Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Tibbiyot


ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው።
መፍትሔው አለን!
Contact፡ @tenamereja1
📱 0974512131
Facebook: facebook.com/tenamereja
🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services
0974512131
@tenamereja1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Vacancy

ጤና መረጃ በኹሉም ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች፦
ቴሌግራም፡ @tenamereja
ሊንክድኢን፡ Medical Information
ኢንስታግራም፡ Medical Information
ፌስቡክ፡ https://web.facebook.com/tenamereja
ትዊተር (X)፡ Medical Information
ለውይይት፡ @medical_Ethiopia

ለመልዕክት፡ @medinfo2025


በጣም ስልችት ያደረጋችሁ አገልግሎት ሠጭ፦
So‘rovnoma
  •   ኢትዮ ቴሎኮም
  •   መብራት ኃይል
  •   ንግድ ባንክ
  •   አከራይ
  •   ሌላ
128 ta ovoz

3k 0 1 21 18

Vacancy

ጤና መረጃ በኹሉም ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች፦
ቴሌግራም፡ @tenamereja
ሊንክድኢን፡ Medical Information
ኢንስታግራም፡ Medical Information
ፌስቡክ፡ https://web.facebook.com/tenamereja
ትዊተር (X)፡ Medical Information
ለውይይት፡ @medical_Ethiopia

ለመልዕክት፡ @medinfo2025


"የእብድ ውሻ በሽታ የህብረተሰብ ጤና ችግር እየሆነ መጥቷል" - የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ባለፉት ሰባት ወራት ከእብድ ውሻ በሽታ ጋር በተገናኘ ከ30 በላይ ሰዎች ህይወታቸው እንዳለፈ የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

በበሽታው የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍ እያለ መምጣቱ የተገለጸ ሲሆን በየሳምንቱ ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ተጋላጭ እንደሆኑም ተመላክቷል።

የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የእብድ ውሻ በሽታ የህብረተሰብ ጤና ችግር እየሆነ መጥቷል ሲል ገልጿል ሲል ሀገሬ ቴሌቪዥን ዘግቧል።

ውሾችን በጊዜ አለማስከተብ እና ህብረተሰቡ ለክትባት ያለው ግንዛቤ አነስተኛ መሆን እንዲሁም በክልሉ ያለው የፀጥታ ሁኔታ ችግሩ እንዲባባስ እና የቅድመ መከላከል ስራዎች እንዳይሰሩ እንቅፋት ሆኗልም ተብሏል።

#HagerieTv


በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከተለያዩ አከባቢዎች ለመጡ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ሕሙማን ነጻ የሕክምና አገልግሎት በመሠጠት ላይ ይገኛል።

የአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር አምባቸው ዱማ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና በተለያዩ ጊዜ በሆስፒታሉ ሰሠ መቆየቱን አስታውሰው፤ በዚህኛው ዙር ከመጋቢት 1 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት በ"Cure Blindness Project" አማካኝነት ሕክምናው እየተሠጠ መኾኑን ተናግረዋል።

@tenamereja


Ophthalmology graduates of the University of Gondar, 2025


Vacancy announcement |

Hiring organization
: Milky Efoy Nanny Training Center

Job Description: Childcare Trainer

Requirements: BSc in Clinical Nursing or Midwifery with CoC Level 4 certification.

Previous experience in childcare training or education is preferred.

Strong communication and computer skills are mandatory.

Salary:
💲10,000 gross(Experiance 2-4 years)
💲13,500 experience above 5 years)

Location: Megnagna, Siti Mall

How to apply: Email us your cv and documents on:efoynanny24@gmail.com


KIND SOLUTION & CONSULTANCY PLC channel dan repost
✳️ Up next #CPD Training (Face-to-face)

➡️ Postpartum Family Planning
📝 Training beginning date: Fri Mar 14, 2025 (መጋቢት 05፤ 2017 ዓ.ም)

🌀 Pre-registration – ongoing for the module, with 15 CEU

For more info, https://t.me/KindsolutionCPD; https://t.me/kindsolution; kindplc.com
👇👇👇
📞0964088888
📞0974012201
📞0974013301

📍 AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main Office): 609
'Kindness + Quality'- Our Priority


#NGAT
ብሔራዊ ድኅረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና መጋቢት 5 እንደሚሠ'ጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
✔️Steps to get automated proforma at www.newtonmedical.et


የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ❗️

1.Regional Finance Manager for Zone (ለ ባህርዳር ከተማ፣ለ ሰሜን ጎጃም ዞን፣ለ ሰሜን ሸዋ ዞን እና ለ ዋግምህራ ዞን ጤና መምሪያ)
2.Regional HIV/AIDS Program Manager (ለአብክመ ጤና ቢሮ)
3.Regional Monitoring and Evaluation Manager (ለአብክመ ጤና ቢሮ)
4.Senior IHRIS Coordinator (ለአብክመ ጤና ቢሮ)
5.Regional Malaria Program Manager


ጤና መረጃ በኹሉም ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች፦
ቴሌግራም፡ @tenamereja
ሊንክድኢን፡ Medical Information
ኢንስታግራም፡ Medical Information
ፌስቡክ፡ https://web.facebook.com/tenamereja
ትዊተር (X)፡ Medical Information
ለውይይት፡ @medical_Ethiopia

ለመልዕክት፡ @medinfo2025


የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ❗️

1.Regional Finance Manager for Zone (ለ ባህርዳር ከተማ፣ለ ሰሜን ጎጃም ዞን፣ለ ሰሜን ሸዋ ዞን እና ለ ዋግምህራ ዞን ጤና መምሪያ)
2.Regional HIV/AIDS Program Manager (ለአብክመ ጤና ቢሮ)
3.Regional Monitoring and Evaluation Manager (ለአብክመ ጤና ቢሮ)
4.Senior IHRIS Coordinator (ለአብክመ ጤና ቢሮ)
5.Regional Malaria Program Manager


ጤና መረጃ በኹሉም ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች፦
ቴሌግራም፡ @tenamereja
ሊንክድኢን፡ Medical Information
ኢንስታግራም፡ Medical Information
ፌስቡክ፡ https://web.facebook.com/tenamereja
ትዊተር (X)፡ Medical Information
ለውይይት፡ @medical_Ethiopia

ለመልዕክት፡ @medinfo2025


ዛሬ ይጠናቀቃል!

ሀገር አቀፍ የ2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ዛሬ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ያበቃል፡፡

በቀሩት ሰዓታት ምዝገባዎን ያድርጉ!

የመመዝገቢያ ሊንክ፦
https://ngat.ethernet.edu.et/registration

የመፈተኛ 'User Name' እና 'Password' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይጠበቅባችኋል፡፡ 

ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡


Vacancy

ጤና መረጃ በኹሉም ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች፦
ቴሌግራም፡ @tenamereja
ሊንክድኢን፡ Medical Information
ኢንስታግራም፡ Medical Information
ፌስቡክ፡ https://web.facebook.com/tenamereja
ትዊተር (X)፡ Medical Information
ለውይይት፡ @medical_Ethiopia

ለመልዕክት፡ @medinfo2025



15 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.