወይስ እሽጉን? በእርግጠኝነት እሽጉን ፔፕሲ ተሽ አድርገህ ከፍተህ
ያለምንም መወሳወስና ጥርጣሬ ትጠጣዋለህ……… #

ድንግል አልባ 👉ምሳሌ 2"=


ክፍት ሆኖ ያገኘኽው ፔፕሲ ትጠጣዋለህ? በሽተኛ ወይም እብድ የከፈተው ይሆን ውስጡ ምን እንዳለብት ምን ገብቶበት እንደሆነ
ሳታውቅ አንስተህ ብጠጣው ውስጥህ ደስተኛ አይሆንም ይቀፍሃል
በእርግጠኝነት ያ ተከፍቶ ያገኘህውን ፔፕሲ ብጠጣው ትዝ ባለህ ቁጥር ውስጥህ ደስተኛ አይሆንም ምክንያቱም ያ ክፍቱ ፔፕሲ ዘልዛላነትን ስለሚገልፅ…… 🙌

አግብታ የተፈታች ምሳሌ 3"=


የተከፈተው ፔፕሲ ብምታውቀው ጓደኛህ
በህጋዊ ተከፍቶ ያገኘኸውንና በሜዳ ላይ ተከፍቶ የከረመ ፔፕሲ ቢሰጡህ
የትኛውን ትመርጣለህ?

👍በእርግጠኝነት የምትመርጠው በህጋዊ የተፈታውን ነው ምክንያቱም ያለምንም ጥርጥር ጉዳዩንም ስለምታውቅ ውስጥህ ምንም ሳይቀፍህ ትጠቀማለህ
ስለዚህ ደስተኛ ለመሆን ምርጫህ 1 እና 3 ይሁን ባይ ነኝ 🙌

@rio_islamic

2k 0 22 89 84

.
ሰው disrespect ሲያረጋቹሁ ወከባ አትፍጠሩ
just ከዛ ሰው ራቁ 🙌


ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌


#ምክር_ለወጣቶች_( Day )


السلام عليكم ورحمت الله وبركاته

بسم الله الرحمان الرحيم

🌟 وذكر فاءن ذكرا تنفع المؤمنين، وما خلقت الجن والاءنس الا ليعبدون

يا اختي المسلمة يا من اللتزمت كتاب الله تلاوة، وتدبرا ،وعملا ، يا من تريدين الخلود في الجنة اليك  هذه الكامات التي تخرج من قلب اختك وترد لك السعادة في الدنيا والفوز في الأخيرة

አንቺ ሙስሊም እህቴ ሆይ የአላህን መፅሀፍ በማንበብ፣ በማስተንትን፣እንዲሁም በመስራት የተቆራኘሽው እህቴ፣ በጀነት መዘውተርን የምትፈልጊዋ እህቴ  ሆይ  ላንቺ በዱንያም በአኼራም ደስታን እና እድለኝነትን ከምትመኝልሽ እህትሽ ልብ ውስጥ የሚወጡትን ንግግሮች እንኪ,



ይህች ፅሁፍ የምታተኩረው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ Day ለምታከብሩ ተማሪዎች ሁሉ በተለይ ለሙስሊም እህቶች እንድታስተውሉ ለማስታወስ ነው

እሺ ቢስሚላህ

1, የተፈጠርንበት አላማ አላህን በትክክል ለመገዛት እንድሆነ እና በተሰጠን ግዜ እንደምንጠየቅ ለምን ረሳን በአላህ ?????????

2, እዛ Day የሚከበርበት ቦታ የሚሰሩትን ሀራም ስራዎች ለምሳሌ ሰላትን ማዘግየት፣ ኢኽቲላጥ ፣ ዘፈኖች ....... ሌሎችም የእስልምና ትዕዛዝን የሚቃረኑ ስራዎች እንደሚሰሩ እያወቅን የምንሄድበትስ ምክንያት ምንድን ነው???

3, ይህንን አያህ ማስተንተን ለምን አቃተን?

"ياءيها الذين آمنو اتقو الله حق تقاته ولاتموتن الا وانتم مسلمون"


"እናንተ ያመናችሁ ሆይ አላህን ትክክለኛ የሆነ መፍራትን ፍሩት ሙስሊም ሆናችሁ ቢሆን እንጂ እንዳትሞቱ"

እህቶች በ ደንብ እናስተውል ሴት ልጅ ያለ ሀያእ ምንም አይደለችም። የሰሀቢያቶችንም ታሪክ ብናይ በሀያእ ፣ ትልቅ በሆነ ኢልም ነው  የምናቃቸው ፉጢማ(ረ.ዐ)እኮ በሀያቷ 3ግዜ ነው  ከቤቷ የወጣችው ይህም በኒካህ፣ ለሀጅ እና ስትሞት ነበር። አጂብ እኛ ግን ....... ሌላው ቀርቶ Day ለማክበር የሚሄድ ራሱ በጣም  በዝቷል መልሺ እስኪ እህቴ ይሄ ስራ አላህን ከመፍራት ነውን ???

አንተስ ብትሆን ወንድሜ ቁርአንን ሀፍዘህ ፣በህግጋቱ ሰርተህ ፣ሙስሊም ኡማውን መጥቀምን ፣ትልቁ ግብህን ለምን ረሳህ ???

ሁላችንም በጊዜያችን እንጠየቃለን ። "ስንሰራው በነበረው ስራ እንሞታለን፣ በሞትንበት ነገርም እንቀሰቀሳለን ። "ሒሳብም ምርመራም አለብን እኮ አህባቢ

ለግራውንድ ማይነሷ ቤታችን ለቀብራችን ብርሃን ካሁኑ መያዝ እንጀምር።

ከመቼውም ግዜ በላይ በዒልም እንጠንክር ምክንያቱም 👇
انما يخش الله من عباده العلماء


ስለተባልን፣
አላህን ለመፍራት ትዕዛዝን እና ክልከላን ለማወቅ ዒልም ግዴታ ነውና በኢልም እንጠንክር አደራ

ከአላህ ራህመት ተስፋ አድርገን ወደሱም ተዋድቀን እንለምነው እሱ ምህረተ ሰፊ ነውና ተውባችንን ይቀበለናል ኢንሻአላህ ሱብሀን ወጣትነት አያታለን ወላሂ ወጣትነትም ያልፋል ወጣትነታችን ሳያልፍ እንጠቀምበት። ሁሌም ሞት እንደማይረሳን እናስታውስ ወደ ተውባም እንቻኮል አላህ ያግዘን ያረብ ንግግርን ሰምተው ከሚሰሩበት ኢላሂ ያድርገን እውነትን ካረጋገጥኩ ከአላህ ነው ከተሳሳትኩም ከነፍሲያዬ እና ከሸይጧን ነው አላህ ኸይሩን ይግጠመን

والله اعلم


✍ የአንሷር ልጅ


.
አልሀምዱሊላህ ስቀንም አልቅሰንም
ወድቀንም ተነስተንም ለደረስንባት ዛሬ

@light_of_iman

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.