Tech በአማርኛ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


💰 Crypto & Airdrop |📱Android እና የiOS apps | ⛏አዳዲስ  ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች | 💻 የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች |🚀 ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |🔧ዌብሳይት ጥቆማዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ።

📺 | youtube.com/@TechBamargna
🌍 | tiktok.com/@techbamargna

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


JOIN አድርጋችሁ ነው? ወይስ መሞከር አልፈለጋችሁ...ሞክሩ ከሆነ ይሆናል ካልሆነም its okay ከመሞከር ይቀራል!




Join Haust Waitlist

https://whitelist.haust.network/




Sahara ai ያልተመዘገባችሁ 2 ቀን ብቻ ይቀራል!


SoSoValue  - POW Season 2✅

✅በዚህ link ገብታችሁ signup አድርጉ
https://sosovalue.com/join/E2YQ123M

Invite code: E2YQ123M

✅አሪፍ point የሚያሰጡ ታስኮች አሉ ቶሎ ስሯቸው
✅Done

⚠️ ሰው ስለሚበዛ Active ሆናችሁ መስራት አለባችሁ!

@TechBamargna


Guys pls የናንተን referral ሊንክ አይደለም ላኩልኝ ያልኩት!😅
ከኤርድሮፕ ጋር ሊጠቅሙ የሚችሉ ቪዲዮዎች ዌብሳይቶች እና ሌሎች ሪሶርሶች ሲኖሩ ላኩልኝ ነው ያልኩት!

Now My inbox is full of referral links😅


LayerEdge ለመስራት ዌብሳይቱ Error እያበዛ ነው ትንሽ ታገሱት!


Period!


ፓ! በጣም መስራት የምትፈልጉ ልጆች እንዳላችሁ ከእንቅስቃሴያችሁ አያየሁ ነው👏🔥 አሁን Post ባደረግነው ነገር እየተሳተፋችሁ ነው This is what we need as a community.

Tiktok ምናምን እያላችሁ ስትጃጃሉ እንዳላይ! እኔ እስካሁን ድረስ Tiktok የሚባል አፍዝ አደንዝዝ ነገር ከስልኬ ካጠፋሁ Almost 3 ወር እየሆነኝ ነው! 👉 እዚህ ጋር አውርተንበታል ስለዚ ጉዳይ

ለጀመርነው ጉዞ የሚጠቅም Resource ነገር ካለ ደግሞ DM 👉 @Yoh_kingbatch

783 0 3 12 25

⚠️ እዚጋ የምፖስታቸውን ኤርድሮፖች ጊዜ ካላችሁ ልክ ፖስት ሳደርግ ጀምራችሁ ስሩ! ሌላው ደግሞ ስትሰሩ በ1 አካውንት ብቻ ሳይሆን Multiple Chrome Profile እየከፈታችሁ ሞክሩ!

ሌላው ደግሞ ለኤርድሮፕ አስፈላጊ የምላቸውን Wallet, Extension, tools እና Faucet የምናገኝባቸውን ዌብሳይቶች ሰብሰብ አድርጌ Post አደርጋለሁ! Stay tuned!🤝


🔥LayerEdge : Node Mining

✅ Click Here
https://dashboard.layeredge.io/

Submit Code: 41dZP7kL

Submit Code(use desktop mode)
Connect with Metamask
Click: Start running Node
Earn Node Points
✅Done

▶️ More Node Points = More $EDEGE Tokens

End date: 28 January (4 ቀን የቀረው)


Backed by: Babylon, Avail & Mint blockchain. (Bitcoin layer 2 node)

@TechBamargna

765 0 15 10 9

Fantv Airdrop Season 1 live

Click Here ✅
https://airdrop.fantv.world?rc=M1CY3O

✅Connect new sui wallet (Suiet, nightly or sui wallet)
✅Complete All task
✅Collect All Point
✅Done

@TechBamargna


በሙሉ ድምፅ ተስማምተናል so...🤝

Let's F***g Goooooo🔥🚀


ስለ ቴክ መረጃ አቅርብልን የምትሉኝ ሰዎች በርግጥ አቀርባለሁ ግን ሁሌም ላይሆን ይችላል Latest የሚባሉ የቴክኖሎጂ ሁነቶች ሲኖሩ Update እንደራረጋለን...ከዛ ውጪ 365ቱንም ቀን ስለ iPhone አዲስ ስለሰራው ስልክ እና ስለ Samsung ማውራታችን ጥቅም የለውም። ይልቁኑ ያንን ስልክ መግዛት እስክንችል ድረስ ብር እንድንሰራ ነው የምፈልገው!!! እዛ ደረጃ ላይ ስንደርስ የዛኔ ስለምንፈልገው ቴክኖሎጂ በእጃችን እየተጠቀምን እናወራለን! በእጃችን ለማንይዘው ነገር አወራን አላወራን ጥቅም የለውም!

✅ PC የሌላችሁ PC ለመግዛት
✅ አሪፍ ስልክ የሌላችሁ ደና የሚባል ስልክ ለመግዛት
✅ የራሳችሁን ቢዝነስ መጀመር የምትፈልጉ ለመጀመር
✅ በአጠቃላይ Financial freedom ለማወጅ ቁርጠኛ ሆናችሁ ሁላችሁም በ1 ሀሳብ ጉዞ መጀመር አለብን!! በዚህ የምትስማሙ ብቻ ይሄንን Post በReaction አጅቡት!😍

780 0 2 11 154

Airdrop with TechBamargna
So‘rovnoma
  •   አዎ ለመስራት ዝግጁ ነኝ 🤝
  •   አልሰራም 🚫
117 ta ovoz


በHamster ገንዘብ እናፍሳለን ብላችሁ ጀምራችሁ ቅስማችሁ ሲሰበር ኤርድሮፕ የሚባል አልሰራም ያላችሁ አልፈርድባችሁም! በግድ ስሩ ብዬም ማስገደድ አልፈልግም!

እኔ እንደዚ እየሰራሁ በ0 ሲሸኙኝ እንኳን አሁንም ተስፋ አለ ገንዘብ መስራት እንችላለን ብዬ የማምን ሰው ነኝ ደግሞም ትክክል ነኝ! ነገ ሌላ ቀን ነው! ስለዛ እሰራለሁ የምትሉ ብቻ እና ለመስራት ዝግጁ የሆናችሁ ከስር Vote አድርጉ!👇👇 Please መስራት የምትፈልጉ ብቻ!!!


SEED እስኪ ገብታችሁ እዩ😅 not eligible again

መስራቹን ሄጄ ልግደል በቃ😒🔪🪚

777 0 2 16 24

የኤርድሮፕ ነገር ተስፋ እንዳያስቆርጠኝ አበረታቱኝ እስኪ Guys😔
Plume ስንት ወር ሙሉ ለፍቼ Not Eligible
Soso በ1 ሳምንት ስራ እኔ ያስጀመርኳቸው ልጆች Eligible ሲሆኑ እኔ ደግሞ Eligible አይደለህም አለኝ😅 ሆዴ እያረረ ልሳቅ እንጂ

በአሪፉ Expect ማደርጋቸው ደግሞ በከረሜላ መግዣ ብር ሲሸኙን😭 Imagine it

አሪፍ የሚባሉ አዳዲስ የሚመጡ ኤርድሮፖች ደግሞ ልክ እናንተ join ስታደርጉ Server እምቢ ሲል😭 አስቡት እስኪ


እኔ ላይ not eligible የማለት ዘመቻ ተከፍቶብኛል😔😔

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.