ፀደይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ለምቾትዎ የቀረበ!በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ 24/7 ለእርስዎ ምቹ ሆኖ የቀረበ!
ዋና ዋና አገልግሎቶች!
1. ወደ ራስዎ የባንክ ሒሳብ ማስተላለፍ
2. ወደ ሌላ የፀደይ ባንክ ሒሳብ ማስተላለፍ
3. ወደ ሌላ ባንክ ማስተላለፍ
4. የዓየር ሰዓት መሙላት (ለራስዎም ሆነ ለሌሎች)
5. ወደ ራስዎ ቴሌብር ዋሌት ማስተላለፍ፣
6. ወደ ሌሎች ቴሌብር ዋሌት ማስተላለፍ
7. ቋሚ ክፍያዎችን መፈጸም
8. የቼክ ጥያቄ ማቅረብ
9. የሒሳብ እንቅስቃሴ መረጃዎትን መመልከት፣ ማውረድ
10. ለተቋማት፣ ለሠራተኞች…በአንድ ጊዜ በርከት ያሉ ክፍያዎችን መፈፀም እና ሌሎችም።
#እንወዳጅ
! ለትክክለኛ የፀደይ ባንክ መረጃዎች ትክክለኛውን የፀደይ ባንክ የቴሌግራም ቻናል ይወዳጁ!
Telegram:
https://t.me/tsedeybanksc(
https://t.me/tsedeybanksc)
የሁሉም ባንክ!
Bank for all!