የሳቅ ባንክ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


አረ ሳቁ ደርቷል ነው የምልህ ብሮ ግባና ሳቅ አንቺም እህቴ  😆🤣 በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆🤣
😂😂😂365+ ቀናቶችን በሳቅ እናሳልፍ ፣😂😂በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን 😂😁 JOIN በሉና  አብረን እንሳቅ 😁
👇REQUEST TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ👇
  

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


📹 አፍላ ፍቅር ክፍል 107
| ምዕራፍ 4 ክፍል 39
        🛑 በሙሉ ጥራት
---------------------------------------

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+HTcUxQU5SfU5ODY0


ህይወት አስጠሊ ናት
ህይወት መራራ ናት
በቃ ራስህን አጥፋና ተገላገላት 💀💀

የ ሬሳ ሳጥን ⚰️መሸጫ ሱቅ በር ላይ ያነበብኳት ጥቅስ ናት 😂


ከማጅራት መቺ ጀለስህ ጋር እየጠጣ መላ ሲያልቅበት ወጣ ብሎ አንዱን በልቶ ይመጣና "የት ጠፋህ ስትለው?
.
.
.
አይ እዚው ATM ላወጣ ሄጄ ነው😂😂


👌ይሄን ልጅ ድሮ ስናቀው በጣም ቀጭን ነበር!  አስደግሞ ነው እንዴ ? ሰውነቱ እንዲ የወፈረው  ያማረው እስኪሉ  ድረስ 💪#እስፖርቱን_ስራና ✊

  🏋 ጥሬ ግሬ የሚል 📙መፀሀፍ አሳትምላቸው 😎

👍😁🤣


እንድ ልጅ ለ12ተኛ ክፍል እንዲረደው ብሎ ጎበዙ ተማሪ አስጠንቶት😊.. ጎበዙ ተማሪ ወድቆ እሱ  ሲያልፍ ምን ቢል ጥሩ ነው😎
*
*
*
ያኔ ያስጠናኝ ቢገባኝ ኑሮ ተበልቼ ነበረ 😏😁😁


#ስልኬን እና ብሬን የሰጠሁት የተቸገረን መርዳት ስለምወድ እንጂ ያወጣብኝን #ጩቤ🔪 ፈርቼ አደለም... አላለም 😂😂😂😆🤣


"97% የሚሆኑ ሚስቶች የባሎቻቸውን ሴት ጓደኞች አይወዱም። 97% የሚሆኑ ባሎች ግን የሚስቶቻቸውን ሴት ጓደኞች ይወዳሉ።


ወንዶች መልካም ሰዎች ናቸው😏


በፊት አስተማሪያችን ክፍል ውስጥ ስረብሽ የጎዳኝ መስሎት..🤔🤔





ሴቶች መሃል ሚያስቀምጠኝ ነገርስ😂😂😌


ያልበሰለ ድንች


ሚስት ለበሏ እራት አቅርባ እየበላ እያለ

“ጉዳችንን አልሰማህም” አለችው.

“ምን ተፈጠረ?”

“ልጅ”..

.“የምን ልጅ?”

“የ 15 አመት ልጃችን እኮ አረገዘች”

አሁንም ዝም ብሎ እየበላ “ከማን?” አለ…

“ከአለቃህ” ስትለው ፣ በድንገት

አባት ‘በፈጣሪ’ ብሎ የበላውን ‘ቱፍ’ ብሎ ይተፋል።

“ያናድዳል አይደል?” ስትለው…



“አይ ለሱ አይደለም ፣
ያልበሰለ ድንች ልውጥ ነበር”

😁😁😁




#እሷ:- ቢራ ትጠጣለክ?
#እሱ:- አዎ
#እሷ:- በቀን ምን ያህል ትጠጣለህ
#እሱ:- ሶስት ቢራ
#እሷ:- አንድ ቢራ ስንት ነው?
#እሱ:- 24ብር
#እሷ:- ለስንት አመት ጠጥተሀል
#እሱ:- ለ20 አመታት
#እሷ:- አየህ እስከዛሬ ለቢራ ብቻ 525,600 ብር አውጥተሀል ያንን ገንዘብ ቆጥበህ ቢሆን ከነ ወለዱ አውሮፕላን ትገዛ ነበር!
#እሱ:- አንቺ ቢራ ትጠጫለሽ
#እሷ:- አልጠጣም
#እሱ:- የታል አውሮፕላንሽ

😆😂🤣


ለሴቶች ቀን  እንኳን  አደረሳችሁ

   ሴቶችየ  አላችሁ  እስቲ  አለን  በሉኝ ❤️


Happy women's day🙍‍♀👸🦸‍♀👩‍✈️👩‍⚖👩‍🔬👩‍💻👩‍🏫


ሃዘኔታችንን እንግለፅሀት

ድባቡን ለማደስ

በግንባሩ ፈጥኖ ከሚማታው ግንባረ ትልቅ ልጅ ጋር ተጣልተህ እየተደባደብክ ገላጋዮች በመሀል ሊያገላግሉ ሲገቡ

"ግንባሩን ብቻ ያዙልኝ እኔ ሌላ አልፈልግም"


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በ ዚህ እንዳስቁ




ነገ ለምተወኝ ሴት pizza🍕ከምጋብዛት አንድ ኪሎ ቡና ገዝቼ #motherን ባስደስታትስ 🙂‍↔️ ምን ይመስላቹሀል" የተስማማቹ👍

❤ Join us ➜ @elshio_owner 😂


የገጠመን ትግል 😑
Hi ትልሀለች መልሰህ hi ስትላት ዝም   ቆይታ ቆይታ መጥታ አሁንም ሀይ ትልሀለች መልሰህ Selam ስትላት ዝም

ቆይ የፈለግሺው ጅንጀና ነው ወይስ ፀብ ነው 😐


ሴት የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልገኛል🥹.. inbox


እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ !

" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለዓድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !!  " - ጂጂ

መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!

the proud of Africa Adwa🤎

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.