Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan

Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri

#ተመስገን_እያልክ_ቀጥል!

መጽሐፎቻችንን በኦዲዮ ለማድመጥ
👉https://bitly.cx/m5fQN

ሕይወት እንዲህ ትልሃለች!

በጣም በቅርብ ጊዜ
በደስታ ተሞልተህ ወደ ሰማይ
እያየህ እንዲህ ትላለህ

"ፈጣሪዬ ይሄ እኮ
ከጠየቅኩት በላይ ነው!"

እስከዛው እየታገስክ፣ እየታገልክ ተመስገን እያልክ ቀጥል!

#ለአሸናፊነት_ተገዛ 3 በ 1 መጽሐፍ

🥇አሸናፊዎች የተለዩ ነገሮችን የሚያደርጉ ሳይሆኑ፣
ነገሮችን በተለየ መንገድ ሚያደርጉ ናቸው!!!🏆

🎀🎀🎀

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ታየዋለህ!

መጽሐፎቻችንን በኦዲዮ ለማድመጥ
👉https://bitly.cx/m5fQN

አዲሱ #የታላቅነት_መንገድ መጽሐፍ በገበያ ላይ።

ተጽእኖ ለመፍጠር የማትችል ትንሽ ፍጡር እንደሆንክ ከሆነ የምታስበው፣

ቢንቢ ባለበት ክፍል ውስጥ ለመተኛት ሞክር!!!

ያኔ የትንሽ ትልቅነትን ታየዋለህ!

አዲሱ የሮቢን ሻርማ #የታላቅነት_መንገድ መጽሐፍ በገበያ ላይ።

THE GREATNESS GUIDE 1 & 2 ሁለት መጽሐፍት በአንድ ላይ #የታላቅነት_መንገድ በሚል ተተርጉሞ በገበያ ላይ ውሏል።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል።

📖ሌሎች ከአእምሮ ጋር የተያያዙ ምርጥ መጻሕፍት

#ታላቅነትህን_አትጠራጠር መጽሐፍ
#ገደብ_የለሽ_ሁን መጽሐፍ
#ድብቁ_አእምሮህ_ድብቁ_ኃይልህ መጽሐፍ
#የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ
#ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ
#ተአምረኛው_አእምሮህ_መጽሐፍ
#ጭንቅላትህን_አጽዳ መጽሐፍ

ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3

#መልካም_ሴት_ይህን_ትመስላለች፦

መጽሐፎቻችንን በኦዲዮ ለማድመጥ
👉https://bitly.cx/m5fQN

1- በውበቷ አትመካም
2- ጸባዬ መልካም ናት
3- በሥራ ትተጋለች
4- ብርቱ ናት
5- ታማኝ ናት
6- ለጋስ ናት
7- እግዚአብሔርን ትፈራለች
8- ልቧ ከነገር፣ አንደበቷ ከስድብ የራቀ ነው
9- ተስፈኛ ናት

አዲሱ #የሰሎሞን_ጥበብ_ለሀብት_ለሕይወትና_ለስኬት ይሆንላችሁ ዘንድ መጽሐፉ ለገበያ ቀረበ!!

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ክፉው_ህመም

መጽሐፎቻችንን በኦዲዮ ለማድመጥ
👉https://bitly.cx/m5fQN

ዓለም ላይ ክፉው ህመም ከአካል ይሻገራል።

የትኛውም ሰው ሊያስተናግደው ከሚችለው የስሜት ሕመም በላይም ነው።

እሱም የጓደኛ ክህደት ነው
!

#የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ

የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇

#የኃያልነት_ሕጎች 3ተኛ ዕትም
#ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ
#The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ)
#The_Daily_Laws
#WAR
 
ሁሉንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል።

🎀

እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦

#ጄዚ
#ካንዬ_ዌስት
#ፊደል_ካስትሮ
#ጆርዳን_ፒተርሰን
#ባራክ_ኦባማ
#ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ምርጡን_ከምርጦቹ_ተማር

መጽሐፎቻችንን በኦዲዮ ለማድመጥ
👉https://bitly.cx/m5fQN

ከነህሚያ
👉 ጸሎትን

ከማርያም
👉 አክብሮትን

ከማርታ
👉 ዝቅ ማለትን

ከጳውሎስ
👉 ማስተማርን

ከዳንኤል
👉 መታዘዝን ተማር

የተሸለሙትን ትሸለማለህ!!!

#የጽድቅ_መንገድ መጽሐፍ
#ሕይወት_እና_ክርስትና መጽሐፍ

ሁለቱም የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ አዳዲስ መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ

👇🎀👇

👉#ጠይቁ_ይመለስላችኋል 5ተኛ ዕትም
👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም
👉 #እስከማዕዜኑ 4ተኛ ዕትም
👉ትምህርተ_ሺኖዳ 2ተኛ ዕትም
👉 #አቡነሺኖዳ_መልስ_አላቸው 2ተኛ ዕትም
👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም
👉 #ለነፍስህ_ቤት_ስራላት
👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም
👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (በአማርኛ)
👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ)

ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ምንም_ቢሆን_ተረጋጋ!

መጽሐፎቻችንን በኦዲዮ ለማድመጥ
👉https://bitly.cx/m5fQN

ምንም ስሜት አታሳይ፤

ክብርህን የሚነካ ንግግር ከተናገሩህም በኋላ ዝም በል።

በቀስታና በራስ መተማመን ተራመድ፤

በከባድ ሁኔታዎች ውስጥም ቢሆን ተረጋጋ

#ለአሸናፊነት_ተገዛ 3 በ 1 መጽሐፍ

🥇አሸናፊዎች የተለዩ ነገሮችን የሚያደርጉ ሳይሆኑ፣
ነገሮችን በተለየ መንገድ ሚያደርጉ ናቸው!!!🏆

🎀🎀🎀

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3l

#የ_78_ዓመቱ_ትራምፕ

መጽሐፎቻችንን በኦዲዮ ለማድመጥ
👉https://bitly.cx/m5fQN

👉 በቀን 5 ሰዓታት ይተኛል
👉 ሐብታም ቤተሰብ ያስተዳድራል
👉 ድርጅቶቹን ይመራል

ግን ኃያሏን ሐገር ለመምራት

ጊዜ የለኝም አላለም!!

አንተ፦

ወጣት ሆነህ
አንድ ስራ እየሰራህ
ብቻህን እየኖርክ
በቀን ብዙ ሰዓት እየተኛህ

ራስህን ለማሳደግ ጊዜ አጣሁ ትላለህ።

ወገኛ!!

አዲሱ የሮቢን ሻርማ #የታላቅነት_መንገድ መጽሐፍ በገበያ ላይ።

THE GREATNESS GUIDE 1 & 2 ሁለት መጽሐፍት በአንድ ላይ #የታላቅነት_መንገድ በሚል ተተርጉሞ በገበያ ላይ ውሏል።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል።

📖ሌሎች ከአእምሮ ጋር የተያያዙ ምርጥ መጻሕፍት

#ታላቅነትህን_አትጠራጠር መጽሐፍ
#ገደብ_የለሽ_ሁን መጽሐፍ
#ድብቁ_አእምሮህ_ድብቁ_ኃይልህ መጽሐፍ
#የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ
#ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ
#ተአምረኛው_አእምሮህ_መጽሐፍ
#ጭንቅላትህን_አጽዳ መጽሐፍ

ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3

#መርዛማ_ሰዎችን_ከሕይወት_አስወግድ

https://youtu.be/Xqe7qQj8RnA

ሁላችንም ምናልባት ብዙ ወይም ጥቂት መርዛማ ሰዎች አጠገባችን ይኖራሉ፤ በመርዛቸው መርዘው ሕይወታችንን ከማበላሸታቸው በፊት ከእነዚህ ሰዎች መራቅ ወይም እነዚህን ሰዎች ከአጠገባችን ማስወገድ ይኖርብናል።

እነሆ መርዛማ ሰዎችን ከሕይወትህ አስወግድ ይለናል፦

ሙሉ ቪዲዮውን ሊንኩን በማስፈንጠር ተመልከቱት

👇👇👇

https://youtu.be/Xqe7qQj8RnA

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3

#እንዳትሸወድ!

መጽሐፎቻችንን በኦዲዮ ለማድመጥ
👉https://bitly.cx/m5fQN

ሰዎች ማህበራዊ ሚዲያ ላይ
ፎቷቸውን ኤዲት አድርገው ይለጥፋሉ።

አስበው!

ወደ አንተ ሲመጡ ደግሞ
ምን ያህል ማንነታቸውን ኤዲት አድርገው
እንደሚመጡ!

ሰውን አውቃለሁ ብለህ እንዳትሸወድ።

#የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ

የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇

#የኃያልነት_ሕጎች 3ተኛ ዕትም
#ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ
#The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ)
#The_Daily_Laws
#WAR
 
ሁሉንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል።

🎀

እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦

#ጄዚ
#ካንዬ_ዌስት
#ፊደል_ካስትሮ
#ጆርዳን_ፒተርሰን
#ባራክ_ኦባማ
#ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3

#አስታውስ፦

መተንፈስ እስከቻልክ ድረስ፦

👉 ድጋሚ ለመጀመር
👉 ደስተኛ ለመሆን
👉 አዲስ ግብ ለመቅረጽ
👉 አዲስ ሕልም ለማለም

አልረፈደም!!!

በል ተመስገን ብለህ ጀምር!

አዲሱ #ራስን_ነጻ_ማውጣት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ሁሉ ይገኛል።

#ራስን_ነጻ_ማውጣት (በአማርኛ)
#THE_4_HOUR_WORKWEEK  (በእንግሊዝኛ)

👇👇👇
#ቀኑን_ሙሉ_መስራት_ሳይጠበቅብህ፣
#በብልሃትና_በጥበብ_በማሰብ፣
#እንዴት_ሀብታሞችን_እንደምትቀላቀል_የሚያሳይ_መጽሐፍ!!!

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ👉https://bitly.cx/m5fQN
ዩቲዩብ ፊልም👉 http://bit.ly/3ygCER3

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.