ስልክ እና PC ከመግዛታችሁ በፊት ስለስልኩ እና ስለ Pc በዝርዝር ማዋቅ ከፈለጋችሁ እነዚህን 3 ድረ ገፆች check አድርጓቸው።
1.
https://nanoreview.net/👉እዚህ ዌብሳይት ላይ የተለያዩ ስልኮችንና ላፕቶፖችን ሙሉ መረጃቸውን በዝርዝር መመልከት ትችላላችሁ
2.
https://www.gsmarena.com/👉እዚህ ዌብሳይት ላይ ደግሞ አዳዲስ እና የቆዩ ስልኮችን ዋጋቸውንና ስለ ስልኮቹ ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ
3.
https://versus.com/👉በዚህ ዌብሳይት ደግሞ ሁለት ስልኮችን ስማቸውን በመፃፍ ማወዳደር ትችላላችሁ
⚡️ሞክሯቸው ⚡️ቪዲዮ ካስፈለገ👍