💕 ጌታ ኢየሱስ ሸከማችሁ የከበደ ወደ እኔ ኑ ብሎ የተናገረው ሀጥያት ያደከማቸውን እና ሀጥያትን ተሸክመው ለሚዞሩ ሰዎች ነው።
💕 ሀጥያት ሸክም ነው እጅግ ሲበዛ መራመድ እንኳን እንዳንችል ያደርገናል።
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
— ማቴዎስ 11፥28
💕 ጌታ ኢየሱስ የሰዎችን ሀጥያት ይቅር ሲል እነዚያ ሰዎች ከሸክማቸው ስለሚያርፉ በፊት ለይ መራመድ ተስኗቸው የነበሩት እንኳን ሌላ ነገር ተሸክመው መራመድ ይችላሉ።
“ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ አንተ ልጅ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው”
ማርቆስ 2፥5
“ተነሥቶም ወዲያው አልጋውን ተሸክሞ በሁሉ ፊት ወጣ።”
ማርቆስ 2፥12
🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lightsyoutube.com/@jesus_lights