የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጀቱ በጥሩ ሁኔታ ያሉ ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሳርያዎችን ፓቺንግ ፕላንት 60 ሜትር ኪዩብ በሰዓት የሚያመርት ከነ ጀነሬተሩ, ቸይን ሎደር ካት, ዳምፕ ትራኮች, ባክሆል ሎደር ካት, ሀፍ ክረይን, ፒክ አፖች, ትራክተር ከነ ተሳቢው እና ሌሎቹም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
- የጨረታ ማስታወቂያውን መሉ ዝርዝር መረጃ ከድረገፃችን ላይ (
https://waliatender.com/tender/418380 )
ወይም በቴሌግራም ቦት
@waliatenderbot ላይ የዋልያ ቴንደር አባል ከሆኑ
ያለምንም መለያ ኤሜል ወይም ፓስ*ወርድ ተጨነው ጨረታዎችን መመልከት ይችላሉ
ማንኛውም እርዳታ ከፈለጉ
@ibexsales ላይ ያናግሩን
የተሽከርካሪ ዎች ትክክለኛ ምስል አይደለም