4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ባርሳ ቫላንሺያን 5 ለ ምንም በመርታት ለኮፓ ዴላሬ የግማሽ ፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

8.3k 0 1 35 198

ደህና ዕደሩ 👋👋

ጎል የጨዋታ ሀይላይት ለመመልከት👇
https://t.me/+Yj5YARHu15g5MjE0

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

9.4k 0 0 33 210



ሊቨርፑል ለካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ሲደርስ ይሄ ለ 15ተኛ ጊዜ ሲሆን በውድድሩም የዚን ያህል ጊዜ ለፍፃሜ መድረክ የበቃ ክለብ የለም።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


ቶተንሀም በዛሬው ጨዋታ አንድም ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ አላደረጉም ከ 2009/10 አንስቶ ምንም ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ያላደረጉበት 10ኛ ጨዋታ ነው። [Who Scored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


የጨዋታው ኮከብ

ኮዲ ጋክፖ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


📊 xG:⚽️ (3.82) - (0.18)⚽️

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


🇬🇧 የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ

📅 ወረሀ መጋቢት እለተ እሁድ ቀን 9

🇬🇧 ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል 🇬🇧

⏰ አመሻሽ 12:00

🏟️ ዌምብሌይ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


Consistency‌‌ 💫⚽️

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


OFFICAL

ሊቨርፑል እና ኒውካስትል የ2025 የካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ተፋላሚ ሁነዋል።

ዌንብሌይ MARCH 16 🏟️ 🏆

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


ላለመውረድ ደፋ ቀና የሚለው ቶተንሃም በቀጣይ እሁድ አስቶን ቪላን በኤፍ ካፕ ከሜዳው ውጪ ሚያስተናግድ ይሆናል ።

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et


ሊቨርፑል ለካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


🔋የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

                    ⏰ተጠናቀቀ

          ሊቨርፑል 4-0 ቶተንሀም
         ጋክፖ ⚽️
        ሳላህ (ፍ)⚽️
         ሶቦስላይ ⚽️
         ቫንዳይክ ⚽️

ድምር ውጤት 4-1

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

16.7k 0 36 42 489

ፌራን ቶሬስ በ30 ደቂቃዎች ሃትሪክ መስራት ችሏል 🎩🔥

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et


🏆 የስፔን ኮፓ ዴል ሬይ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ

⏰እረፍት

🇪🇸ቫሌንሲያ 0-4 ባርሴሎና🇪🇸
#ፌራን 3',17',30'
#ፈርሚን 23'

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et


50ኛው ደቂቃ ላይ እንገኛለን


የማዕዘን ምት ለሊቨርፑል


ሊቨርፑል እየተቀባበሉ ነው


ኬለኸር ተቆጣጠረ ኳስ


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልል ባርሴሎናናና ፌራን ቶሬስስስስስስስስ ደገመውውውውውው

ቫሌንሲያ 0-2 ባርሴሎና

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.