Ministry Of Education


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው
🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot
🔴ለFreshman : @Freshman_Robot
«Buy Ads» @MoeAds_bot or https://telega.io/c/Tmhrt_minister

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


❤️እግር ኳስ ለሚወድ ብቻ❤






#Ads

በዚህ አመት entrance ተፈታኝ ሆናችሁ የግድ ሊኖራችሁ የሚገባ የቴሌግራም ቻናል Entrance Tricks ነው ። ቻናሉን ለመቀላቀል ይሄው 👇👇👇

@entrance_tricks
@entrance_tricks


#GambellaUniversity

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

በ2017 ዓ.ም በጋምቤሌ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአቀም ማሻሻያ ፕሮግራም ( Remedial Program) ተማሪዎች በሙሉ፦

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የተምህርት ዘመን የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ ጥር 28-29/2017 ዓ." መሆኑን እየየገለጽን ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስተመጡ ከዚህ በታች የተዘረዘረተን ይዛችሁ አንድተቀርቡ እናሳስባለን፡፡

1. የ8ኛ ከፍል ሰርተፊኬት ዋና እና ፎቶ ኮፒ፤

2. 19-12 ከፍል ትራንስክሪፕት ኦረጅናልና ፎቶ ኮፒ፤

3. የ12ኛ ከፍል "ማጠናቀቂያ ሰርተፌኬት ኦረጅናልና ፎቶ ኮፒ፤

4. 3x4 የሆነ አራት የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፤

5. አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፓርት ትጥቅ፡


👉የምዝገባ ቦታ፡ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመቀረብ


ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister




#Ads

እጃችሁ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ነገር ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ መሸጥም ሆነ መግዛት የምትችሉበትን የቴሌግራም ቻናል እናስተዋውቃችሁ 👇👇👇

@Habesha_Gebeya1
@Habesha_Gebeya1


#NGAT_Result

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል።

በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የተመዘገቡ አመልካቾች ፈተና ረቡዕ ጥር 7/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት NGAT የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


#JimmaUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 29 እና 30/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በጅማ ግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ
- የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➫ 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


ይመዝገቡ!

5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነጻ ስልጠናን ለመውሰድ ይመዝገቡ!

የስልጠና ዘርፎች፦

► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ

ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል።

ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


በ2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞችን ምዝገባ ለማካሄድ ይረዳን ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍት ዌር ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም በታህሳስ 30 /2017ዓ.ም በቁጥር 11/77/1201/17 ባለስልጣን መስሪያቤቱ ባወጣው ማስታወቂያ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈታኞቻቸውን መረጃ በሶፍት ዌር ቴምፕሌት ማስገባታችሁ ይታወቃል:: ነገር ግን በተሰጠው ጊዜ ቀን ገደብ ያላስገባቹ ተቋማት እና ማስተካከያ እንድታደረጉ እድል የተሰጣቹ ተቋማት በድጋሜ በሶፍት ዌር ቴምፕሌት ከ09/05/2017 ዓ.ም እስከ 14/05/2017 ዓ.ም ድረስ እንድታስገቡ እያልን ጥንቃቄ በተሞላበት አግባብ እንዲሆን እናሳስባለን፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👨‍🏫 ይህን ቪዲዮ ሁሉም የ 2017 የRemedial  ተማሪ ይመልከተው❗️

📌 ለመመዝገብ👇
@RemedialHubBot

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት  ይቀላቀላሉን👇
@Remedial_Hub ✈️

©️REMEDIAL HUB


#DebreTaborUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 29 እና 30/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ 3×4 የሆነ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ የትራስ ልብስ፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister




@Tmhrt_Minister Economics GRADE 11-12 EACH UNIT.pdf
880.1Kb
📚Economics Questions

📁GRADE 11-12 በየምዕራፉ የተከፋፈለ

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


#ExitExam

የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን (EXIT EXAM) #በድጋሜ ለሚፈተኑ የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚከናወነው 👉ከጥር 08-14/2017 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ በ HTTPS://EXAM.ETHERNET.EDU.ET በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።

⚡️ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራችሁ ጥያቄ ምስሉ ላይ በተቀመጡት አድራሻዎች መጠየቅ ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ፤
👉የመፈተኛ USER NAME እና PASSWORD በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል።

👉የመመዝገቢያ ክፍያ 500 ብር በቴሌብር በኩል ብቻ የሚፈጸም ይሆናል ።

👉ምዝገባ የሚቻለው በተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት ውስጥ ሆኖ ቀኑ ካለፈ መመዝገብ አይቻልም።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

25.1k 0 791 15 93

@Tmhrt_Minister_English_Entrance_Questions_with_Explanations_by.pdf
10.0Mb
📁English Entrance Questions with Explanations (by Million Abebe)
=========
Entrance Exam Questions on Adverbial Clauses with:
☞ Exam Techniques
☞ Detail Explanations
☞ Smart Note
☞ Answers

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


#AksumUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥር 15 እና 16/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ፣ አክሱም ከተማ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዳችሁበት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዳችሁበት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ2ኛ ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ 3×4 የሆነ ስድስት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፣
➫ ማንነታቸሁ የሚገልፅ የታደሰ መታወቂያ፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
📣ሰለ REMEDIAL HUB ቲቶሪያል ሙሉ መረጃ እነሆ

➡️ REMEDIAL HUB ቲቶሪያል ምንድነው?

✅ መልስ:- Remedial Hub ቲቶሪያል ለ ሪሚዲያል ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ የትምህርት ማዕከል ነው።


➡️ ትምህርቱን እንዴት ያስተምራል?

መልስ :-እንደምናውቀው በሀገራችን አብዛኞቹ  ተማሪዎች Smartphone ተጠቃሚዎች ቢሆንም የInternet ተደራሽነት ውስን በመሆኑ በአንድ ግዜ የራሳችንን platform ተግባራዊ ማድረግ ለበርካታ ተማሪዎች ተደራሽ ለማድረግ እና ሁሉንም ያካተተ እንዲሆን በቂ የinternet connection አስፈላጊ ሆኗል።ለዚህም ቀላል መንገድ ቴሌግራም ነው። በዚህም  private የtelegram Channel በመክፈት ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች ትምህርቶችን ቀላል እና ምቹ ለማድረግ እንዲሁም አሳታፊ እንዲሆን እንደየትምህርት አይነት ባህርይ👇

🔺በቂ ኖት እና አጋዥ መፅሐፍ ማቅረብ፣
🔺በ 4k video  ማብራሪያ ማቅረብ፣
🔺በተቻለ መጠን ጥያቄዎችን ከእነማብራሪያቸው ቀለል እና ግልፅ በመሆነ መሉኩ በቪዲዮ እናስረዳለን!

➡️ ትምህርቱን እንዴት መከታተል እችላለሁ?

መልስ:-  ትምህርቱን ማንኛውም telegram Application ያለው ሰው እና የtelegram ተጠቃሚ የሆነ ሰው መከታተል ይችላል።
ለመከታተል በመጀመሪያ መመዝገብ ያስፈልጋል፣በትክክል ስትመዘገቡ ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል link ይደርሳል፣ ያንን link Join በማድረግ ብቻ መከታተል ትችላላችሁ።


ያልተመዘገበ ሰው በምንም መልኩ መከታተል አይችልም!

➡️ አንዴት ያለፈውን ትምህርት እንዴት ማግኘት እችላለሁን ?

መልስ:- ከላይ  እንደተገለጸው  ትምህርቶቹ የሚቀርቡት በቀጥታ ስርጭት ስላልሆነ አንዴ የቀረበውን ትምህርት እስከፈተናው ቀን ድረስ እዛው ቻናል ውስጥ ስለሚኖር በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቦታ ማግኘት እና ማንበብ ትችላላችሁ።

📌 ለመመዝገብ👇
@RemedialHubBot

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት  ይቀላቀላሉን👇
@Remedial_Hub ✈️


ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሞዴል ፈተና መሠጠት ጀምራል።


የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በቀጣይ ለሚወስዱት የከተማና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በቂ ዝግጅት ለማድረግ እገዛ የሚያደርግ ሞዴል ፈተና በ11 ድም ክፍለ ከተማዎች በሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች መሠጠት ጀምራል።


የሞዴል ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3ቀናት የሚሰጥ ይሆናል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.