አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ደሴ أبو صالحة عبد الكريم بن محمد ከጦሳ ማዶ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ማስረጃ በዞረበት አንጅ ሰወች በዞሩበት አንዞርም
أبو صالحة عبد الكريم بن محمد

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ደሴ أبو صالحة عبد الكريم بن محمد ከጦሳ ማዶ dan repost
من سنن ومستحبات يوم الجُمعة:

- الاغتسال.
- لبس أجمل الثياب.
- التطيب.
- التسوك.
- التبكير للمسجد.
- المشي إلى المسجد.
- تحية المسجد.
- الإنصات للإمام.
- صلاة ركعتين أو أربع بعدها.
- قراءة سورة الكهف.
- الصلاة على النبي ﷺ.
- تحري ساعة الإجابة.

🔴የጁምዓ ቀን ሱናዎች


1ኛ ገላን መታጠብ።

➋ኛ ሽቶን መቀባባት እና መዋብ።


❸ኛ ሲዋክን መጠቀም።



❹ኛ የክት ልብስ መልበስ


❺ኛ በጊዜ መስጂድ መጓዝ።

6ኛ በአግር አየተጓዙ ወደ መስጅድ


❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር

❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።

❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ።

❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።

11ኛ  ሰደቃን ማብዛት።


⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት።

⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ።

⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ


የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!


አቡ  ሷሊሀ አብዱል ከሪም ደሴ


👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ


https://t.me/Tuaifetul_mensura


https://t.me/Tuaifetul_mensura




🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲


ያ ኢላሂ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን
ብዙ ሀጃዎች አሉን አንተው ሀጃዎቻችንን ሙላልን
ወንጀላችንን ይቅር በለን
መልካም ስራዎቻችን ላይ ኢኽላስን ወፍቀን
ዒባዳዎቻችን አጅራቸውን እጥፍ ድርብ አድርገህ ተቀበለን
ያ ኢላሂ ዱዎቻችንን ተቀበለን


( قُنَيَّةُ أبي مصعب يونس الإتيوبي حفظه الله تعالى dan repost
محل ليلة القدر ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️

📍يقول العلامة شيخ المشايخ المحدث فى هذا العصر بعد نقل طويل من فتح الباري فى اختلاف العلماء فى محل ليلة القدر رحمه الله ونفعنا بعلمه

📌📌قال الجامع عفا الله عنه: لقد أجاد الحافظ - رَحِمَهُ اللهُ - وأفاد في جمع هذه الأقوال، وبيان أدلّتها، ثم رجّح أخيرًا ما رآه راجحًا بدليله،
👈📌 والذي أراه راجحًا عندي هو ما ذهب إليه الجمهور من أن أرجاها ليلة سبع وعشرين؛ لقوّة حجته، فتأمل، والله تعالى أعلم بالصواب، وإليه المرجع والمآب. اه‍ البحر المحيط الثجاج فى شرح مسلم بن حجاج ص ٢١/ ٥٩٩
بقلم أبي ميمون الأثري بأذن الله
https://t.me/AbumusabYunuUs


ዛሬ በ 27 ኛዉ የረመዷን ሌሊት አጥብቀን ዱአ ከምናደርግባቸዉ ነገራቶች መካከል አንዱ

የፍልስጢን ወንድሞቻችን ጉዳይ መሆን አለበት
አደራ እንዳንረሳቸዉ




https://t.me/Tuaifetul_mensura


ፆመኛ ሆኖ ፧ሲዋክ፧መፋቂያ መጠቀም !!

ለፆመኛ ሰው ልክ እንደ ሌላው ቀን ከቀኑ መጀመሪያ ክፍል ላይም ይሁን መጨረሻ ክፍል ሲዋክ ፧መፋቂያ ፧መጠቀም ይወደዳል።

    ሼይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ መጅሙዓል ፈታዋ [{ 19/228}]


https://t.me/Tuaifetul_mensura


በሶላት ቀኝ እጃችን በግራ እጃችን ላይ ስናስቀምጥ #በደረት ላይ ማድረግ የተጠላ ነው።

ከሶሀቦች ጀምሮ ሠለፎች ያደርጉት የነበረው «ከእምብርት ከፍ ብሎ ወይም ከእምብር ዝቅ አድርገን ነው። » የምናስቀምጠው

«ደረት ላይ ማሥቀመጥ» የሚለው ሐዲስ ሙንከር እንደሆነ ኢማም አሕመድ رحمه الله ሌሎችም ዑለማዎች ገልፀዋል።

"የተሻለው  ከእምብርት ዝቅ አድርጎ ማስቀመጥ ነው። "



https://t.me/Tuaifetul_mensura


ለፍልስጢን ወንድሞቻችን የተደረገ ዱዓ ነውአናተስ። አያደረገችሁ። ነው። ወይስ??


"فَمَنْ يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ"

"إِنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا وَمَاتُوا وَهُمْ كُفَّارٌ فَلَن يُقْبَلَ مِنْ أَحَدِهِم مِّلْءُ الْأَرْضِ ذَهَبًا وَلَوِ افْتَدَىٰ بِهِ"

اليومَ يُقبلُ منك مثقال ذرةٍ من خير،
وغداً لن يقبل منك ملءُ الأرضِ ذهباً.!!
فبادر قبل أن تغادر.
https://t.me/Abuanas9310abuatika


ዘካተል ፊጥርን አስመልክቶ አጠር ያለ ዳሰሳ

በአቡ ሙሀመድ አርጎባ
حفظه الله تعالى

በመስጂደ ሱና አርጎባ


🔴👉https://t.me/ahmeyusufmehmed2


አንዳድ ማንቂያዎች

👉 ዘካ ሽርክ ለሚሰራ አይቻልም

👉የሽርክ አነቀጾችን ሲሰሙ ለሚነዝራቸው ሸህ ተብየዎች መልክት

👉 ሽርክ እሚሰራ አገራችን የለም ለሚሉ የቃልቻ ጀዝቦች መልክት


🪑 በአቡ መሀመድ አርጎባ
حفظه الله تعالى

አዳምጧት በጣም አጨር ናት

🔴👉https://t.me/ahmeyusufmehmed2


🛑👉የሰለፎቻችን የረመዳን አጨራረስ !

ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦

የረመዳን መጨረሻ ላይ ሰለፎች (ቀደምቶች) እስቲግፋርና ወደ አላህ መመለስን ያበዙ ነበርበስራቸው ላይ አላህን ይፈሩ ነበር። ረመዳንም ሆነ ከረመዳን ውጪ በኢባዳ ላይ በጣም ይጠነክሩ ነበር። እንዲ ከመታገላቸውም ጋር ረመዳን ላይ የሰሩትን ስራ አይቀበለንም ይሆን? በማለት አላህ ይፈሩ ነበር። ከዚህም ፍራቻ የተነሳ ወደ አላህ በመመለስ እስቲግፋርን ይጠይቁ ነበር።

📚መጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን

እኛስ ከነሱ አንፃር የት ነን? ምንስ እየሰራን ነው? አጨራረሳችንን በመልካም ለማሳመር ምን ያክል እየጣርን ነው? መልሱ ለሁላችንም ግልፅ ነው።


https://t.me/Tuaifetul_mensura






Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ይደመጥ ይደመጥ


⛔️ያልገባህ እስኪገባህ ከመናገር ተቆጠብ።

በእልክ የተዋጡ ሰወችን ተዋቸዉ።


⛔️ ግላዊ ጥቅም እንጄ መስአላ የማያስጨንቃቸው

⛔️ግላዊ ፍላጎት እንጄ ወድማማችንት የማያስጨንቃቸው

⛔️ቂም በቀል እንጂ መንሃጅ የማያስጨንቃቸው

⛔️መንሃጃቸው እስፕሪስ የሆነ ከተመቻቸው እደ ቆሻሻ ሰብሳቢ
የፈለጉት የሚሰበስቡ

።።
https://t.me/Abuanas9310abuatika
https://t.me/Abuanas9310abuatika


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


👆👆👆👆👆👆
ይደመጥ። በድንብ


👆👆👆👆👆👆
ይደመጥ። በድንብ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.