📣
የሚድሮክ እህት ኩባንያ የሆነው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን በዜሮ አመት እና በልምድ በሚከተሉት የስራ መድቦች በርካታ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።የስራ መደቦች : 1. ሲኒየር ኢንዳስትሪያል ኤሌክትሪሻን – Addis Ababa
2. ሬክ ፐርሰን – Amhara
3. ጀማሪ አካውንታንት – Amhara
4. ካምፕ አስተዳደር – Amhara
5. ሲኒየር በያጅ – Jimma,
6. ፕሮጀክት ቢሮ መሐንዲስ ኃላፊ – Jimma
7. ሰዓት ተቆጣጣሪ እና መረጃ ሰብሳቢ – Amhara
8. ዕቃ ግምጃ ቤት ሠራተኛ/ ስቶር ኪፐር – Bahir Dar, Jimma,
9. ሹፌር ደረጃ III (ገልባጭ) – Addis Ababa, Burie,
10. ሲኒየር አውቶ ኤሌክትሪሺያን – Addis Ababa, Burie, Jimma
11. ጋራጅ (ጥገና) ኃላፊ – Bonga, Burie, SNNPR
12. ክረሸር መካኒክ – Asosa, Burie,
13. ሲኒየር መካኒክ (ኮንስትራክሽን ማሽነሪ) – Addis Ababa, Bonga, SNNPR, Benshangul Gumuz
14. ፕሮጀክት ኢኪዩፕመንት አስተዳደር ኃላፊ – Burie,
15. ሲኒየር መካኒክ (ከባድ መኪና) – Addis Ababa, Bonga, Asosa
የትምህርት ደረጃ:
- ከ 10ኛ ክፍል ጀምሮ በርካታ የትምህርት መስኮች
ምዝገባ የሚያልቀው: ጥር 19 / 2017 ዓ/ም
ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/midroc-construction-ethiopia-plc/አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn |
Facebook |
Telegram |
Instagram |
tiktok