የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል dan repost
ታላቁ ወንድማችን ሼኻችን አቡ አብድረህማን አብራር ቢን ሙሀመድ ትንሽ እንደታመመ ሰምተናል አላህ ጨርሶ ህመሙን ያንሳለት ሁላችንም ዱኣ እናድርግለት ሸገር ያለን ወንድሞች ደግሞ በአካልም ሄደን እንዘይረው ሁላችንም ላይ የማይካድ የሆነ ውለታ ያለው ታላቅ ወንድም ነው ይሄን ከዘነጋን ደግሞ ሙስሊም ወንድማችን መሆኑን ሳንዘነጋ ያለብንን ኢስላማዊ ግዴታ እንወጣ