ታላቁና ተወዳጁ ነቢያችን ﷺ ሶሐቦቻቸውን የረመዷንን መቃረብ አስመልክቶ
የእንኳን አደረሳችሁ ብስራትን ሲገልጹ እንዲህ ይሏቸው ነበር፡
ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗﺎﻝ، ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ( ﺃﺗﺎﻛﻢ ﺭﻣﻀﺎﻥ ﺷﻬﺮ ﻣﺒﺎﺭﻙ
ﻓﺮﺽ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﺰ ﻭﺟﻞ ﻋﻠﻴﻜﻢ ﺻﻴﺎﻣﻪ ﺗﻔﺘﺢ ﻓﻴﻪ ﺃﺑﻮﺍﺏ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ ﻭﺗﻐﻠﻖ ﻓﻴﻪ ﺃﺑﻮﺍﺏ ﺍﻟﺠﺤﻴﻢ ﻭﺗﻐﻞ
ﻓﻴﻪ ﻣﺮﺩﺓ ﺍﻟﺸﻴﺎﻃﻴﻦ ﻟﻠﻪ ﻓﻴﻪ ﻟﻴﻠﺔ ﺧﻴﺮ ﻣﻦ ﺃﻟﻒ ﺷﻬﺮ ﻣﻦ ﺣﺮﻡ ﺧﻴﺮﻫﺎ ﻓﻘﺪ ﺣﺮﻡ )
( ﺻﺤﻴﺢ ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺣﻤﺪ 9/225 ( ﺍﻟﻔﺘﺢ ﺍﻟﺮﺑﺎﻧﻲ ) ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ 4/129 ﻭﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻓﻲ
ﺍﻟﺘﺮﻏﻴﺐ 1/490 ).
«የተባረከ ወር የሆነው ረመዷን መጣላችሁ!፡አላህ ጾሙን በናንተ ላይ ግዴታ
አድርጓል፡፡ በዚህ ወር የሰማይ ደጃፎች ይከፈታሉ የጀሀነም ደጃፎች ይዘጋሉ፡፡
አመጠኛ ሸይጣናት ይታሰራሉ፡፡ አላህ ከአንድ ሺህ ወር (ስራ) የምትበልጥ
የሆነች አንድ ለሊት አለችው፡፡ የዚህን ወር መልካም ነገር የተነፈገ ሰው
በርግጥም ከብዙ መልካም ነገራት የተነፈገ ነው