Postlar filtri


የዛሬ ገጠመኝ 43' coronet ፓወር ማስነሻ ከስር ሆኖ ያለበት ዲዛይን ጥሩ ስላልነበር ሲገፉት አልፎ የመጨረሻውን ሶርስ ኮፍ ይቀዳል ውጤቱም ብሉ ብላክ ይሆናል።ሁለት አይነት መፍትሄ የተቀደደውን መስፋት ወይም በፕላስተር ያልተቋረጡት ckv ፕላስተር በመጠቀም መለየት። Ckv መቁረጥ ማለት ሁለት ኩላሊት ኖሮህ አንዱ ቢበላሽ  አንዱን  አስወግደህ በአንዱ እንደመጠቀም ማለት ነው። ቴፒንግ ስንሰራ ሪዞልሽን ወይም ጥራት ይቀንሳል።


ተስፋ አትቁረጡ! lc1 and lc2 resistors ስከፍት ሰራ ነገር ግን ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ሲያርገበግብ ckv በመቁረጥ የተሻለ ውጤት አሳይቷል።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ባክላይት ቀይረው ፍሬም ሲገጥሙ ጠርዝ ላይ ስለተሰበረ:-መፍትሄ ምን ይሆን መላ ምቱ?


ጥንቃቄ ቲቪ የምትሰቅሉ ባለሙያዎች!
የዛሬ ገጠመኝ 65' mewe tv
3v ,6 አይን, 12 መደዳ የሚጠቀም ነበር። ቲቪ ለመስቀል የገቡ ባለሙያዎች ከጀርባ መስቀያ ላይ የታሰረውን ብሎን ሲያጠብቁ ባክላይቱን ቦርቡሮ እስከሚገባ ድረስ ስላሰሩት ብሎኑንም የራሱ ስላልሆነ, የባክለይቱ መስመር በመቋረጡ ነበር የተበላሸው።


equivalent tcon


Equivalent tcon


መልካም ገና❤


2 times blink sony resistor በመቀየር ይስተካከላል


ይህ 32' tft quality panel ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው:: የዛሬ ገጠመኝ


pnp transistor (y2) ,Ebs Hd አያስገባም ነበር።


የእለቱ tips adj and ground ልዩነት?


Printer power supply
Equivalent mosfet


single cof panel
Voltage reference


ጨው እና ከሰል earthing ለምን አንድ ላይ ይጨመራሉ?
ከሰል:- ርጥበት ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ ስለሚያደርግ(absorbent )
ጨው:- ኤሌክትሪክ አስተላላፊነትን ለመጨመር(conductivities)


ኢፕሮም ማኑዋሊ ሪሴት የሚደረግበት መንገድ:-
To reset the EEPROM manually
here are the steps (Do this at your own risk).
1. Identify the EEPROM IC (24CXX)
2. Identify the Flash memory IC (25LXX)
3. Identify on the EEPROM IC the SDA and VCC pins
4. Connect a jumper across the SDA and VCC pins
5. Power ON the TV and hold for 20-25 sec
6. Break the jumper
7. Power OFF the TV
Powering ON the TV again should show a reset EEPROM.
GOOD LUCK!! !!


Bjt,Fet,igbt,thyristor
እነዚህን መለየት ጥገናን ያቀልላችኋል።


ቦርድ ነምበር ሪዞልሽን ኮድ ,ሰርቪስ ኮድ


5 wires module


Finder volt pin out


ጥቆማ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.